tgindex

TIKIVAH-NEWS &CRYPTO

описание

My Trust Always In My Creator

21 691
подписчиков
Охват к подписчикам
35,5%
ERR
Реакции к просмотрам
0,12%
365 на 42 постов
Пересылки к просмотрам
0,06%
182
Постов в день
0,1
всего 42

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 15 июл.የሚሰሩ እጆችን እናበረታታለን አበረታቱዋት ወዳላችሁበት ቦታ ትለካለች ክፍለሀገርም ቢሆን እኛ diarcraft እንባላለን ማንኛውም ከኢፖክሲ የሚሰሩ ረከቦቶች,የግድግዳ ጌጦች,የቤትውስጥ መገልገያዎች እንዲሁም የአበባ ባዞችን በትእዛዝ እንሰራለን እኛን ለማግኜት @diarcrafts በ Tiktok @diarcrafts ወይም 0930674595 በመደወል የፈለጉትን ማዘዝ ይችላሉ ወዳጂ ዘመድዎትን ወደ group ለመጋበዝ https://t.me/diarcrafts1 👈ይሄን ይጠቀሙ0,43%
  • 22 июн.#ምርጫ2018 የክልል ምክር ቤቶች ውጤት 1. አዲስ አበባ (ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት - 158) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 10 - ብልፅግና 👉 134 መቀመጫዎች - ኢዜማ 👉 8 መቀመጫዎች - አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 4 መቀመጫዎች - ህዳሴ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች - ኦነግ ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች - ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 2 መቀመጫዎች - ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 2 መቀመጫዎች - የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 👉 1 መቀመጫ - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 👉 1 መቀመጫ - የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። 2. አፋር (ዛሬ ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 135 መቀመጫዎች) ምርጫ ውጤታቸው ይፋ የተደረገ የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 31 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 124 መቀመጫ - የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ 👉 4 መቀመጫ - የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) 👉 3 መቀመጫዎች - የአፋር ህዝብ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች - የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። ድጋሚ ቆጠራ የሚከናወንበት ምርጫ ክልል ብዛት - 1 3. አማራ (ዛሬ ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 277 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 129 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 257 መቀመጫዎች - የአማራ ዲሞክራሲ ሃይል ንቅናቄ 👉 4 መቀመጫዎች - ኢዜማ 👉 3 መቀመጫዎች - አብን 👉 2 መቀመጫዎች - አርጎባ አንድነት ጀበርቲ 👉 1 መቀመጫ - የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - የቅማንት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 1 መቀመጫ - ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 1 መቀመጫ - የወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - ነጻነትና እኩልነት 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ 4 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም። ምርጫ ያልተካሄደባቸው የምርጫ ክልል ብዛት - 8 4. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 165 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 20 - ብልፅግና 👉 145 መቀመጫዎች - የጉሙዝ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ 👉 14 መቀመጫዎች - የቤንሻንጉል ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ 👉 5 መቀመጫዎች - የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። 5. ድሬዳዋ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 189 መቀመጫዎች ) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 47 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 161 መቀመጫዎች - ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 8 መቀመጫዎች - ኢዜማ ፓርቲ 👉 6 መቀመጫዎች - አዲስ ትውልድ 👉 3 መቀመጫዎች አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ 11 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም። 6. ጋምቤላ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 205 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 14 - ብልፅግና 👉 176 መቀመጫዎች - ሰላም ለኢትዮጵያ 👉 17 መቀመጫዎች - ኢዜማ ፓርቲ 👉 6 መቀመጫዎች - ህዳሴ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ 3 መቀመጫዎች በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም። 7. ኦሮሚያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 528 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት - 173 - ብልፅግና 👉 523 መቀመጫዎች - የግል እጩዎች 👉 4 መቀመጫዎች - ኢዜማ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ በኦሮሚያ ክልል ካሉ 179 የምርጫ ክልል ምርጫው የተካሄደው 173 መሆኑን በሪፓርቱ ተገልጿል። ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 1 ለክልል ምክር ቤት ድጋሜ ምርጫ የተወሰነበት = 2 8. ሲዳማ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 190 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 19 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 175 መቀመጫዎች - መድረክ 8 መቀመጫዎች - የሲዳማ አንድነት ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች - የሲዳማ ህዝብ አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 1 መቀመጫ - ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ 👉 1 መቀመጫ - የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ህብረት 👉 1 መቀመጫ - የመላው ሲዳማ ህዝብ ደሚሞክራሲ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። 9. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 171 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 22 - ብልፅግና 👉 144 መቀመጫዎች - ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 12 መቀመጫዎች - ኢዜማ ፓርቲ 10 መቀመጫዎች፤ - ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች - ወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ 1 መቀመጫ በንባብ በተሰማው ሪፓርት አልተካተተም። 10. ደቡብ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 224 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 55 - ብልፅግና 👉 182 መቀመጫዎች - ኢዜማ 👉 27 መቀመጫዎች - የወላይታ ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 👉 3 መቀመጫዎች - ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 2 መቀመጫዎች - የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 2 መቀመጫዎች - ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 👉 2 መቀመጫዎች - ጌዲዮ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 2 መቀመጫ - የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 2 መቀመጫ - የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ - የኩሽ ህዝቦች ብሔራዊ ንቅናቄ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 1 11. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 170 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 34 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 143 መቀመጫዎች - ኢዜማ ፓርቲ 👉 12 መቀመጫዎች - ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 7 መቀመጫዎች - ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👉 3 መቀመጫዎች - ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ 👉 3 መቀመጫዎች - ወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። 12. ሶማሌ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 252 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 66 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 214 መቀመጫ - ​የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ONLF) 👉 20 መቀመጫ - ​ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 13 መቀመጫ - ​የሱማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ 👉 2 መቀመጫ - ​የግል እጩ 👉 1 መቀመጫ - ​የምዕራብ ሶማሌ ዲሞክራቲክ ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - ​ህብረት ለዲሞክራሲ ለነጻነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። #ማስታወሻ ፦ ለክልል ምክር ቤት ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት = 5 13. ሐረሪ (ምርጫ ውጤታቸው ይፋ በተደረጉት 36 መቀመጫዎች) ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት ፦ 3 - ብልፅግና ፓርቲ 👉 32 መቀመጫ - ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - ​ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ 👉 1 መቀመጫ - የግል እጩ 1 መቀመጫ - ​የሀረሪ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 👉 1 መቀመጫ አሸንፈዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia0,42%
  • 11 авг.https://youtu.be/tzu9R22C6BA?si=UQF16VID8S5EKfz60,41%
  • 18 нояб. 2024 г.без подписи0,37%
  • 21 окт. 2024 г.без подписи0,34%
  • 14 февр. 2025 г.без подписи0,33%
  • 2 нояб. 2024 г.без подписи0,33%
  • 28 окт. 2024 г.без подписи0,33%
  • 1 июл.በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከ50 በላይ የአርሶ አደር መኖሪያ ቤቶች ትናንት በእሳት መቃጠላቸውን አንድ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን በተመለከተ የሚሰሩ የአካባቢው ተወላጅ እና ሁለት ተጎጂዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የዞኑ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት በበኩሉ የቃጠሎ አደጋው መድረሱን፣ " ከ50 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል " የሚል መረጃ መሰማቱንና ወደ ቦታው ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ተዋቅሮ መሄዱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ወንድሙ ከቀናት በፊት የሞተበት ሀዘን ላይ የተቀመጠና አሁን ቤት የተቃጠለበት ነዋሪ፣ " እሳቱ ከየት እንደመጣ አላወቅንም። ከፍተኛ ነፋስ ነበር፤ ቤቶቹም አንድ አካባቢ ላይ ነበሩ። ከእንስሳት በቀር እህል፣ ልብስ በሙሉ ተቃጥሏል። የተረፈ ነገር የለም " በማለት ተናግሯል። " ወደ 54 ቤቶች ናቸው የተቃጠሉት። ይህ የቆጠርነው ትክክከኛ ቁጥር ነው " ያለው ነዋሪው፣ " ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ነው ቃጠሎው የደረሰው፤ እሳቱ አንድ ቤት ላይ ተነሳ ለማጥፋት ስንሄድ ነፋሱም አግዞት ሰውን አላስጠጋ አለ፤ በወዲያም በወዲህም ያሉ ቤቶችን አወደማቸው " ነው ያለው። ሌላኛው ቤት የተቃጠለባቸው ነዋሪ በሰጡን ቃል፣ ቃጠሎው የተነሳው ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ20 መሆኑን ገልጸው፣ " እንዴት እንደተነሳ አላወቅንም። አንደኛው ቤት ሲነድ ነፋሱ 6 ቤቶችን አሳልፍ እሳቱን 7ኛው ቤት ላይ አሳረፈው፤ ሌሎቹ ላይም ተስፋፋ። 54 ቤቶችን አወደመ። ቦታው ገጠር ነው የእሳት አደጋ መኪና አይገባበትም " ብለዋል። የሚከሰቱ አደጋዎችን በንቃት የሚከታተሉ አንድ የቦታው ተወላጅ ጉዳዩን በተመለከተ ገለጻም፣ " 54 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። የ54 አባወራዎች ማለት ነው። ይሄ የተረጋገጠ ቁጥር ነው። በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አልደረሰም " ብለዋል። " የቤት እንስሳት ለግጦሽ ዱር ተሰማርተው ስለነበር ጉዳት አልደረሰባቸውም " ያሉት እኝሁ አካል፣ " ነገር ግን በቤቶቹ ውስጥ የነበሩ እህል፣ ልብስ የቤት እቃ ማውጣት አልተቻለም። አካባቢው አሁን ምድረ በዳ ሆኗል " ሲሉም ተናግረዋል። አመራሮች፣ " 'አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀስን ነው' " የሚል ምላሽ እንደሰጧቸው ገልጸው፣ " ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሰዎች የሚያሳዝኑ፣ ትልቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ናቸው። አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ቀልብና መጠለያ ሲቃጠል ከባድ ነው። የእለት ምግብ ለማግኘትም ያስቸግራል " ሲሉ አሳሳቢነቱን ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያ የጠየቃቸው የሰሜን ወሎ ዞን አደጋ ስጋት ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለሙ ይመር፣ " ሀብሩ ላይ በደረሰው የቤቶች ቃጠሎ እየተወያየን ነው። ወደ ቦታው ቲም ሂዷል መንስኤው ምን እንደሆነ ለማረጋገጥ። የወደመው የሃብት መጠን ምን ያህል ነው ? የሚለው በዝርዝር እየተጠና ነው " ብለዋል። ነዋሪዎቹ " ከ50 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል " ማለታቸውን ስንገልጽላቸው፣ "አዎን" በማለት ከአካባቢው የወጣ መረጃ መሆኑን ገልጸው፣ " የሚገመገመው በኛ በኩል ይወጣል። አሁን በጋራ ሳይገመገም አንገልጽም " ነው ያሉት። የሀብሩ ወረዳ አስተዳደር አቶ ሁሴን ሙሐመድ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ " 53 ቤቶች እና አንድ መስጅድ ተቃጥለዋል " ብለው፣ ተጎጂዎችን ለመደገፍ የጣምራ አካውንት እንዲከፈት የማድረግ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን፣ ነገ የዞኑ አደጋ ስጋት ረጂ ድርግቶችን ይዞ ወደ ተጎጂዎች እንደሚያመራ ገልጸዋል። የወረዳው ኮሚዩኒኬሽን ዛሬ ከሰዓት ባጋራው መረጃ፣ በወረዳው 023 ቀጅማ ቀበሌ ቀሰማ በተባለች ጎጥ " ሁለት ህፃናት ከአገዳ ክምር አጠገብ እሳት በማያያዝ ሲጫወቱ በተፈጠረ አደጋ ከ53 ቤቶች በላይ እና በአንድ መስጅድ የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል " ብሏል። ቲክቫህ ኢት ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ/ም0,27%
  • 1 июл.ጤናና ጣዕሙ ለሚያሳስብዎት የቤትዎ እመቤት 🌾 ለቤተሰብ የሚሆን እውነተኛ እና ንፁህ ቂቤ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኖብዎታል? እንግዲያውስ መልካም ዜና! እውነተኛውን መዓዛው ልዩ የሆነውን እና በንፅህና የተዘጋጀውን የወለጋ ጮማ ቂቤ በቅርብ ቀናት ውስጥ እቤትዎ ድረስ እናደርሳለን። ቀድመው ይዘዙን!! ዋጋ፦ በኪሎ 1,500 ብር ብቻ! እቤትዎ ሆነው ይዘዙን፣ ጥራቱን አይተው ይመስክሩ! ማዘዝ የምትፈልጉ በ 0947168515 ወይም 0905286490 ላይ በመደወል ያገኙናል አድራሻ:-ጥቁር አንበሳ ዮርዳኖስ ሆስፒታል አጠገብ እንዲሁም አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ከፍ ብሎ0,23%
  • 11 сент. 2024 г.без подписи0,20%
  • 26 июн. 2024 г.без подписи0,18%