- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 71
- 1/48двое суток
- 81
- 1/72трое суток
- 87
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የዓሊሞች ሞት ከባድ አስጠንቃቂ መልእክት አለው! 🎤 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
የተቀበረ ብር ፍለጋ የሚሰሩ ሽርኮች 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
كل نفس ذآئقة الموت الإتقالله واصبروا
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
غيبي የሆኑ ጉዳዮች 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው በቀዳሚነት በሚገመቱ አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የባንክ አገልግሎት፣ ቴሌኮሙኒኬሽን፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ ... ቢቋረጡ የሚከሰተውን ሁሉ ቀድሞ ማሰብ ችግሩን ባያስቀር እንኳ ከፈተናው ጋር ህይወትን እንዴት መግፋት እንደሚቻል አእምሮን ማዘጋጀቱ አይከፋም። በተረፈ ከባለፈው ጦርነት ብዙ ነገር መማር እንደሚቻል ማሰብ ጥሩ ነው። ተለዋዋጭ ነገሮች ቢገጥሙ እንኳ ኋላ የቂመኞች ሰለባ መሆን እንዳይመጣ አጉል መንቀዥቀዥ አያስፈልግም። አላህ ክፉውን ይያዝልን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች ዝርዝር በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ 1⃣-ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ 2⃣አል ኡሱል ሚን ኢልመል ኡሱል ሸይኽ ሷሊህ አል ኡሰይሚን " 3⃣ ኡሱሉ ሱና 4⃣አርበዒን ሀድስ 5⃣ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳ 6⃣አቂደቱል አህለ ሱነቲ ወልጀመአ 7⃣ኪታቡ ተውሂድ 8⃣ኡምደቱል አህካም 9⃣ሙስጦለሀል ሀድስ 🔟ኹዝ አቂደተክ 1⃣1⃣"' ኩና ፊ ጃሒሊያ" 1⃣2⃣ሙምቲዕ ሸርሑ አጅሩሚያ" 1⃣3⃣ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን 1⃣4⃣ሚንሀጁ ፊርቀቱ አናጂያህ 1⃣5⃣ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 1⃣6⃣አል ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሒ ወዓስማኡል ሁስና 1⃣7⃣ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን " 1⃣8⃣ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም 1⃣9⃣ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም 2⃣0⃣ሸርሁ ኡስሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን "" 2⃣1⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና "" 2⃣2⃣ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 2⃣3⃣ኪታቡ አት—ተቅሪብ አተድሙሪያ "" ኪታቡ ተውሒድ ሸይኽ ፈውዛን 2⃣4⃣ተብሲሩል ኸለፍ 2⃣5⃣"'አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ አኒል አስኢለቲ አልመናሒጂል ጀዲዳህ " 2⃣6⃣ሸርሁ ነዋዊዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን " 2⃣7⃣"'ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ" "2⃣8⃣'ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙቱል ሓኢያ " 2⃣9⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ኻሊል ኻራስ 3⃣0⃣ኡሱሉ ሰላሳ 3⃣1⃣"'ሙተሚመቱል አጅሩሚያ " 3⃣2⃣አዳቡ ጣሊበል ኢልም 3⃣3⃣መትኑል አጂሩምያ
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
без подписи
без подписи
ረጅም ግዜ የማይመሽበት ሀገር ሶላት እንዴት ነው መስገድ ያለበት ? 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch
🎧የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ..
ጥያቄ: ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል?
без подписи
ትንሹ ሽርክ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch