- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 64
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 401
- 1/48двое суток
- 459
- 1/72трое суток
- 495
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
We have done it! We have concluded our 'Dignity in Action' project with the donation of the sanitary pads collected from you! The sanitary pads were delivered at the Ministry of Education to be distributed to students in need across the country. We can't help but look back at all the effort that went into our donation drives and how much we were able to accomplish through them! A special thanks to the Rotaract Club of Raey for aiding in our campaign. We have made an impact through our dedication, and showed what’s possible when we Unite For Good. #DignityInAction #InteractEthiopia #CreateLastingImpact
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሮተሪ ኢንተራክት ኢትዮጵያ ክለብ አባላት አቅም ለሌላቸው ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። -------------------- // ------------------------ (ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ምህረተ ክርስቶስ ታምሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች እጥረት ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ እንዲቀሩና እንዲያቋርጡ ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንዱ መሆኑን ገልጸዋል። በትምህርት ቤቶች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች መኖር ሴት ልጆች ወደ ትምህርት ቤት መጥተው በቆይታቸው ሳይጨነቁና ሳይሳቀቁ በትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩና ውጤታማ እንዲሆኑ እንደሚያስችል ተናግረዋል። በአዲሱ የትምህርት አዋጅም በትምህርት ቤት ውስጥ እድሜያቸው የደረሱ ሴት ልጆች ሁሉ የንጽህና መጠበቂያዎችን ማግኘት እንዲችሉ በህግ መደንገጉንም ወ/ሮ ምህረተ ክርስቶስ ጠቁመዋል። በመንግስት አቅም ብቻ አቅም ለሌላቸው ሴት ተማሪዎችን የንጽህና መጠበቂያ አቅርቦት ችግሮችን ማሟላት ስለማይቻል የህብረተሰቡ ተሳትፎ በተለይም እንደ ሮተሪ ኢንተራክት ክለብ ያሉ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ ተነሳስተው የሚያደርጉት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰዋል። የኢንተራክት ኢትዮጵያ ክለብ አባላት ላደረጉት አርአያነት ያለው ተግባር አመስግነው ድጋፉ የተቸገሩ ሴት ተማሪዎች ጋር በትክክል እንደሚደርስና በትምህርታቸውም ውጤታማ እንዲሆኑ እንደሚያስችል ጠቁመዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://web.facebook.com/share/p/197ra4Lvbx/
видео или голосовое, без подписи
🎓 ለ12ኛ ክፍል እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ 2.0 (Informed Choices 2.0) ይህ የግማሽ ቀን የሙያ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር የተዘጋጀው አርክቴክቸር ከተማ ፕላኒንግ ምህንድስና ግንባታ ዘርፎች ላይ መማር ለሚፈልጉ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና (ESLCE) ለወሰዱ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው/አሳዳጊዎቻቸው እና ለ1ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነው። 🏛 ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን ማግኘት 💬 ጥያቄዎችዎን መጠየቅ 🎯 የሙያ መስኮችን ማሰስ 📚 ስለ ወደፊት የሥራ/ሙያ ፍላጎት ትክክለኛ ውሳኔ ማድረግ 📅 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (July 25, 2026) የጠዋት መርሃ ግብር 🕘 ከ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት (9:00 AM – 12:00 PM) (ምዝገባ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ይጀምራል) የሰዓት በኋላ መርሃ ግብር 🕑 ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት (2:00 PM – 5:00 PM) (ምዝገባ ከሰዓት በኋላ በ7:30 ይጀምራል) 📍 ቦታ፦ ከቤት እከ ከተማ፡የከተማ ማዕከል (The Urban Center) ⚠️ መርሃ ግብሩ ላይ መገኘት የሚቻለው በመመዝገብ ብቻ ነው። 🔗 ለመመዝገብ: https://forms.office.com/r/15qJzg6SWC
Interact is literally our everything 🤍✨
💫 Unlock the Secrets of Purposeful Parenting Join us for an enlightening evening with the Rotary Club of Finot on July 27, 2026 (Next Monday), at Lobelia Hotel, starting at 6 PM. We are thrilled to present our special guest speaker, Rotarian & Past President, Mrs. Tigist Tesfaye; a passionate advocate for youth empowerment & community development. With years of experience in humanitarian work & mentorship, Tigist will share her insights on the transformative topic of "Parenting with Purpose" ✨ Why Attend? Enterance ETB 200: This event is a priceless opportunity to gain wisdom without breaking the bank while supporting your Rotary Club. Invaluable Insights: Discover practical strategies to nurture your child's potential while fostering a strong, supportive family environment. Community Connection: Meet like-minded parents and share experiences in a welcoming atmosphere. 🛫 Don’t miss out on this opportunity to elevate your parenting game! See you there! 🌍✨
From service projects to sing alongs, Interact moments hit different 💙🎶
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи