- Последний пост
- 21 сент. 2024 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"መስጠት አያጎልም!" VGM ካምፓኒ እና አባላቱ በሻሸመኔ ከተማ ከ200 በላይ ለሚሆኑ ታዳጊ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ፣ ዱቄት፣ ሩዝ እና ዘይት ለግሰናል። @vgm2525 ቢዝነሱን ለመጀመር ምትፈልጉ
ቻይናዊው ባለሀብት ይህንን አለ። “ሙዝ እና ገንዘብን በዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጡ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ፤ ምክንያቱም ዝንጀሮዎች ገንዘብ ብዙ ሙዝ ሊገዛ እንደሚችል ስለማያውቁ። ቢዝነስን እና ስራ ቅጥርን ብታቀርቡ ብዙ ሰዎች፣ ቅጥርን ይመርጣሉ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አንድ ንግድ ከደመወዝ የበለጠ ገንዘብ እንደሚያገኝ ስለማያውቁ ነው። ድሆች ድሆች ከሆኑባቸው ምክንያቶች አንዱ ድሆች የኢንተርፕረነርሺፕ እድልን እንዲያውቁ ስላልሰለጠኑ ነው። በትምህርት ቤት ብዙ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ እና በትምህርት ቤት ውስጥ የሚማሩት ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለደሞዝ መስራት ነው። ትርፍ ከደመወዝ ይሻላል ምክንያቱም ደሞዝ ሊደግፍዎት ይችላል, ነገር ግን ትርፍ ሀብታም ያደርግልዎታል።"
የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል? የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ከወረቀትና የሳንቲም ገንዘብ በተጨማሪ አሁን ላይ ሌላኛው ለግዢ እና ኢንቨስትመንት ጥቅም ላይ የሚውል ገንዘብ እየሆነ መጥቷል። አንዳንድ ተቋማትና እና ግለሰቦች አሁን ላይ የፋይናንስ ክፍያዎችን ክሪፕሮከረንሲ በመባል የሚታወቀውን የዲጂታል ገንዘብ በመጠቀም እየፈጸሙ እንደሆነም ነው የሚነገረው። በብዙሃን ዘንድ ክሪፕቶ ተብሎ የሚጠራው ክሪፕቶከረንሲ ዲጂታል ገንዘብ ወይም ምናባዊ ገንዘብ በሚል ልንጠራው እንችላለን። ክሪፕቶከረንሲ የማይታይ፣ የማይጨበጥ እና አካል ገልጦ የማይከሰት ዋጋ ያለው የገንዘብ ዓይነት ሲሆን፤ በድረ ገጽ አማካኝነት ሰዎች ምንም ማዕከላዊ የባንክ ስርዓት ሳይኖር ልውውጥ የሚያደርጉበት እና ለግብይት አገልግሎት የሚውል ነው። አልዓይን
https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId5518992197 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
#️⃣ስለ Tap swap አጭር ማብራሪያ📨 ስለ Tap Swap አጨዋወት አጭር ማብራሪያ 1👉 ሊንኩን ነክታችሁ start ካደረጋቹ በኋላ play or start now ሚለውን በተን ነክታቹ ማስጀመር 2👉 የ T ወርቃማ ሳንቲሙን ታፕ ታፕ ማድረግ ታፕ ስታደርጉ በ 5ቱም ጣቶቻችሁ ሲሆን score ሩ በ 5 እጥፍ ይቆጥራል 3👉 task ሚለው ዉስጥ ገብተን ታስኮቹን መስራት ለምሳሌ connect solena ሚለው ላይ ሶሌና ጋር connect ስታደርጉ bones +200,000 ይሰጣቹሃል። 4👉 boost ሚለው ዉስጥ ገብታቹ tap guru እና full tank ሚሉትን ቦነሶች በየ24 ሳት መጠቀም እንዲሁም ባላችሁ balance ልክ አጣጥማችሁ ሚገዙ boosteroችን መጠቀም ለምሳሌ multitap ስንገዛ ታፕ ስናደርግ አንድ አንድ ይቆጥር ከነበር ሁለት ሁለት ይቆጥራል ሁለት ሁለት ይቆጥር ከነበር ሶስት ሶስት ዕያለ ይሄዳል። ሌላው tap bot 200,000 balance ስትደርሱ መግዛት አለባቹ ምክያት እናተ ታፕ በማታደርጉ (off) በሆናቹ ሳት tap bot ታፕ ታፕ ታደርግላቹሃለች 5 👉 ref ሚለው ዉስጥ ገብታቹ invite freind በመንካት ሚሰጣችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ በመጋበዝ በ 1 ሰው 2500 እና ከዚያ በላይ bones ማግ ኘት ትችላላችሁ። የጋበዛችሁት ሰው balance በጭመረ ቁጥር ለናተ ኮሚሽን ይሰጥቹሃል ። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ታፕ ታፕ ማድረግ ትችላላችሁ። ጥቂት ቀን ነው የቀረው። ማይን አድርጉ https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_7165536568 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ጥቂት ቀን ነው የቀረው። ማይን አድርጉ https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_7165536568 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ቢትኮይን እንደባለፉት 3 ሲዝኖች እንደሮኬት🚀 ሊተኮስ እየተንደረደረ ነው። ዋጋው በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል ይገመታል። የመሬት ስራ የቀዘቀዘባችሁ እና ካሽ ብር ይዛችሁ ለተቀመጣችሁ ሰዎች ብትሞክሩት ታተርፉበታላችሁ። ክሪፕቶ ቢዝነስ ላይ ጥሩ ዕውቀት ያለው ሰው አማክራችሁ ብትሞክሩት ወንድማዊ ምክሬ ነው።
Every person who comes into your life comes for a reason. 🌟 Bad people - will give you experience. 🫡 Horrible people - will present you with a life lesson. 📚 Good people - will gift you happiness and comfort. 😋 The best ones - will give you memories for a lifetime. 🎉 And most importantly, what you bring into the lives of others - will be the same. 💖 https://t.me/VGMEthio1
የትንንሽ ግቦች ድምር ውጤት ስኬት ላይ ያደርሰናል።
የምስራች ቴሌግራም ላይ notcoin ማይን ስታደርጉ ለነበራችሁ። notcoin Binance ላይ ላውንች ሊደረግ 1 ቀን ከ6 ሰዓታት ነው የቀረው።
ተሳስታችኋል! • አንድ ሰው ትቷችሁ ስለሄደ ብቻ ከዚያ ሰው ውጪ መኖር እንደማትችሉ የምታስቡ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!! • አንድ ሰው ስለጎዳችሁ ብቻ ሰው ሁሉ ሊጎዳችሁ እንደሚችል ወደማመን ፍርሃት የመጣችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!! • አንድና ሁለት ነገሮች ስላልተሳኩላችሁ ብቻ ስኬተ-ቢስ እንደሆናችሁ አምናችሁ ተቀብላችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!! • ፈተናን ስለወደቃችሁ ብቻ ውዳቂ እንደሆናቸው ወደማሰብ መጥታችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!! • አንድ ሰው ወይም ሁኔታ ስላስቆሟችሁ ብቻ ወደፊት መቀጠል እንደማትችሉ ወደማመን ዝቅታ ወርዳችሁ ከሆነ . . . ተሳስታችኋል!!! ፈጣሪ የሰጣችሁ ሕይወት ከየእለት የልምምድ ውጣ-ውረዳችሁ በላይ ነች . . . ሰዎች ከሚያደርጉባችሁ፣ ከሚያስቡባችሁና ከሚያወሩባችሁ በላይ ነች . . . ከሆነላችሁና ካልሆነላችሁ ነገር በላይ ነች . . . ከተሳካውና ካልተሳካው ነገር በላይ ነች! ሕይወታችሁ የሚሽከረከረው ከሰዎችና ከሁኔታዎች መለዋወጥ አንጻር ወደሆነ ሕይወት የወረዳችሁ ጊዜ የስህተትን ሁሉ ትልቅ ስህተት እንደሰራችሁ አትዘንጉ፡፡ ዶ/ር እዮብ ማሞ https://t.me/VGMEthio1
ብዙዎች ቢዝነሱን መስራት ጀምረው አስገራሚ ገቢ ማግኘት ጀምረዋል። የዚህ አካውንት ባለቤት በአጭር ጊዜ ውስጥ 22 ዳላር በየቀኑ ማግኘት ጀምሯል። ይህ ማለት ሲመነዘር 2600 ብር ገደማ ይመጣል። ይህንን በወር ብታሰሉት 79ሺ ብር ይመጣል። አንተ አንቺ ስንት ዓመት በቆየህበት የቅጥር ስራ ደሞዝህ ስንት ነው? ታድያ ከስራህ ጋር ሳይጋጭ ጊዜ እና ጉልበት ሳይወስድብህ፣ በስልክህ ብቻ የምትሰራው እንዲህ የሚከፍል ቢዝነስ መስራትስ አትፈልግም? ቢዝነሱን ለመጀመር @vgm2525 https://t.me/VGMEthio1
"ትልቁ ሪስክ ምንም አይነት ሪስክ አለመውሰድ ነው። ነገሮች በፍጥነት በሚለዋወጥባት ዓለም ውስጥ፣ ለመውደቅ ዋስትና የሚሆነው ብቸኛው ስልት ሪስክ አለመውሰድ ነው።" ማርክ ዙከርበር
join አድርገው ቢዝነሱን መስራት የጀመሩ ብዙዎቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ አስገራሚ ገቢ በዳላር ማግኘት ጀምረዋል። የዚህ አካውንት ባለቤት ያለምንም ድካም 100 ዳላር ሲመነዘር 12ሺ ብር በተጨማሪነት ቦነስ ያገኘ ሲሆን በመደበኛነት ደግሞ በአንድ ክሊክ 7.9 ዳላር በቀን እየሰራ ነው። ይህ ማለት ሲመነዘር 940 ብር ይመጣል። ይህንን በወር ብታሰሉት ከ28ሺ ብር በላይ ይመጣል። እርሶስ ደክመው፣ ጡዋት እየወጡ ማታ እየገቡ በወር ምን ያህል ገንዘብ ያገኛሉ? ሆድ ይፍጀው ነው? ሊቀላቀሉን ከፈለጉ በዚህ ያውሩን @vgm2525 https://t.me/VGMEthio1
🌟 ቶማስ ኤዲሰን 🌟 በአንድ ወቅት ወጣቱ የኤሌክትሪክ መብራት ፈጣሪው ቶማስ ኤዲሰን ከትምህርት ቤት ተመልሶ ለእናቱ ከመምህሩ የተላከ ደብዳቤ ሰጣት። እናቱም ደብዳቤውን ካየችው ቡኃላአይኖቿ እንባ እንዳዘሉ ጮክ ብላ አነበበችው፣ "ልጅህ ሊቅ ነው፣ ይህ ትምህርት ቤት ለእሱ አይመጥንም፣ እና ምንም ነገር ሊያስተምሩት የሚችሉ አስተማሪዎች እዚህ የሉም። እባኮት ቤት ውስጥ ራሶት ያስተምሩት።" እናቱ ከሞተች ከብዙ ዓመታት በኋላ እና ቶማስ ኤዲሰን ከክፍለ ዘመኑ ታላላቅ ሰዎች አንዱ ከሆነ ቡኃላ፣ የድሮ የቤተሰቡን ማህደሮችን እያገላበጠ ሳለ ያንን ደብዳቤ አገኘው። ከፍቶ አነበበው፣ እንዲህ ይላል። "ልጃችሁ የአዕምሮ ጉድለት አለበት፣ ከሌሎች ተማሪዎች ጋርም በትምህርት ቤት ውስጥ እያስተማርነው መቀጠል አንችልም።ስለዚህ እቤት ውስጥ እንድታስተምሩት እንመክራለን።" ኤዲሰን ለብዙ ሰዓታት አለቀሰ። እናቱ ለካ ሞራሉ እንዳይነካ ስትል በተቃራኒው ነበር ያነበበችለት። ለጀግናዋ እናቱ ክብር ይገባ እና እንደዛ አይገባውም ተብሎ ከትምህርት ቤት የተባረረ ልጇ ከዓለም ታላላቅ ሊቅ ሰዎች ተርታ ተመድቧል። ዓለም ለደረሰችበት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ምጥቀት መሠረት ጥሏል።💡ያለኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂን ማሰብ አንችልምና። እናም ወዳጆቼ ሆይ አትችሉም የሚሏችሁን ሰዎችን የተሳሳቱ መሆናቸውን ስኬታማ ሆናችሁ ለማሳየት ህልም፣ ትጋት፣ ትጋት እና አሁንም ያለማቋረጥ ትጋት ያስፈልጋል።🫡 አትችሉም የሚሏችሁ ሰዎች የተሳሳቱ መሆናቸውን የምታስመሰክሩበት የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ! https://t.me/VGMEthio1
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ኢትዮጵያ ውስጥም በዶላር ተከፋይ መሆን ይቻላል? በደንብ ይቻላል። የVGM ፕላትፎርም እንዲህ ነው። ፊልም ላይክ ማድረግ በመሆኑ እጅግ በጣም ቀላል እና ምንም ዓይነት ውስብስብ የሌለበት ነገር ግን ብዙ የሚተረፍበት ቢዝነስ ነው። የትኛውም ሰው ሊሰራው ይችላል። ለምሳሌ ስክሪንሻቱ ላይ ያለው አካውንት 22 Usdt ወይም ዶላር በቀን ይሰራል። ይህ ማለት ወደ ብር ሲመነዘር 2600 ብር ገደማ ይመጣል። 🤩 ብዙዎች እየተቀላቀሉን ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል፣ እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? ስራው እንዲህ ነው። መልካም የስኬት ቀን ይሁንላችሁ። ቢዝነሱን ለመጀመር @vgm2525 https://t.me/VGMEthio1
VGM ምንድነው? እንዴትስ ሪጅስተር ይደረጋል? አጭር የቪድዮ ማብራሪያ። ቢዝነሱን ለመጀመር ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በዚህ ያግኙን @vgm2525