tgindex
Upper Room
@Upper_RooЯзыкианглийский

English songs are released daily on this channel, so join our channel😊

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Языки
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 354
+2 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 418
20 постов
Вовлечённость
145,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
428
1/48двое суток
490
1/72трое суток
529

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • "150+ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶች" መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማወቅ፣ እምነትን ለማጠናከር እና መንፈሳዊ እውቀትን ለማሳደግ የተዘጋጀ ተግባራዊ ጥያቄዎች ናቸው። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ከፍጥረት እስከ ራእይ ድረስ የሚገኙ 150+ አስፈላጊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ የተመሰረቱ ግልጽ መልሶች ተካትተዋል። እያንዳንዱ ጥያቄ ከተገቢ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር ተደግፎ ቀርቧል፣ ይህም አንባቢው እውነቱን በራሱ እንዲመረምር ያግዛል። ይህ መጽሐፍ ለአዲስ አማኞች፣ ለወጣቶች፣ ለቤተሰብ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ለሰንበት ትምህርት፣ ለቤተ ክርስቲያን ቡድን ጥናት እና ለማንኛውም ሰው መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ለመማር ተስማሚ ነው። ይህንን መፅሐፍ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት በ 250ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://ye-buna.com/Ashetesh?ref=product_detail&product=6a647e7746323_Ashetesh አስተውሉ‼️ መፅሐፉን ከገዛቹ በኃላ በ SMS የሚላክላችሁን መልዕክት በመንካት ወደ መፅሐፍ ይወስዳችኃል።

  • ፤ ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣ በማለዳ ደስታ ይመጣል። መዝሙር 30:5 NASV

  • 26 мар.1 850276

    “ያስተምረኝም ነበር እንዲህም ይለኝ ነበር፦ ልብህ ቃሌን ይቀበል፤   — ምሳሌ 4፥4 ሁሌም የኔ ውድ ምርጥ አስተማሪዬ መንፈስ ቅዱስ❤️❤️❤️

  • 3 нояб.3 1073511

    1 ቆሮንቶስ 13:4-7 NASV ፍቅር ታጋሽ ነው፤ ደግሞም ቸር ነው። ፍቅር አይመቀኝም፤ አይመካም፤ አይታበይም፤ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፤ ራስ ወዳድ አይደለም፤ አይበሳጭም፤ በደልን አይቈጥርም። ፍቅር ከእውነት ጋራ እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። ፍቅር ሁልጊዜ ይታገሣል፤ ሁልጊዜ ያምናል፤ ሁልጊዜ ተስፋ ያደርጋል፤ ሁልጊዜ ጸንቶ ይቆማል።

  • የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የጌታ ምህረትና ቸርነት ይብዛላችሁ በጣም ስለጠፋው ይቅርታ እንደ ጌታ ፈቃድ በዚህ ሳምንት ውስጥ አዲስ ትምህርት የምለቅላችሁ ይሆናል በተረፈ ተባረኩልኝ🙏

  • ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ስለጠፋው ይቅርታ እናም አሁን ተመልሻለሁ እንቀጥላለን🙏

  • ተራሮች ቢናወጡ፣ ኰረብቶች ከስፍራቸው ቢወገዱ እንኳ፣ ለአንቺ ያለኝ ጽኑ ፍቅር አይናወጥም፤ የገባሁትም የሰላም ቃል ኪዳን አይፈርስም”ይላል መሓሪሽ እግዚአብሔር። ____ኢሳይያስ 54:10

  • “ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።” — ምሳሌ 22፥4

  • እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣ የሚበጅህ ምን እንደ ሆነ የማስተምርህ፣ መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ። ኢሳይያስ 48:17

  • “ከአሁን ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን፣ የተሰወሩብህን ያላወቅሃቸውን ነገሮች እነግርሃለሁ። ኢሳይያስ 48:6 In Jesus Name ይህ ቃል በህይወታችሁ ላይ ይፈፀም

  • ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም።” — ዮሐንስ 16፥22

  • የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዴት እንወቅ 👉የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ምን ማለት ነው? 👉የመጀመሪያ Step የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ.... 👉የእግዚአብሔር ፈቃድ ደረጃዎች(Levels)... Deep Teaching ▷ @Upper_Roo ◁ ▷ @Upper_Roo ◁

  • የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ አዲስ ትምህርት እያዘጋጀው ነው ስንቶቻችሁ ዝግጁ ናችሁ?

  • ጌታ ሆይ ምህረትህ ምንኛ ታላቅ ናት😭 ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • “ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ።” — ምሳሌ 18፥24 His Name Is Jesus❤️❤️❤️ ኢየሱሴ እጅግ በጣም እወድሃለሁ❤️❤️❤️

  • ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እናም ቀጣይ ስለምን ላስተምራችሁ Comment section ላይ ፃፉልኝ

  • . ⨳PUSH Pray Until Something Happens🔥

  • "ውዴ በእኔ ላይ ያለው ዓላማው ፍቅር ነው።” — መኃልየ. 2፥4

  • ኢየሱስ እናንተ ከምታስቡት በላይ እጅግ በጣም እጅግ በጣም ይወዳችኋል😊

  • Voice message

Upper Room — tgindex