tgindex
አንብብ ማንበብ እውቀትን ያዳብራል📚

አንብብ ማንበብ እውቀትን ያዳብራል📚

Статистика

اقْرَأْبِاسْمِ رَبِِّكَ الَّذِی خلَقْ `አንብብ በዚያ {ሁሉን}በፈጠረውጌታህስም :-በደንብ "ማንበብና ማወቅ" ስትጀምር ይበልጥ ብዙ "ማወቅና ማንበብ" እንዳለብህ ትረዳለህ! ትንሽ "እውቀት በሽታ ነው" መድሐኒቱ በደንብ ማወቅ ነው። ንባብ ላይ እንበረታ እንማር በደንብ እንወቅ!

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 027
+6 за 3 дн.
Сутки
+4
+0,39%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
123
21 постов
Вовлечённость
12,0%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
58
1/48двое суток
66
1/72трое суток
71

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.51из Abuaziza9299

    الدرس الاول 📚 الكتاب.  شرح السنة للبربهاري አቅራቢ   አቡ ዓዚዛ 🎙 ኪታቡን በpdf ለማገኘት 👇 https://t.me/Abuaziza9299/6660 🧭. የደርስ ሰአት በኢቶ 3:00pm 👇 https://t.me/Abuaziza9299

  • ar-sharh-kitab-sharh-alsunat-lilbirbharii.pdf የተሀረከ🌸 ዘወትር እሮብ &ሀሙስ እና ጁመኣ የሚቀራልን ኪታብ በimo  አልሙስሊማህ የሱና ሴቶች ግሩፕ  ማታ በሳኡድ ስአት 9: 00 pm ان شاء الله🌸🌸💐💐 https://s.imoim.net/N26D1p

  • ጥያቄ..? ከ አላህ ﷻ ​وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ ​"ቁርኣንንም ለማስታወስ (ለመገንዘብ) በእርግጥ አገራነው፤ ታዲያ ተገሣጭ (ተገንዛቢ) አለን?" (ሱረቱ አል-ቀመር : 17)                ​ተፈኩር ፦ ​በየቀኑ ጠዋት ከተነሳን ጀምሮ ስልካችንን ከፍተን ቲክቶክ፣ ቴሌግራም እና ፌስቡክ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ፅሁፎችን (ኮሜንቶችን) ለማንበብ፣ የሰዎችን ወሬ ለመቃኘትና አጫጭር ቪዲዮዎችን ስክሮል እያረጉ ሰዓታትን ለማሳለፍ አንድም ቀን ምንም ያልከበደን እኛ... የጌታችንን ቃል የያዘውን #ቁርአን ለመግለጥ ግን ለምን ይከብደናል? አላህ ቁርአንን ለመረዳት፣ ለማንበብና ለመገሰፅ እጅግ ያገራውና ያቀለለው ሆኖ ሳለ፣ እኛ ግን "ጊዜ የለኝም" ወይም "ቋንቋው/ትርጉሙ ይከብደኛል" እያልን ምክንያቶችን እንደርድራለን።       ​..ለመሆኑ ጌታችን "ታዲያ ተገሣጭ አለን?" ብሎ በሩን ከፍቶ ጥሪ ሲያደርግልን፣ እኛ ከስልካችን ስክሪን ሳንነቀል ቀናችንን ሙሉ በከንቱ ወሬ ስናጠፋ አልደከመንምን? አላህ ያገራውን ቃል ሳናስተነትንና ሳንመከርበት እስከመቼ እንኖራለን? ​🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

  • አላህን ማወቅ   ክፍል 22 ✍بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ وَهُوَ الَّذِى سَخَّرَ الْبَحْرَ لِتَأْكُلُوا مِنْهُ لَحْمًا طَرِيًّا وَتَسْتَخْرِجُوا مِنْهُ حِلْيَةً تَلْبَسُونَهَا وَتَرَى الْفُلْكَ مَوَاخِرَ فِيهِ وَلِتَبْتَغُوا مِن فَضْلِهِ، وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ۝…

  • ክፍል ❶ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

  • 👁‍🗨የኪታብ PDF اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! 🪶ኢንተቢህ_አንተ_ሙራቀብ https://t.me/Sle_qelbachn1/1964

  • 8 авг.11932из Sle_qelbachn1

    አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡

  • без подписи

  • عَسَىٰ رَبُّنَا أَن يُبْدِلَنَا خَيْرًا مِّنْهَا إِنَّا إِلَىٰ رَبِّنَا رَاغِبُونَ ጌታችን ከእርሷ የተሻለን (አትክልት) ሊለውጠን ይከጀላል፡፡ እኛ ወደ ጌታችን ከጃዮች ነን፤» (አሉ)፡፡ (አል-ቀለም፡ 32)   አንድ የኾነ ዕድል ካመለጠህ፣ በዚህች ከላይ በተጠቀሰችው እና ተመሳሳዩዋ በሆኑ የቁርኣን አንቀጾች ተጽናና፤ እርሷን ደጋግመህ በማንበብም የቁጭት እሳትህንም አጥፋ። አንድ የሆነ ዕድል ካመለጠህ፣ የሆነ የሥራ ዕድል ካልተሳካልህ፣ ማን ያውቃል አላህ የተሻለ ነገር ሊተካልኝ ይሆናል በል። እጅግ የምትወደው ጓደኛህ... አብራችሁ የጀመራችሁትን ጉዞ አቋርጦ መሀል መንገድ ላይ ትቶህ ቢመለስ፣ውብ ደግ ሰው ነው ብለህ ያሰብከው ሰው ድንገት ፊቱ ቢቀየርብህ፣ይህንኑ የቁርኣን አንቀጽ አስታውስ።   “ጌታችን ከርሷ የተሻለች ሊለውጥልን ይከጀላል።” አላህ አንድን ነገር የወሰደብህ እንደሆነ ለጥበብ ነው፤የተወልህንም ነገር የተወልህ በእዝነቱ ነው። ለምን እንደወሰደብህ የርሱን ጥበብ ካወቅክ፣ አመስግነው፤ካላወቅክ ደግሞ በጉዳዩ ላይ መልካም ትዕግስት ይኑርህ። ቢያሳምሙህ እንኳ የአላህ ውሳኔዎች ሁሉ መልካም ናቸው! ©©© 📚ከቁርአን መልእክቶች https://t.me/Umuhibtullah

  • ከ ቁርአን ማዕድ የየሱፍ (ዐ.ሰ) ህይወት ከተወረወረበት የጉድጓድ ጥልቀት፣ ከባርነት ሽያጭ፣ እና ዓመታት ከፈጀ የእስር ቤት ጨለማ በኋላ የተጠቃለለው በዚህች ታላቅ አያት ነው። إِنَّهُ مَن يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِنَّ اللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ ​ "እነሆ አላህን የሚፈራና የሚታገስ ሰው (መልካም ውጤትን ያገኛል)፤ አላህ የመልካም አድራጊዎችን ምንዳ አያጠፋምና።" (ሱረቱ የሱፍ 12:90) ወንድሞቹ በግርምት ፊት ለፊቱ በቆሙ ጊዜ፣ የደረሰበትን የክብር ማዕረግ ያብራራው በትዕግስቱና በአላህ ፍርሃቱ ♡ ነበር። ​ ​​አሁን እያለፍሽበት ያለው መከራ፣ ብቸኝነት ወይም የፍትህ ማጣት የህይወትሽ የመጨረሻ ምዕራፍ አይደለም። የታሪኩ አዘጋጅ #አላህ ከሆነ፣ መጨረሻው በእርግጥም ውብና ልብን የሚያረካ ይሆናል። ዛሬ የምታልፊበት ፈተና ነገ ላንቺ የሚሰጠውን ታላቅ ስጦታ ውበት ለማጉላት የተዘጋጀ መሸጋገሪያ ብቻ ነው! አብሽሪ የኔ ሴት.. ሁሌም ቢሆን ከአስቸጋሪ መንገድ በስተጀርባ ውብ ♡ መድረሻ አለ! 🫰🏼🌸 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

  • የዱንያ መለዋወጥ እና የአላህ እዝነት ዱንያ ልክ እንደ #ጥላ ናት፤ ጥላ መረጋጋት እንደሌለው ሁሉ እሷም ትመጣለች፣ ትሄዳለች። ዛሬ የገጠመህ ፈተና የህይወትህ ፍጻሜ ሳይሆን፣ አላህ ነገ ሊሰጥህ ላሰበው የተሻለ ቀን መሸጋገሪያህ ነው። ለዛም እኮ ነው ረቡና እንዲህ ያለው፦ وَتِلْكَ ٱلْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ ٱلنَّاسِ (እነዚህን ቀናት በሰዎች መካከል እናመላልሳቸዋለን።) — [ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 140] ዛሬ ብታዝን ነገ መሳቅህ አይቀርም። ዛሬ ገንዘብ አጥሮህ የችግር ማቅ ውስጥ ብትሆን፣ ነገ ከአንተም ተርፎ ለሰዎች ሰጪ መሆንህ የማይቀር ጉዳይ ነው። ይህ የአላህ ሱና (ህግ) ነው። በሱረቱ አል-ኢንሺራህ ላይም #ረበና ይህንን እውነታ ደጋግሞ ያረጋግጥልናል፦ فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۝ إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا "ከችግርም ጋር ምቾት አለ። ከችግር ጋር ምቾት አለ።" (ቁርአን 94:5-6) በአረብኛ ቃሉ ላይ የምትገኘው «ሲን» (سَ) አጭር ጊዜንና እርግጠኝነትን ታሳያለች። አላህ «ችግርህ አይወገድም» አላለም፤ ይልቁንም «በቅርቡ እፎይታን አደርጋለሁ» ሲል ቃል ገብቷል። የችግርህ ጥግና መጨረሻ፣ የእፎይታህ መጀመሪያ ነው። ​ታዲያ ለምንድነው ህይወት (Life) እንዲህ የሆነችው? ለምንድነው ህይወት በአንድ መስመር ሳትቀጥል በፈተናና በደስታ መካከል የምትወዛወዘው? ብለህ ስትጠይቅ መልሱ እዛው ቁርአን ውስጥ ተቀምጧል፡ ​وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً (በመጥፎም በመልካምም ነገር እንፈትናችኋለን።) — [ሱረቱ አል-አንቢያ፡ 35] ይህ መዋዥቅ በአላህ ላብራቶሪ ውስጥ አልፈን እውነተኛ ማንነታችን የሚለይበት ወርቃማ ዕድል ነው፡ ◌ ሻክሪን (ምስጋና አቅራቢዎች) ◌ ​ሳብሪን (ታጋሾች) ..ማን እንደሆነ ለመለየት! በቁርአን ውስጥ ይህ የሁለት ክንፎች ምስጢር በተደጋጋሚ ተጠቅሷል፡ ​إِنَّ فِي ذَٰلِك لَآيَاتٍ لِّكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ (በዚህ ውስጥ እጅግ በጣም ታጋሽና እጅግ በጣም አመስጋኝ ለሆነ ሁሉ ታላላቅ ተአምራት አሉ።) — [ሱረቱ ሉቅማን፡ 31] real ሙዕሚን ማለት በችግር ጊዜ #በሶብር ክንፉ የሚበር፣ በደስታና በፌሽታ ጊዜ ደግሞ #በሹክር ክንፉ ወደ አላህ የሚቀርብ ውብ ፍጡር ነው። ስለዚህ... ሁሉ ነገር በሚወዛወዝበት፣ ዛሬ በእጅህ ያለው ነገ በሚሸሽበትና ነገሮች አቅጣጫቸውን በሚቀይሩበት በዚህ ዓለም ላይ... መለዋወጥ ውስጥ የማይለወጠውን የአላህን እዝነት ሙጥኝ በል! ምክንያቱም እርሱ እንዲህ ብሏልና፦ وَرَحْمَتِي وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

  • part 1  حجابك أيتها المسلمة ሙስሊሟ ሴት ሆይ! ሒጃብሽን አደራ ✍بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ምስጋና ለአላህ ይገባው ፡፡ በእርሱ እመልለሁ ፣ ወደእርሱ ተጸጽቼ እመለሳለሁ ፡፡ ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የሌለ መሆኑን ፣ ሙሐመድ ☞ የአላህ አገልጋይና መልክተኛﷺ መሆናቸውን ፣ እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ ህዝብን በትክክል የመከሩና የተሰጣቸውን…

  • 3 авг.124из Abu_im_ran

    عَنْ مُعَاوِيَةَ - رضي الله عنه -قال : سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، " متفق عليه خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة،

  • 3 авг.142из Ke_Quran_Ayah

    без подписи

  • ✍🏻በመረጥሺው መንገድ ኩሪ እንጂ የሌሎችን መንገድ ለመምሰል አትሞክሪ። 🌟 የራስሽን መንገድ ረስተሽ ሌሎችን መምሰል በጀመርሽ ቁጥር እራስሽን በነሱ ፈተናና ፈተና ውስጥ ትከቻለሽ ብዙ ሰዎች የሚደናቀፉበት፣ የሚረበሹበት፣ ካሰቡበት መድረስ የሚያቅታቸው አንዱ ምክንያት ይሄ ነው!! Be different🪷 ልዩነትሽ ከሌሎች የምትለይበት ነው:: በራስሽ አሻራ ተማመኝ፣ በልዩነትና በልዩ መንገድሽ ኩሪ። በመክሊትሽ ላይ የተረጋጋሽ ሁኚ፣ እናም ወደ ግብሽ የምትወስጂውን በእያንዳንዱ እርምጃ ተዝናኒበት። ከሁሉ ይልቅ በሥራሽ ፍጹማን ሁኚ፤ ሥራሺም መልካም ይሁን፤ ከጌታሽ ዘንድ የተባረከ መልካም ሲሳይን ታገኚ ዘንድ .. ✍ أم عبد الرحمن🌸 https://t.me/Umuhibtullah

  • 2 авг.1502из Suni_setoch_mina

    ​🌟 የዕለቱ ማስታወሻ እውነተኛው ስኬት ​كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ​ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው። ከእሳትም የተራቀና ጀነትን የገባ ሰው በእርግጥ ዕድለኛ (ስኬታማ) ሆነ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ዕቃ እንጂ ሌላ አይደለችም። — (ሱረቱ አል-ዒምራን፡ 185) 👇👇 ​ዱንያ የቱንም ያህል ብታሸበርቅና ብታምር መጨረሻዋ ማለፍና መርገፍ ነው። እውነተኛውና ዘላቂው ስኬት ግን ከእሳት ከጂሀነም ርቆ በረህማኑ እዝነት የጀነትን በር መርገጥ  መግባት መቻል ብቻ ነው:: ​ዛሬ የምንሮጥላት ዱንያ የፈተና አድራሻ ናት ነገ የምንሰበስበው አኼራ ደግሞ የውጤት መግለጫ አደባባይ ነው። አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን። 🤲✨

  • የእለት ጉርሴም ሆነ የህይወት #ስኬቴ ሊመጣ የሚችለው በዚህች ስራ፣ በዚህ ሰው ወይም በዚህ ባሰብኩት መስመር ብቻ ነው» ብለህ በገዛ አእምሮህ ለሪዝቅህ ወሰን አበጅተህለታል። ያ የገመትከው የገቢ ምንጭ ወይም በር ድርግም ብሎ ሲዘጋብህ ደግሞ «ተጠናቀቀ! ምን ሰርቼ እኖራለሁ? ተስፋ የለኝም» ብለህ ደምድመሃል።        የሰው ልጅ እይታና አቅም ደካማ ስለሆነ ከፊትህ ካለው የሰበብ ዑደት ውጭ ማሰብ አይችልም። አምላክህ አላህ ግን አንተ «የለም» ካልከው ባዶ ቦታ ላይ፣ አንተ ፈጽሞ የማታውቀውንና የማትገምተውን የሪዝቅ በር ይከፍትልሃል። የእርሱ ስራ አንተ በደከመው አእምሮህ በምታሰላው ሂሳብ ውስጥ አይገባም፦ وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ « ..ካልጠበቀው (ካላሰበበት) አቅጣጫ ሲሳይን ይሰጠዋል።» (ሱረቱ አጥ-ጠላቅ 65:3) አንተ በአንድ የገቢ በር መዘጋት ስትጨነቅ፣ እርሱ ካልገመትከው አቅጣጫ የሚበቃህን #ሪዝቅ ያፈስልሃል። ማጣትህ ለአንተ ማብቂያ ሳይሆን፣ የእርሱ ያልታሰበ ሲሳይ መጀመሪያ ነው። ሪዝቅህ የሚመጣው አንተ በገመትከውና በደከምክበት መንገድ ላይ ብቻ ላይሆን ይችላል። Just ሙሉ በሙሉ በእርሱ ተማመን! #ተወኩል 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah

  • አንቺ መቀየር ካልፈለግሽ ማንም አይቀይርሽም በአንቺ ህይወት ወሳኟ ራስሽ ነሽ። ተራራዎችን መውጣት የፈራ ለዘላላም በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል።! ራሳሽን ጠንካራም ደካማም ማድረግ ምርጫው ያንቺ ነው። ጠንካራ ነኝ ብለሽ ወደ አላህ ከተቃረብሽ አላህም ያግዝሻል። አይ አልችልም ካልሽም አላህም አያስችልሽም። እናም ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ራስሽን ጠንካራ አድርጊ። ሌላም ምርጫ የለም።! ሁኔታዎችሽን ሁሉ አላህን በሚያስደስት ቀይሪያቸው። ከቀየርሻቸውም ፅናትን ያዢ። ፅናትም ሚገኘው ሃቅን አጥብቆ በማያዝ ነው። አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።!             የሙሂ  @sun_flowere

  • без подписи

  • ሹሩጡ_ሶላት_በአቡአብደሏህ_ኢብን_ኸይሩ_በከፍተኛ_ጥራት_121_MB.apk