tgindex

Tech Info🌍

Описанио

🌍 Tech Info 💰 Let's earn together

548
подписчиков
Охват к подписчикам
80,5%
ERR
Реакции к просмотрам
1,41%
131 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,13%
12
Постов в день
0,0
всогО 22

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 22 июл. 2025 Đł.#capcut አብዛኞቻችን የምንጠቀምበት የቪድዮ ኢዲት ማድረጊያ መተግበሪያ Capcut ሰሞኑን በterms of service ወይም በአገልግሎት ውል/ስምምነት ላይ ማሻሻያ አውጥቷል። በዚህም ማሻሻያ የናንተን ፊት፣ ድምፅ እና ስም ያለምንም የናንተ ፍቃድ ለተለያዩ ጉዳዮች የሚጠቀሙ ሲሆን የናንተን content በሚጠቀሙበት ጊዜም ለናንተ ምንም አይነት መረጃም ሆነ ገንዘብ አታገኙም። በአዲሱ የcupcut ህግ ሁሉንም የMedia አይነቶችን ጨምሮ መተግበሪያው ላይ የሚሰሩ ነገሮችን እንደ data ሊጠቀም ይችላል። በተጨማሪም ይህ አሰራር በሁሉም ቦታ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልጿል።3,80%
  • 5 авг. 2025 Đł.በዚህ ጊዜ Internet ተጠቃሚ ሆኖ ሌላው ቢቀር ሾለ 2G , 3G , እና 4G ማያቅ ሰው ሚኖር አይመስለኝም፣ ዛሬ እነዚን በስም ብቻ ምናቃቸውን ግን አብዛኞቻችን ምን እንደሆኑ ማናውቀውን ነገር ይዤላችሁ ቀርብያለው ከዛሬ 40 አመታት ጀምሮ 5 የተለያዩ የስልክ ኔትዎርክ Generation ኖረው ለማየት በቅተናል፣ እናም እነዚህ ኔትዎርኮች ምን እንደሆኑ እና እንዴት እንደነበሩ እንደሚከተለው ቀርቦላችዋል 1G 1G ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በ1980ዎቹ ነበር: ይህ ፈር ቀዳጅ የሆነው ኔትዎርክ Analogue Technology ነው የሚጠቀመው። ያኔ ለመጀመርያ ጊዜ ሲሰል ለድምፅ አገልግሎት ብቻ ታስቦ ነበር የተሰራው ፣ ትልቁ እና በጣም ከፍተኛ ፍጥነቱ 2.5kbps ነበር 2G ስልኮች ትልቅ ለውጥ ያመጡት የምንጠቀመው ኔትዎርክ ከ 1G ወደ 2G ባደግንበት ሰአት ነበር : የሁለቱ ማለትም የ 1G እና 2G ትልቁ ልዩነት ለ Radio Signal 1G Analogue ሲጠቀም 2G ደሞ Digital ነው የሚጠቀመው። ይህ በ1990ዎቹ ይፋ የሆነው ኔትዎርክ ከመጣ በዋላ ትንንሽ ዳታ የሚጠቀሙትን እንደ SMS እና MMS ተጠቃሚዎች ሆነናል : ኔትዎርካችን ከ1G ወደ 2G መቀየሩ ከያኔ ጀምሮ እዝከዛሬ ምንጠቀማቸውን እንደ call hold, Conference call, እንድንጀምር አርጎናል። ትልቁ እና በጣም ፈጣን ፍጥነቱ እስከ 64 kbps ነበር። በመሃል 3G ከመምጣቱ በፊት እንደ 2.5G እና 2.75G ኔትዎርኮች መጥተው ነበር 3G 3G ኔትዎርክ በዚህ ሰአት ምድራችን ላይ ያሉትን ትላልቅ wireless ቴክኖሎጂዎች እንድናውቅ እና እንድንወዳቸው ምክንያት ሆኖናል : እንደ web browsing, email, video downloading......የመጡት በአብዛኛው በ smart ቀፎዎች አማካኝነት 3Gን ከተዋወቅም በዋላ ነው ፤ በ3G በጣም ብዙ በ2G ልናረግ ማንችላቸውን ነገሮች ማድረግ እንችላለን። 3G ይፋ የሆነው በ2001(g.c) ነው እናም ይህ ብዙ ነገር የቀየረው ኔትዎርክ ይፋ ከሆነ በዋላ በ ሜድያው ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር በብዙ ቦታ ትልቅ ለዋት መለወጥ ችልዋል : 3G እስከ 2mbps ሚያህል ፍጥነት አለው። ልክ እንደ 2G, 3G ኔትዎርክም ወደ 4G ከማደጉ በፊት ወደ በመሃል 3.5G እና 3.75G ሆኖ ነበር 4G ልክ ከላይ ሁለቱን ኔትዎርኮች እንዳነፃፀርነው 4Gም ከ 3G በጣም ይለያል : በጣም ለየት ያለ ፍጥነት በጣም ምርጥ የሆነ ጥራት አለው : በ4G ማይቻል ነገር የለም ። ለ4G ከፍተኛ ፍጥነት ምንጠቀምበት ነገር እይተንቀሳቀሰ ከሆነ እስከ 100mbps ሲሆን ብዙም ሳንንቀሳቀስ ደግም እስከ 1Gbps ሊደርስ ይችላል 5G 5G በዚህ ሰአት በጣም ፈጣኑ እና በጥራት ማንም ማይወዳደረው ኔትዎርክ ነው : 5G ከ 4G እስከ 35 እጥፍ ፍጥነት አለው ያም ማለት 35Gbps ማለት ነው እንግዲ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Tech_Infoss3,77%
  • 5 авг. 2025 Đł.ጎግል ፕሌይ ስቶር ብልሽት ለማስተካከል ........................................................... Google Play Store በአብዛኛዎቹ የAndroid ዘመናዊ ስልኮች ላይ ተጭኖ የሚመጣ ሲሆን በሆነ ምክንያት በዲቫይሱ(ስልክ ወይም ታብሌት) ላይ መሥራት ሊያቆም ሊያጋጥም ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት በዲቫይሱ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮችን የቅርብ ግዜ ማድረግ፣ ሶፍትዌሮችን ዳውንሎድ አድርገን መጫን እና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን የቅርብ ግዜ ማድረግ አንችልም፡፡ Google Play መደብር በእርስዎ ዲቫይስ ላይ የማይሰራ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት አንዳንድ መንገዶችን እጠቁማለሁ 1. የዲቫይሱን ቀን እና ሰዓት ቅንብር(ሴቲንግ) ያስተካክሉ የተሳሳተ ቀን እና የጊዜ ገደብ ሲኖርዎት የGoogle አገልጋዮች ከአሳሽዎ ጋር ማመሳሰል ችግሮች ያጋጥማቸዋል ለማሰተካከል ወደ ሲስተም ሴቲንግ በመሄድ «ቀን እና ሰዓት» ማስተካከል ይጠበቅብዎታል፡፡ “Automatic date & time” and “Automatic time zone” እንዲሰራ ክፍት ያድርጉ ወይም ማኑዋሊ ቀን እና ሰዓት ያስተካክሉ፡፡ 2. ጎግል ፕሌይ ስቶር ከዚህ በፊት ይዞት የነበረውን ዳታ ማጽዳት በጎግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከዚህ በፊት ተጠቅመናቸው የነበረው ሶፍትዌሮች ዝርዝ ይዞ ይቀመጣል(Cached data) ይሄ በምንፈልገው ጊዜ በፍጥነት ለመክፈት ኢንተርኔት ግንኙነቱ ፍጥነት ባይኖረውም ይረዳናል ነገር ግን Cached data አንዳንድ ጊዜ በPlay Store ላይ ችግር ይፈጥራል፡፡ በGoogle Play ላይ Cached data ለማጽዳት እነዚህን ደረጃዎች ይከተሉ: ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: ስቶሬጂ በመክፈት “CLEAR CACHE“. 3. የቅርብ ግዜ የሆነ ጎግል ፕሌይ ስቶር መጫን በየጊዜው ሶፍትዌሮችን የሚሰሩ ዴቨሎፐሮች ለሰሩት ሶፍትዌር የቅርብ ግዜ ማድረጊያ አብዴተር የሚለቁ ሲሆን በዚህ የቅር ማድረጊያ ላይ የተለያዩ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ይካተታል፡፡. በተመሳሳይ መልኩ Google የ Play ስቶር አብዴተር በየጊዜው የሚያወጣ ሲሆን እንደሚኖሩበት አገር የሚለቀቀው አብዴት ሊዘገይ ይችላል በቀጥታ የቅርብ ማድረጊያውን(APK ፋይል) ማግኘት ከቸኮሉ APKMirror በማለት ኢንተርኔት መጠቀሚያ ብሮውዘር ላይ ፈልገው ማውረድ ይችላሉ፡፡ 4. ጎግል ፕሌይ ስቶር ወደነበረበት የመጀመሪያው ቨርዥን መመለሾ አንዳንዴ የቅርብ ጊዜየተደረገ የጎግል ፕሌይ ስቶር ስሪት በርካታ ችግሮችን ሊያመጣ ይችላል ስለሆንም አብዴት የተደረገው በማጥፋት ዲቫይሱን ስንገዛ የነበረውን(factory version ) ጊዜ መመለስ፡፡ እነዚህን ደረጃዎች በመከተል እናጥፋ: ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: "Uninstall Updates" 5. ጎግል ፕሌይ ሰርቪስ መስራቱን ማረጋገጥ Google Play Services ዋናው ተግባራት የGoogle አገልግሎቶች የሆኑትን Google Play ስቶር፣ ጎግል ማፕ፣ ጎግል ፕላስ ወዘተ አገልግሎቶች አውቶማቲካሊ ግንኙነት እንዲያደርጉ እና አብዴት የሚያደርግ የሚረዳ በመሆኑ እንደ ተጨማሪ መፍትሄ በመውሰድ Google Play Services መስራቱን ያረጋግጡ፡፡ 6. ጎግል ፕሌይ ስቶርን ዘግቶ መክፈት ይህ በአብዛኛው ተጠቃሚዎች የሚተገበሩበት የተለመደ ዘዴ ነው፡፡ ማድረግ ያለብዎት ነገር Google Play Storeን በመዝጋት እንደገና ማስጀመር( ለሌሎች አፕ ይሰራል) ችግሩን ሊፈታው ይችላል ደረጃ # 1: ሲስተም ሴቲንግ ደረጃ # 2: አፕስ (Apps) ደረጃ # 3: Google Play Store ይክፈቱ ደረጃ # 4: “Force Stop” የሚለውን በመጠቀም መዝጋት እና እንደገና ይክፈቱ 7. ዲቫይሱን አጥፍቶ ማብራት ዲቫይሱን አጥፍቶ ማብራት ተመራጭ መፍትሄ ሲሆን ብዙውን ግዜ ይሰራል ምክንያቱም ስማርትፎን ስልኮች አጥፍተን ዳግም ማስጀመር በዲቫይሱ ላይ ያሉትን አፕ ያረጋጋል፡፡ በተቻለ መጠን አንድ አፕ ከወትሮው የተለየ ተግባር ካመጣ ዳግም አጥፍተን ስናስጀምር የተሻለ አፈጻጸም እና ችግሩን መፍታት ይችላል፡፡ 8. ዲቫይሱን አንድሮድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዳግም ማስጀመር ከላይ በጠቀስኩት መፍትሄ ምንም የማይሰራ ከሆነ ዲቫይሱን ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (hard reset) ማድረግ በዚህ ሂደት በዲቫይሱ ላይ ያሉትን ዳታ፣ የተጫኑ አፕሊኬሽን ሶፍትዌር እንደዚሁም የተጠቃሚውን አካውንት የመሳሰሉትን ሁሉ ያጠፋል፡፡ በርካታ ችግሮች በዲቫይሱ ላይ ካልገጠመዎት በስተቀር የፋብሪካ ዳግም ማስጀመር (hard reset) ባትጠቀሙ እመርጣለሁ ዳግም ለማስጀመር ከወሰኑ ሚሞሪው ያውጡ መጠባበቂያ መውሰድዎን አይርሱ፡፡ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት #share አድርጉት https://t.me/Tech_Infoss2,91%
  • 29 мая 2025 Đł.йоС пОдписи2,90%
  • 6 авг. 2025 Đł.ስልኮ ባትሪ እየጨረሰ ተቸግረዋል ? ይህን ትልቅ ችግር ለመዋጋት እንደ መፍቴ እነዚህን ነገሮች እስቲ ይጠቀሙ፡፡ 1. ጠቆር ያለ ባክግራዉንድ ይጠቀሙ፡- ጥቁር ባክግራዉንድ(background) ሲኖረን ስልካችን ባክግራዉንዱን ለማብራት ብዙ አይቸገርም፡፡ 2. አዉቶ ብራይትነስን(auto-br ightness)ማጥፋት ወይም አለመምረጥ፡- በራሱ ጊዜ የእስክሪኑን ንጣት በጣም ያጎላዋል፡ ስለዚህ የእስክሪኑን ንጣት በራሳችን ብናስተካክለዉ ይመረጣል፡፡ 3. የስልክን ቫይቭሬት ማጥፋት፡ ብዙ ሀይል ስለሚጠቀም ከተቻለ ቫይቭሬቱን ማጥፋት፡፡ 4. ዋይፋዩን በማያስፈልግበት ጊዜ ማጥፋት፡ ወይም ብሎኪንግ ሞድን መክፈት ፡ ይህም ዋይፋይ፡ ጥሪ፡ አላርምን፡ማስታወቂያዎችን መዝጊያ መንገድ ነዉ፡፡ 5. ዳታ፡ ጂፒኤስ ፡ብሉቱዝ የመሳሰሉትን ካለተጠቅምንባቸዉ መዝጋት፡፡ 6. ዊጄትስ(widgets)የተባሉ እስክሪን ላይ የሚታዩነገሮችን ማስወገድ፡፡ 7. ሴቪንግ ሞድን መጠቀም፡፡ 8. አፕሊኬሽኖችን በየጊዜዉ አፕዴት ማድረግ፡፡ 9. ሟር ማድረጋችሁን እትርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Tech_Infoss2,16%
  • 27 авг. 2025 Đł.⚠️ 📢 #Gmail Big Alert ⚠️ 📢 የ GMAIL ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃሎቻቸውን (password) መቀየር አለባቸው ሲል GOOGLE ማስጠንቀቅያ ሰቷል : : ሃከሮች ከተጠለፉ የይለፍ ቃሎች የተነሳ የግለሰቦችን GMAIL አካውንቶች ACCESS በማድረግ ላይ ይገኛሉ ። ይህንንም አስመልክቶ GOOGLE አብዛኛዎቹ የጂሜይል ተጠቃሚዎች ለተሻለ ደህንነት የይለፍ ቃሎቻቸውን መቀየር እንዳለባቸው ተናግሯል ። የቅርብ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች የGOOGLE የሽያጭ ሃይል ዳታቤዝ ከተጠለፈ በኋላ ሁሉም 2.5 ቢሊዮን የGMAIL ተጠቃሚዎች አሁን ለአደጋ ተጋልጠዋል። በተጨማሪም የGoogle ድጋፍን የሚመስሉ አጭበርባሪዎች የጉግልን AI በመጠቀም ተጠቃሚዎችን በማታለል ኢሜይሎች እና መረጃዎችን ያለባለቤቱ ፍቃድ እየዘረፉ ነው። ለዚህም የGMAIL ፓስወርዳቹን በመቀየር ካላስፈላጊ የአካውንት ዝርፍያ ትጠበቁ ዘንድ እናሳስባለን : : ❗️መረጃውንም ለብዙዎች እንዲደርስ share በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ : : https://t.me/Tech_Infoss ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🅾 Telegram channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👇 ⬇️Join and Share⤴️ 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♦️ https://t.me/Tech_Infoss ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬1,83%
  • 31 авг. 2025 Đł.Workday የተሰኘ የቴክኖሎጂ ድርጅት በሀከሮች የመረጃ ስርቆት አጋጠመው። Workday የHuman resource/የሰው ሀብት ማኔጅ ማድረጊያ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርብ የቴክ ድርጅት ሲሆን ይህ ድርጅት ሀከሮች የተጠቃሚዎችን መረጃ እንደሰረቁት ገልጿል። ስርቆቱ የተፈፀመውም ካሉት third-party customer relationship databases /የደንበኛ ግንኙነት መረጃቋት/ አንዱ ላይ ነው። ይህም ደግሞ እንደ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜል አካውንት ያሉ መረጃዎችን የሚያስቀምጥበት ነው። ድርጅቱ እንደገለፀው የተሰረቁት መረጃዎች እንደ social engineering scam ላሉ አገልግሎቶች ሊውሉ ይችላሉ።1,45%
  • 14 окт. 2025 Đł.jetume ይባላል ባላችሁ ሞያ ሾል የምታገኙበት website ነው ተማሪም ሆናችሁ ሰራተኛ በትርፍ ሰአታችሁ ገንዘብ 💸 💰 መስራት የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ እና ሾል ጀምሩ🔥💪 ስለተመዘገባችሁ ብቻ 50 ብር ይሰጣቹሀል እንዲሁም ባላችሁ Skill ሾል ታገኙበታላችሁ 👇 ተመዝገቡ https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy https://growth.gebeya.com/s/yebunnaHy1,41%
  • 31 авг. 2025 Đł.#እንድታውቁት ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (1 አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ወደ 24 ወር ከፍ ብሏል። ይህም እስከ 2 አመት ድረስ ወደ አካውንታችሁ ካልተመለሳችሁ ወይም አካውንታችሁን ካልተጠቀማችሁት አካውንታችሁን ሳይጠፋ ልታገኙት ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ settinga> privacy and security> if away for የሚለውን በመንካት እናንተ የፈለጋችሁትን የወር መጠን መምረጥ።1,29%
  • 15 окт. 2025 Đł.Windows 10 ላይ Microsoft OneNote የምትጠቀሙ ከሆነ ከዛሬ October 14 ጀምሮ ፋይላችሁ Read-only ይሆናል። ያማለት ማየት ብቻ እንጂ edit ወይም sync ማድረግ አትችሉም። ስለዚህ አዲሱን የOneNote software ከMicrosoft store ላይ ማውረድ ይጠበቅባችኋል። ከMicrosoft 365 ጋርም ስለተካተተ መጠቀም ትችላላችሁ1,27%
  • 23 окт.йоС пОдписи1,22%
  • 4 сент. 2025 Đł.Play store ላይ Gemini ai እንደተካተተ አስተውላችኋል? Download ስለምታደርጉት application የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።1,06%