tgindex

ጢሞጢዎስ Timothy Gojam Amhara

описание

Timothy Gojam Amhara

43
подписчиков
Охват к подписчикам
11,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 31 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
0
Постов в день
2,3
всего 33

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 13 авг.без подписи0,00%
  • 13 авг.#ኢትዮጵያዊ ነን” በሚለው ብዙኃንና “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” በሚሉ ኦነጋውያን መካከል የሚካሄደው “አገራዊ ምክክር ጉባዔ” #ቢቢሲ ስለ ምክክር ኮሚሽን ተብዮው መሰንበቻ ዛሬ ያወጣው ዘገባ፣ መድረኩን በየዋህነት “አገራዊ ምክክር” የሚደረግበት ገለልተኛ መድረክ ነው ብለው ለሚያምኑት ሁሉ፣ በውስጡ እየተፈጸመ ያለውን ዐቢይ አሕመድ መር ኦነጋዊ ሸፍጥ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። #ዘገባው እንደሚያሳየው፣ ምክክር ተብዮው እየተደረገ ያለው “ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ነን፤ አዲስ አበባም የኢትዮጵያ ዋና ከተማና፣ በአስተዳደሯም ራሷን የቻለች የሁሉም ኢትዮጵያውያን የፌዴራል ከተማ ትሁን” በሚሉ ብዙኃን ኢትዮጵያውያን እና “አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሳትሆን የኦሮሞ ብቻ ናት፤ ስለሆነም የኦሮሚያ አካል መሆን አለባት” የሚል አቋም በያዙ፣ ኢትዮጵያዊ አይደለንም በሚሉ ኦነጋውያን መካከል ነው። በእነዚህ ሁለት አቋሞች መካከል ያለው ልዩነት ተራ የሐሳብ ልዩነት ሳይሆን፣ መሠረታዊ የሀገር ማንነት ጥያቄ ነው። #ከሁሉም ይበልጥ አስገራሚው ደግሞ፣ “አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሳትሆን የኦሮሞ ብቻ ናት፤ ስለሆነም የኦሮሚያ አካል መሆን አለባት” የሚል አቋም የሚያራምዱትን፣ ኢትዮጵያዊ አይደለንም የሚሉትን የኦነጋውያን ቡድን የሚመራው፣ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየመው ዐቢይ አሕመድ የሚባለው ጉድ መሆኑ ነው። #በሌላው ዓለም፣ የአንድ ሀገር መሪ ዋናው ተግባር የዚያችን ሀገር የጋራ መሠረት፣ የጋራ ዋና ከተማና የጋራ ማንነት ማጠናከር ነው። ዐቢይ አሕመድ የሚባለው ኦነጋዊ ጉድ ግን፣ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ተሰይሞ የሚገዘግዛትን አገር “አላውቅሽም” ብሎ፣ “ኢትዮጵያዊ አይደለንም፤ አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ሳትሆን የኦሮሞ ብቻ ናት፤ ስለሆነም የኦሮሚያ አካል መሆን አለባት” የሚለውን ኦነጋዊ ቡድን ይመራል። #መስፍን አርአያ የሚባለው የዐቢይ አሕመድ ከዳም በተደጋጋሚ ኮሚሽኑ “ተመካካሪዎች የሚመካከሩበት መድረክ ነው” ሲል ይሰማል። ይህ ከሆነ ታዲያ፣ “አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ ከተማ መሆኗን ዕውቅና ይሰጣት” የሚለው ጉዳይ፣ ከታች ጀምሮ በተካሄደው ምክክር ተብዮው ያልተነሳ፣ ያልተወያዩበትና “ተመካካሪዎቹ” ያልጠየቁት ጉዳይ ሆኖ ሳለ፣ ድንገት “ከበላይ የመጣ ሐሳብ” ተብሎ በቃለ ጉባኤ ውስጥ እንዴት እንዲገባ ተደረገ? #በእውነቱ ይህ ብቻ የምክክር ተብዮውን ኦነጋዊ ማጭበርበሪያ መሆኑን ለማሳየት ከበቂ በላይ ነው። ከታች ያልተነሳን ጉዳይ ዐቢይ አሕመድ ከላይ ስላወረደው ብቻ፣ ተመካካሪዎቹ ተብዮዎች ያልጠየቁትን እንደጠየቁ አስመስሎ፣ ያልተወያዩበትን እንደተወያዩበት አድርጎ በቃለ ጉባኤ ማስፈር ምክክር አይደለም። ይህ አብነት የሚያሳየው ምክክር ኮሚሽን ተብዮው ምድረካ ኦነጋዊ የማይጠረቃ ፍላጎትን በሕዝብ ስም ለማስፈጸም የተዘረጋ ኦነጋዊ ማጭበርበሪያ ስለመሆኑ በተደጋጋሚ የተናገርነውን የሚያረጋግጥ ብቻ ነው። #የነ ዐቢይ አሕመድ ኦነጋዊ ቲያትር በዚህ ብቻ አያበቃም። አብዛኞቹ “ተመካካሪዎች” አዲስ አበባ ራሷን የቻለች የፌዴራል ከተማ ትሁን ሲሉ፣ ጥቂቶቹ ደግሞ የኦሮሚያ ትሁን ማለታቸውን የቢቢሲ ዘገባ ያሳያል። ይህ እውነታ “አብዛኞቹ እንዲህ አሉ፣ ጥቂቶቹ ደግሞ እንዲህ አሉ” ተብሎ በቃለ ጉባኤ እንዲሰፍር ሲባል ግን፣ “አብዛኞቹ” እና “የተወሰኑ” የሚሉት ቃላት እንዲጠፉና ሁለቱም “አማራጭ አንድ፣ አማራጭ ሁለት” ተብለው እንዲመዘገቡ ተደርጓል። #ይህ ተራ የቃላት ምርጫ አይደለም። ይህ ብዙኃኑን ከቃለ ጉባኤ ላይ የማጥፋት፣ ጥቂቶችን ወደ ብዙኃን ደረጃ የማሳደግ፣ እውነተኛውን የድምፅ ሚዛን ደብቆ የጥቂቶቹን ፍላጎት ሕዝባዊ አማራጭ አስመስሎ የማቅረብ ኦነጋዊ አሻጥር ነው። #ቁጥርን አጥፍቶ፣ የብዙኃኑንና የጥቂቶቹን ልዩነት ደብቆ፣ ሁለቱንም እኩል “አማራጭ” ብሎ መመዝገብ እውነታን መዝግቦ ማስቀመጥ አይደለም፤ እውነታን ቀይሮ ለተፈለገው ፖለቲካዊ ውጤት ማመቻቸት ነው። መስፍን አርአያ “ሁሉም ነገር በቃለ ጉባኤ ተይዟል” የሚለን ሆዳም ስለኾነ እንጂ ቁጥር እየተደበቀ፣ የብዙኃኑና የጥቂቶቹ ልዩነት እየተፋቀ፣ ሁለቱ እኩል አማራጭ እየተደረጉ ከተጻፈ፣ የእውነታ መዝገብ ሳይሆን እውነታ የተጣመመበት ድሪቶ መሆኑ ጠፍቶት አይደለም። #ከዚህ በተጨማሪ፣ ቢቢሲ ባቀረበው ዘገባ መሠረት፣ “አጠናቃሪዎች” የተባሉት ሰዎች ራሳቸው እንደ ተመካካሪ ሆነው ኦነጋዊ ሐሳብ እንደሚሰጡ፣ “ይህ መሆን አለበት” ብለው እንደሚከራከሩ መስፍን አርአያ ራሱ አምኗል። ኦነጋዊ ፍላጎታቸውን በተመካካሪው ላይ እንዲጭኑ የተሰማሩ ኦነጋውያንን መስፍን አርአያ የሚባለው ጉድ ግን እንደ ባለሙያ ነው የሚቆጥራቸው። #የኦሮሞ ባለሥልጣናት በአካልና በስልክ ጭምር ጫና ለመፍጠርና ጣልቃ ለመግባት ሞክረዋል የሚል አቤቱታ በተሳታፊው ሁሉ ቀርቧል። ከታች ያልተነሳ አጀንዳ “ከበላይ” እየወረደ፣ አጠናቃሪዎች ከአጠናቃሪነት ወጥተው ተከራካሪ እየሆኑ፣ በባለሙያነት ስም ኦነጋዊ ፍላጎትን እየጫኑ፣ ባለሥልጣናትም ጫና ያደርጋሉ የሚል ቅሬታ እየቀረበበት ያለው የመስፍን አርአያ ኮሚሽን አሁን መጠየቅ ያለበት “ሂደቱ ችግር አለበት ወይ?” የሚል ሳይሆን፣ “ከዚህ ውስጥ ምክክር ሊባል የሚችል የቀረው ምንድን ነው?” የሚል ነው። #ይህ ሁሉ አንድ ላይ ሲታይ፣ ምክክር ኮሚሽን ተብዮው የሕዝብን ፍላጎት በገለልተኝነት የሚመዘግብ መድረክ ሳይሆን፣ ቀድሞ የተያዘን ኦነጋዊ አጀንዳ በ“ሕዝባዊ ምክክር” ማኅተም ለማጽደቅ የተዘጋጀ መሣሪያ መሆኑን ነው። ከታች ያልመጣን ከላይ አውርዶ፣ ያልተባለን እንደተባለ ጽፎ፣ የብዙኃኑን ድምፅ አጥፍቶ፣ የጥቂቶቹን ፍላጎት ከብዙኃኑ ጋር እኩል አማራጭ አድርጎ ማቅረብ ከሆነ፣ ይህንን “ምክክር” ማለት ለቃሉ ራሱ ስድብ ነው።0,00%
  • 13 авг.#ከመርማሪ ኮሚሽን እስከ ምክክር ኮሚሽን፡ ኦነጋውያን ላለፉት ኀምሳ ዓመታት ጠባብ የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በሕዝብ ላይ ለመጫን የተጠቀሙባቸው ተለዋዋጭ ስልቶች! 👇 https://drive.google.com/file/d/1iN-EKqd3ZsjyMl_cxcAGp8m5B9wZgmzZ/view?usp=sharing0,00%
  • 13 авг.♦ ማስታወሻ ደብተራችሁን አውጡ! – እነ ጸጋዬ አራርሳ ያመለጣቸው የ16ኛው ክፍለ ዘመን የታሪክ ትምህርት 😁 1. የኦሮሞ ህዝብ መነሻና ጥንታዊ መኖሪያ ፤ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ የህዝብ እንቅስቃሴና ፍልሰት በፊት፣ የኦሮሞ ህዝብ ዋና መገኛ ግዛት በደቡባዊ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች እና በሰሜን ኬንያ አዋሳኝ ስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች ነበረ። የመሃል ማዕከሉ "ማዳ ወላቡ" (በአሁኑ የባሌና ቦረና አዋሳኝ) በመባል ይታወቃል። የጎሳ አደረጃጀት ፤ ቦረና (በደቡብና ደቡብ ምዕራብ) እና ባሬንቱ (በደቡብ ምስራቅ) የኑሮ ዘይቤ ፤ በዋነኝነት ከብት አርቢ የነበረና ህይወቱ ከግጦሽ መሬትና ከዝናብ ዑደት ጋር የተቆራኘ ነበረ። 2. የ16ኛው ክፍለ ዘመን የኦሮሞ መስፋፋት (Oromo Expansion / Movement) ከ1520ዎቹ ጀምሮ በክርስቲያኑ የኢትዮጵያ መንግሥት እና በአዳል ሱልጣኔት (በአህመድ ግራኝ) መካከል በነበረው አውዳሚ ጦርነት ሳቢያ የተፈጠረውን የኃይል ክፍተት በመጠቀም፣ የኦሮሞ ህዝብ እንቅስቃሴ በሶስት ዋና ዋና አቅጣጫዎች ተካሄዷል ። ሀ. ወደ መካከለኛውና ምዕራብ ኢትዮጵያ የመጫ እና የቱለማ ቅርንጫፎች ወደ ሸዋ፣ ወለጋ፣ ኢሉባቦር፣ ጂማ እና ከፋ አካባቢዎች። ለ. ወደ ምስራቅ ኢትዮጵ ፤ የባሬንቱ ወገኖች (ኢቱ እና ሀምባና) ወደ ሐረርጌ እና አርሲ። ሐ. ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ፤ የወሎ እና የጁ ኦሮሞዎች መካከለኛው ሸዋን አቋርጠው እስከ ወሎ፣ ደቡብ ትግራይ እና ጎንደር አዋሳኝ። 3.በOromo Expansion / Movement የማህበራዊና ስነ-ህዝብ ለውጦች (የጠፉና የተዋሃዱ ብሔሮች ፤ የማስፋፋት ሂደቱ በየ8 ዓመቱ በሚካሄደው የገዳ "ሉባ" ዘመቻ እንዲሁም በባህላዊ ውህደት ስርዓቶች (ሞጋሳ እና ጉዲፈቻ) አማካኝነት ተከናወነ። በዚህ ሳቢያ የሚከተሉት ጥንታዊ ህዝቦችና መንግሥታት ታሪካዊ ህልውናቸውን አጥተዋል ወይም በማህበረሰቡ ውስጥ ቀልጠዋል፦ ሀ. ጋፋት ፤ በአባይ ወንዝ ዙሪያና በምስራቅ ጎጃም/ወለጋ ይኖሩ የነበሩ ሲሆን፣ በሂደት ቋንቋቸውና ማንነታቸው ጠፍቷል ። ለ. የዳሞት መንግሥት ፤ ህዝቡ ወደ ሰሜን (ጎጃም) ለመሰደድ ተገዷል፤ የቀረውም በኦሮሞ ማንነት ውስጥ ቀልጧል ። ሐ. ፈጠጋር እና ጋንጅ ፤ በመካከለኛውና ምስራቅ ኢትዮጵያ (ሸዋና አርሲ) የነበሩ ህዝቦች ሲሆኑ፣ በሞጋሳ ስርዓት ተዋህደዋል። መ. የእንጅናርያ መንግሥት፤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የነበረ ባለጸጋ የኦሞቲክ/ሲዳማ መንግሥት ሲሆን፣ በሊሙ ኦሮሞዎች እንቅስቃሴ ፈርሷል። ሠ. ሐዲያ እና ሲዳማ ፤ ሰፊ ግዛታቸውን ያጡ ሲሆን፣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝባቸው በሞጋሳ ስርዓት ተዋህዷል ። 4. ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የአዲስ አበባ (በረራ) ገጽታ ፦ አሁን አዲስ አበባ የምትባለው ስፍራ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በታሪክ ማህደሮች "በረራ" በሚል ስም የምትታወቅ የኢትዮጵያ ነገሥታት (የሰሎሞናዊው ሥርወ-መንግሥት) ዋና ከተማና የንግድ ማዕከል ነበረች። እንደ አፄ ዳዊት፣ አፄ ይስሐቅ እና አፄ ዘርአ ያዕቆብ ያሉ ነገሥታት ቤተ-መንግሥት የሰሩበት ስፍራ ነበረች። በጊዜው በአካባቢው ይኖሩ የነበሩት ነባር ህዝቦች፦ የአማራ ህዝብ ፤ የመካከለኛው ሸዋ የክርስቲያኑ መንግሥት እምብርት በመሆኑ በስፋት ይኖርበት ነበር። የጋፋት፣ የጉራጌ እና የአገው ህዝቦች በአሁኑ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ባሉ የሸዋ ክፍሎች ከጥንት ጀምሮ ይኖሩ የነበሩ ሴማዊና ኩሻዊ ቋንቋ ተናጋሪዎች ነበሩ። ማጠቃለያ ! የታሪክ ድርሳናት እንደሚያስረዱት፣ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን የታላቁ ህዝቦች እንቅስቃሴ በፊት አሁን አዲስ አበባ የምትባለው "በረራ" አማራ፣ ጋፋት፣ ጉራጌ እና አገው ህዝቦች ይኖሩባት የነበረች ታሪካዊ ቦታ እንጂ የኦሮሞ ህዝብ ነባር መኖሪያ አልነበረችም። እርግጥ ነው፣ የወቅቱ የፖለቲካ ተንታኞች ይህን የታሪክ ሂደት አይፈልጉትም ፤ አሁን ባለው ህገ-መንግስት መመራት አለብን የሚል ሙግት ያቀርባሉ፤ ሆኖም የታሪክ እውነታውን መካድ ግን ፈጽሞ አይቻልም ፤ ለዘላቂ መፍትሄ መሰረት አይሆንም። የታሪክ ድርሳናት ማጣቀሻዎች (Sources) • Prof. Richard Pankhurst – "The Ethiopian Borderlands" (1997) • Prof. Taddesse Tamrat – "Church and State in Ethiopia (1270-1527)" • Abba Bahrey – "Zenahu Galla" (1593) • Prof. Mohammed Hassen – "The Oromo of Ethiopia: A History 1570-1860" • Ulrich Braukämper – "Islamic History and Culture in Southern Ethiopia" • Prof. Getachew Haile –"የአባ ባሕርይ ድርሳናት"0,00%
  • 13 авг.без подписи0,00%
  • 13 авг.የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቴዎድሮ ሩዝቬልት(Theodore Roosevelt) አንድ ዝነኛ አባባል አላቸው ይህም "ለድርድር ወይም ለውይይት ከመቀመጥህ በፊት ከአጠገብህ ጠብደል ዱላ መኖሩን ማረጋገጥ አለብህ" የሚል ነው ብዙ ሰዎች ቀደም ብሎ ስለ ምክክር ኮሚሽኑ ሲነገራቸው ፈጽሞ መቀበል አልፈለጉም ነበር። ማዕከላዊ ስልጣን እና ጉልበት ያልያዘ የትኛውም ኃይል በየትኛውም መንገድ ጥቅሙን ለማስከበር አይደለም በግለሰብ ደረጃ የመከበር ዕድል እንደሌለው ግልጽ ነው። ምክክር ኮሚሽኑ "የቄጠማ ምርኩዝ" ከመሆን ያለፈ ምንም ለውጥ እንደማያመጣ አቋም ወስዶ አርፎ መቀመጥ የነበረበት አንድ ሰው ዛሬ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ የኦህዴድ ባለስልጣናት እኮ ክብራችን ነኩት እያለ ፀጉሩን እየነጨ ነው። ከአምስት ዓመታት በፊት አዲስአበባ እንዳትገባ ኬላ ላይ ሲመልሱህ እነ መራራ ጉድና አዲስ አበባ በሮችን እንዘጋለን ሲሉህ ጃዋር መሐመድ ዱላ ይዞ ድሃ በቆጠበው ገንዘብ የተሰራ ቤት እየሰበረ በመኪና ጭኖ እያመጣ ሲያስገባ አዲስ አበባ እርባና ቢስ ከተማ እናደርጋታለን በማለት ሽመልስ አብዲሳ ሲያቅራራ አስከትሎም ሸገር ብሎ አዲስአበባን በሲባጎ ገመድ ሸምቀቆ ውስጥ ሲያስገባት ኮሪደር ልማት በሚል ውጫዊ የልማት ገፅታ ወስጠ ማኅበረሰባዊ ስሪቱ ሲበጠስ ከተማው መዋቅር 60% ሲነጠቅ ያልታየህ ወዳጄ ዛሬ አንድ የኦህዴድ ባለጊዜ ባለ ስልጣን"ቀነዓ ያደታ" ምክክር ኮሚሽኑ ላይ የተከበሩ ፕሮፌሰር አዋረደ ተሳደበ አስጠነቀቀ በሚል ለቅሶ ብታላዝን ሙሾ ብታወርድ የሚለወጥ ነገር የለም። ሩዝቬልት እንዳለው ከአጠገቤ ምን አለ ነው ብለህ መጠየቅ ያለብህ!? ይሄ ምክክር ኮሚሽን ከወጣበት ገንዘብ ከፈሰሰው ጉልበት ከወጣው የሰው ሐብት ይልቅ ያስገኘው አንድ ትልቅ ጥቅም ኦህዴድ-ብልጽግና በራሱ ድግስ ዕራቁቱን የታዬበት ጥቂትም ቢሆን በደንብ ያላወቁት እንዲያውቁት መሆኑ ነው።0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.These three evil sprited Eritreans are the ones who steered Oromo nationalism and prevented reconciliation with Ethiopia! 1) Professor Asmarom Legesse (They dubbed him *Abba Gada* because he wrote—under the guise of anthropology and the like—criticizing his own country and people.) This professor spent his time writing based on the false, anti-Ethiopian propaganda of Ciurletti—Mussolini’s chief fascist "scholar" and advisor on East Africa. 2) Tesfaye Gebreab (They trusted him and even erected a monument in his honor because he wrote falsehoods while disparaging his own people.) 3) Dr. Samuel Kifle (He is steering them toward irreconcilable hatred under the guise of "consultation.") Asmarom Legesse and his ilk did this from abroad, citing fascist anti-Ethiopian propaganda to drive a wedge between Oromo nationalism and Ethiopia. Dr. Samuel, meanwhile, has been doing so from within Addis Ababa University, operating from the halls where "consultations" and similar forums take place.0,00%
  • 12 авг.የኦሮሚያው ፓብሎ ኤስኮባር...! '' መከላከያና ልዩ ሀይል ወደወረዳው ሲገባ ነፍጠኛን ከዚህ አካባቢ አፅ-ዱ-ልኝ እያለ በነፍስ ወከፍ እስከ 70ሺህ ብር የሚከፍለው ፤ የአርሷደሩ ማዳበሪያ ሲመጣ በቀጥታ የሚረከበውና በውድ የሚሸጠው ፤ ባለሀብቶችን እያስፈረጀ በማሳሰር ከፍተኛ ገንዘብ የሚቀበለው ፤ ማሳገትና ማስገደል ዋና የገቢ ምንጩ የሆነለት ፣ ከኖኖ እስከ ወሊሶ ፤ ከዳርጌ እስከ ወልቂጤ እንደመንግስት የሚቆጠረው ፤ ሰማዩም ምድሩም የኔ ነው ያለ ፤ በቀጠናው ለሚፈፀመው እያንዳንዱ እልቂት እጁ ያለበት ፥ ስልጣን ሳይኖረው ባለስልጣናትን እንደፈለገ የሚያሽከረክረው ፣ ልክ እንደሲሲሊ ማፊያዎች ሁሉ አደገኛ የወንጀል ቡድኖች ያሉት ፥ አረመኔው ፣ ጨካኙ የኦሮሚያው ፓብሎ ኤስኮባር .....!'' ስለዚህ አደገኛ ሰው ማንነትና ዝርዝር መረጃዎችን አጠናቅረን እንመለሳለን! በቀንም ሆነ በጨለማ የፈፀማችሁት እልቂትና ግፍ ሁሉ ከማንም የተሰወረ አይደለም! በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር!😥0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%