tgindex
The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)

Статистика

Username: @TheKekTeam Location https://maps.app.goo.gl/2q2Vk5YiVqrXQdr16

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 537
+6 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 591
23 постов
Вовлечённость
46,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 24
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
942
1/48двое суток
1 079
1/72трое суток
1 164

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 13 авг.1 049417

    без подписи

  • 11 авг.1 09424

    "የግንባታ ፈቃድ የ2018 ዓ.ም ሪፖርት ምልከታ" በሚል ርዕስ የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን በሐምሌ 29 ፣ 2018 ዓ.ም ጥሪ ያደረገላቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ባቀረበው ሪፖርት ላይ ነሐሴ 05 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 ምልከታ ይኖረናል ፡፡ ምልከታ ይኖረናል ፡፡ ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ Under the title “Building Permit Report 2025/2026”, we will review the report prepared by the Addis Ababa City Administration Building Permit and Control Authority and presented on August 6 , 2026 to invited stakeholders , on Sheger FM 102.1 on August 11, 2026, from 8:00 to 9:00 p.m. Kebet Eske Ketema For Better Urbanity in Ethiopia

  • 11 авг.1 076910

    QIBIBILOSH FESTAC '77 with post screening discussion 📅 Friday 14th of August 2026 at 6PM 📍 The Urban Center, Infront of St Estifanos Church Entrance Free

  • 4 авг.2 12257

    “የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ” የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67 አሁን ላለው የአርክቴክቸር፣ የከተማ ማኅበራዊ ኑሮ እና የሥራ ፈጠራ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖዎች ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል።   ማክሰኞ ሐምሌ  27 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት  በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።  ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ Focusing on the impacts of Proclamation No. 47/1975, "to make urban land and extra houses government property," on current architecture, urban social life, and entrepreneurship. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, August 4, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketema For better urbanity in Ethiopia

  • 29 июл.2 5461045

    Digital Saturdays - 1 Monthly Series Home Connectivity & Fiber-to-the-Home (FTTH) The Urban Center in collaboration with ethio telecom for a practical session exploring FTTH technology, home connectivity, and its role in modern building design and future-ready infrastructure. Who should attend? • Architects • Civil Engineers • Electrical & Mechanical Engineers • ICT Professionals • Developers • Consultants • Real Estate Professionals • Students • Tech Enthusiasts 📅 Date: Saturday, August 08, 2026 🕘 Time: 9:00 AM – 12:00 PM (Doors open at 8:30 AM) 📍 Venue: The Urban Center Registration is mandatory. 🔗 https://forms.cloud.microsoft/r/0T9r2d9eJF #DIGITALSATURDAYS

  • 28 июл.1 5171

    " የሐምሌ 19፣ 1967 ዓ.ም የከተማ እና የትርፍ ቤት አዋጅ ተፅዕኖዎች " በሚል ርዕስ “የከተማን ቦታና ትርፍ ቤት የመንግሥት ንብረት ለማድረግ” የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67 በአርክቴክቸር፣ በከተማ ማኅበራዊ ኑሮ እና በሥራ ፈጠራ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖዎች ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል።  ማክሰኞ ሐምሌ 21 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ Under the title Impacts of Proclamation No. 47 of 1975 ፡ On Urban Lands and Extra Houses  We will have a discussion focusing on the impact of the proclamation of July 26, 1974, "Government ownership of urban land and extra houses " on architecture, urban/social living, and entrepreneurship. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, July28, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketema For better urbanity in Ethiopia.

  • 28 июл.1 480211

    🌿 MEET & MINGLE 🤝 One minute. Many connections. Are you an artist, creative, cultural practitioner, organisation, or donor looking to connect, discover new opportunities, and explore potential collaborations? Join us for an evening of quick introductions, meaningful conversations, and new connections with fellow members of the creative ecosystem. ⏱️ 1 minute to introduce your work (For those interested) 🤝 Connect with new people 🔎 Discover new ideas and opportunities 🥂 Have fun and mingle 📅 29 July 2026 🕠 5:30 PM 📍 Creative Hub Ethiopia, Old Post office, Piassa, Addis Ababa 🎟️ Registration: https://scan.page/5lJGCr Come ready to share what you're working on, what you're looking for, and what you can bring to the table. One minute. Many connections. See you there! #MeetAndMingle #CreativeEthiopia #Networking #CreativeCommunity #Collaboration #EUNIC #AddisAbaba

  • 21 июл.2 06537

    ወደ ዩኒቨርሲቲ ፡ የከፍተኛ ትምህርት ምርጫ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ዘርፍ ምርጫን ለማገዝ ከ8 ዓመት በፊት በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈው የሙያ ምርጫ ያደረጉ ዳግማዊት ቶሌራ (አርክቴክቸር የተማረች ) እና አብርሃም አድማሱ (ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና አስተዳደር የተማረ ) ጋራ ስለ መርሃ ግብሩ አስተዋፅዖ ፣ የዩኒቨርስቲ ኑሮ፣ እና በሥራ ዓለም እያካበቱት ስላለው ልምዳቸው ውይይት ይኖረናል ። ማክሰኞ ሐምሌ 14 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ Joining University : Choosing an Academic Field We will have a discussion with Dagmawit Tolera (who studied Architecture) and Abraham Admasu (who studied Construction Technology and Management), who made their academic fields choices after participating in the program that was held 8 years ago to assist with university field-of-study selection. They will reflect on the program's contribution, university life, and the experience they are accumulating in the professional world. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, July 21, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketema For better urbanity in Ethiopia.

  • 20 июл.5 720271

    🎓 ለ12ኛ ክፍል እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ 2.0 (Informed Choices 2.0) ይህ የግማሽ ቀን የሙያ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር የተዘጋጀው አርክቴክቸር ከተማ ፕላኒንግ ምህንድስና ግንባታ ዘርፎች ላይ መማር ለሚፈልጉ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና (ESLCE) ለወሰዱ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው/አሳዳጊዎቻቸው እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነው። 🏛 ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን ማግኘት 💬 ጥያቄዎችዎን መጠየቅ 🎯 የሙያ መስኮችን ማሰስ 📚 ስለ ወደፊት የሥራ/ሙያ ፍላጎት ትክክለኛ ውሳኔ ማድረግ 📅 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 25, 2026) የጠዋት መርሃ ግብር 🕘 ከ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት (9:00 AM – 12:00 PM) (ምዝገባ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ይጀምራል) የሰዓት በኋላ መርሃ ግብር 🕑 ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት (2:00 PM – 5:00 PM) (ምዝገባ ከሰዓት በኋላ በ7:30 ይጀምራል) 📍 ቦታ፦ ከቤት እከ ከተማ፡የከተማ ማዕከል (The Urban Center) ⚠️ መርሃ ግብሩ ላይ መገኘት የሚቻለው በመመዝገብ ብቻ ነው። 🔗 ለመመዝገብ: https://forms.office.com/r/15qJzg6SWC

  • 14 июл.2 05913

    " የከተማ ኑሮ መስተጋብር : ማኅበራዊ ሥነ ምግባር ፣ ግብረገብ እና ሥነ ስርዓት" የከተማን ኑሮ እና ባህልን ቅርፅ ከሚያስይዙ ዋና ባሕርያት ከሆኑት ማኅበራዊ ሥነ ምግባር ፣ ግብረገብ እና ሥነ ስርዓት ላይ በማተኮር ምልከታ ይኖረናል። ማክሰኞ ሐምሌ 7 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ "Urban Life Interaction : Social Ethics, Morality, and Etiquette" We will reflect on the key characteristics that shape urban life and culture focusing on social ethics, morality, and etiquette. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, July 14, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketema For better urbanity in Ethiopia.

  • 13 июл.2 318751

    🎓 Informed Choices 2.0 This half-day mentorship and career guidance program is designed for Grade 12 students who sat for the ESLCE this year and their parents/guardians. 🏛 Meet practicing professionals 💬 Ask your questions 🎯 Explore career paths 📚 Make an informed choice about your future 📅 Saturday, July 25, 2026 Morning Session 🕘 9:00 AM – 12:00 PM (Registration opens at 8:30 AM) Afternoon Session 🕑 2:00 PM – 5:00 PM (Registration opens at 1:30 PM) 📍 The Urban Center ⚠️ Attendance is by registration only. Spaces are limited. 🔗 Register here: https://forms.office.com/r/15qJzg6SWC #InformedChoices #TheUrbanCenter #DeluxeFurniture #CareerGuidance #Grade12 #ESLCE #Architecture #Engineering #UrbanPlanning #Construction

  • 7 июл.3 12068

    " በከፊል የተጠናቀቀ ግንባታ ግዥ ጥቅም እና ጉዳት " በሪል እስቴት ገበያው በስፋት እየተስተዋለ ያለው በ "ከፊል የተጠናቀቁ " ግንባታዎች ግዥ ላይ ምልከታ ይኖረናል። ለእርስዎ "በከፈል የተጠናቀቀ .. ማለት ምንድን ነው? ሀሳብዎትን ያጋሩን። ማክሰኞ ሰኔ 30፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ "The benefits and challenges of buying "Semi Finished " Real Estate" To give some perspectives on the current trend in the market, we will reflect on "The benefits and challenges of buying "Semi Finished " Real Estate" What does "Semi Finished" mean to you? Share you ideas and tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, July 7, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketama For better urbanity in Ethiopia

  • 30 июн.2 4822

    без подписи

  • 30 июн.2 31582

    ማስታወሻ - አልቤርቶ ቫርኔሮ - ምስክርነት ከባለፈው ሳምንት በመቀጠል በአልቤርቶ ቫርኔሮ ሙያዊ አስተዋጽኦ፣ የአመራር ብቃት እና በግንባታው ዘርፍ ላይ የፈጠሩትን ተጽዕኖ በማስመልከት፤ ከአማካሪዎች፣ ከሥራ ተቋራጮች፣ ከሥራ ባልደረቦች እና ከዘርፉ ተወዳዳሪዎች ያገኘናቸውን ምስክርነት እናካፍላለን። ማክሰኞ ሰኔ 22፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ A Tribute to Alberto Varnero - Testimonials Following up from last week regarding Alberto Varnero's professional contributions, leadership qualities, and his impact on the construction sector, we will reflect on the testimonies we have gathered from consultants, construction firms, colleagues, and industry competitors. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, June 30, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketama For better urbanity in Ethiopia

  • 26 июн.4 88456

    ሞደሬተራችን ሄኖክ አባይነህ ነገ ስለ ትውልድ እና ስነ-አእምሮአዊ ጤና (Generation & Mental Health) ለምናደርገው ጥልቅ እና ግልጽ የፓናል ውይይት ዝግጅቱን አጠናቆ መልዕክቱን አስተላልፏል። ከጴጥሮስ ሐጎስ ጋር በመሆን የተለመዱትን የላይ ላዩን ወሬዎች ወደ ጎን በመተው፣ ሁላችንም በግልጽ የምንወያይበትን መድረክ ለመምራት ዝግጁ ነው። ሄኖክ ነገ ሁላችሁንም በቦታው ለማግኘት በጉጉት ይጠብቃል! ነገ በኣርባን ሴንተር (The Urban Center) በሩ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናል። ቀድመው በመምጣት ጥሩ ቦታ ይያዙ እና በዝግጅቱ ዘና ይበሉ። 🚨 የመጨረሻ ማሳሰቢያ፦ የቲኬቶች ሽያጭ ሙሉ በሙሉ ሊያልቅ ጥቂት ቀርቷል። የቦታው የመያዝ አቅም ውስን ስለሆነ ነገ በር ላይ የሚሸጥ ቲኬት በፍጹም የለም። 🔗 ትኬት ለመቁረጥ፦ https://chapa.events/to/nibab-by-dirib #NibabAndChill #AddisEvents #TheUrbanCenter

  • 21 июн.5 360410

    FIRST WAVE SOLD OUT. SECOND WAVE TICKETS AVAILABLE NOW. 🎫🔥 All first wave tickets are officially sold out in just 24 hours! Because of that incredible rush, we are officially moving into our second wave, and this is now your only guaranteed way to secure a seat. ⚠️ IMPORTANT NOTICE: There will be NO tickets sold at the door. To maintain the structure of this session, capacity is strictly capped. Once online tickets are sold out, registration will close permanently. Secure your access immediately to guarantee entry. 🔗 Registration: https://tixy.events/details/d033f3b2-b388-4f3d-b3aa-7e7fa097a93d 📍 Location: The Urban Center 🗓 Date: Saturday, June 27 (ሰኔ 20) ⏰ Time: 3:00 PM – 8:00 PM 🎟 Tier: Second Wave - 500 Br #NibabAndChill #TheUrbanCenter #AddisEvents #TicketAnnouncement

  • 21 июн.5 559521

    የቲኬት ሽያጭ ተጀምሯል! First Wave Tickets are officially LIVE! 🎟✨ The wait is over! grab your First Wave ticket right now for just 300 Br before they completely sell out and secure your spot for the ንባብ & Chill Mini Event: Mental Health Edition.  🔗 Secure your spot: https://tixy.events/details/d033f3b2-b388-4f3d-b3aa-7e7fa097a93d 📍 Location: The Urban Center 🗓 Date: Saturday, June 27 (ሰኔ 20) ⏰ Time: 3:00 PM – 8:00 PM #NibabAndChill #MentalHealthMatters #TheUrbanCenter #StayTuned

  • 21 июн.2 2676

    без подписи

  • 21 июн.2 397126

    'አልቤርቶ ቫርኔሮ - ማስታወሻ " የ'ቫርኔሮ' ሥራ ተቋራጭ የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት የ'አልቤርቶ ቫርኔሮ'ን በሙያዊ ስኬቶች ላይ በማተኮር እናስታውሳቸዋለን። የሥራ ባልደረቦች ፣ አብራችሁ የሠራችሁ የሙያ አጋሮቻቸው ፣ አማካሪዎች ፣ ግንባታ ያሠራችሁ እና የምርምር ተቋማት ያሏችሁን ትዝታዎች ፣ ሀሳቦች እና ሰነዶች እንድታካፍሉን እንጠይቃለን። ማክሰኞ ሰኔ 16፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 እስከ 3 ሰዓት በሸገር አፍ ኤም 102.1 ላይ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። ከቤት እስከ ከተማ ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ "A Tribute to Alberto Varnero" There will be a memorial program dedicated to the professional achievements of Alberto Varnero, the late General manager of Varnero Construction. We kindly request coworkers professional colleagues, co-working consultants, clients and research institutions to share memories , reflections and documents. We invite you to tune in to Sheger FM 102.1 on Tuesday, June 23, 2026, from 8:00 PM to 9:00 PM. Kebet Eske Ketama For better urbanity in Ethiopia