- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 596
- 1/48двое суток
- 683
- 1/72трое суток
- 736
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🏆እንኳን ደስ አላችሁ🏆 🥇ተደገመ!!!🥇 እነሆ ሳምንትን ጠብቀዉ ሌሎቹ አብሪ ኮኮቦች ዛሬ ማን ከማን ያንሳል ብለዉ የዛሬ ሳምንት በስምንተኛ ክፍል ያየነዉን አስደማሚ ታሪክ መድገማቸዉ ብቻ ሳይሆን አሻሽለዉት ሌላ የደስታ ሳምንት ሰጡን።ለ6ተኛ መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና የተቀመጡት ተማሪዋቻችን 100 % ወደ 7ተኛ ክፍል እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ ዉጤት ተዘዋውረዋል። ይህ ዉጤት እንድመጣ የአንበሳዉን ድርሻ የተወጣችሁ መምህራን የፃፋችሁበት እጅ ወርቅ የቆማችሁበት እግር በረከትን ጉልበታችሁ ይባረክ።ለተማሪዎቹ የተለያየ ግብአትን በማቅረብና ስልጠናዎችን ከመስጠት እስከ መመረቅ ለነበራችሁ የአስተዳደር ሰራተኞችና መላዉ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ።በመጨረሻም አካዳሚያችንን አምናችሁ ዉድ ልጆቻችሁ ሰጥታችሁ በዛም በቂ ክትትል አድርጋችሁ የዛሬዋን ደስታ የተሰጣችሁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።😂😂😂❤️🙏❤️ 🎓🎓የት/ቤቱ አስተዳደር🎓🎓
👌👌የምዝገባ ሁኔታን በሚመለከት👌👌 እንደሚታወቀዉ የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የባለፈዉ ሳምንት አርብ ለመጨረስ ብናስብም በተወሰኑ ወላጆች ይራዘምልን ጥያቄን የት/ቤቱ አስተዳደር ተወያይቶ ይህንን የያዘነዉን ሳምንት እየሰራን እንገኛለን።ስለሆነም ነገ ሐሙስ/ሀምሌ 23/2018 ዓ.ም ሙሉ ቀን እና አርብ/ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም እስከ ግማሽ ቀን ብቻ የምንቀበል መሆኑን እያሳሰብን አርብ ከሰዓት በኋላ ባላስመዘገቡ ወላጆች ቦታ አድስ ተማሪዎችን የምንቀበል ይሆናል። የተሰጣችሁን የአንድ ቀን ከግማሽ የመጨረሻ የተማሪ መቀበያ ቀንን እንድትጠቀሙ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለልጅዎ ቦታ ማጣትና በመሸኛ መላክ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። 🎓ልጅዎን በተሰጠዉ ቀን ያስመዝግቡ።🎓 የት/ቤቱ አስተዳደር
видео или голосовое, без подписи
🎓በአካዳሚያችን በር ላይ🎓 እነሆ ሳምንታችንን ያሳመሩልን የ2018 ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከክፍለ ከተማዉ ትልቁን ዉጤት አስመዝግበዉ ሌላ አድስ ታሪክ ሰርተዋል።እኛ ቃል በገባነዉ መሰረት አንድም ተማሪ ሳንሰቀር 66ቱንም ተማሪዎች በራችን ላይ በምታዩት መልኩ አሳምረን ለቀጣን ትዉልድ ትልቅ መነሳሳት እንድፈጥር በማሰብም ሲሆን እናንተ የዘንድሮ ጀግኖቻችን ደግሞ በምትሄዱበት ሁሉ ጥሩ ነገር ሰርታልሁ የተሻለ ቦታ እንትደርሱ ከአደራ ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን። 🧵🧵ከከበረ ሰላምታ ጋር🧵🧵 የት/ቤቱ አስተዳደር
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи