WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)
Статистикаይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይለቀቁበታል!
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 197
- 1/48двое суток
- 225
- 1/72трое суток
- 243
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👉 መከራ ዘውታሪ አይደለም ! " መከራ የፈለገው ቢረዝም ይወገዳል ። አላህ ችግርን ፣ የመከራ ህመምን ፣ መጥፎ ነገርን በዚህች ምድር ላይ ቀጣይነት የሌለው የሚጠፋ አድርጎታል " ። http://t.me/bahruteka
✅ ከዐረቦች አባባል :– " ለሴት ልጅ ዘውዷ ሐያእዋ ነው የበላይነቷ ክብሯን መጠበቋ ነው ግርማ ሞገስዋ ንፅህናዋ ነው " ። http://t.me/bahruteka
7 ሚሊዮን ኮደርስ በዚህ ክረምት ethiocoders.et ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ " ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል " ሲሉ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ እንደሚገኙ ገልጸው የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው መሆኑን ገልጸዋል። " 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው " ብለዋል። እስከ ሰኔ 2018 ዓ/ም ድረስ የሰልጣኞች ቁጥር 5,005,146 ሲሆን እስከ ነሃሴ 2018 ዓ/ም ይህን ቁጥር 7 ሚሊዮን ለማድረስ ግብ ተቀምጧል፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም የዚህ ብሔራዊ ተልዕኮ አካል እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል። ይህንን ጥሪ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተናጋጅነት በኢኒሼቲቩ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሂዷል። መድረኩ የዘርፉን መሪዎችና ፖሊሲ አውጪዎች፣ የምስክር ወረቀት ያላቸው የኢኒሼቲቩን ምሩቃን እና ወጣት ባለሙያዎችን በአንድ ላይ አገናኝቷል። ተሳታፊዎች ተሞክሯቸውንና እይታቸውን በመድረኩ እንዲያካፍሉ መደላድልን የፈጠረ ሲሆን፣ መርሃ ግብሩ በተግባራዊ ዲጂታል ክህሎት ልማት አማካኝነት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አጀንዳ ዕድገት የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገልጿል። መርሃ ግብሩ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ ባተኮረ የኤግዚቢሽን ጉብኝት የተጀመረ ሲሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ንግግር አድርገዋል። የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ፤ የወጣቶች የቴክኒክና ዲጂታል ክህሎት ብቃት ወሳኝ ሀገራዊ ሀብት መሆኑን ገልጸው፣ የኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበውን ጥሪ ተግባራዊነት አረጋግጠዋል። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር አብዮት ባዩ፣ የጊሮ (gheero) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቤተልሔም ደሴ፣ የኢኒሼቲቩ ምሩቃን አዝመራው ታደሰ እና የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዋ ማኅሌት ሥዩም በፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ወጣቶች ፦ - ክህሎታቸውን ያለማቋረጥ እንዲያሳድጉ፣ - በተግባር ላይ ያተኮሩ መፍትሔዎችን እንዲያበለጽጉ፣ - በኢትዮጵያ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ዕድገትና ፈጠራ ውስጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ አበረታተዋል። ወጣት ተሳታፊዎች የዲጂታል ክህሎትን የተመለከቱ ጥያቄዎችን ለፓናሊስቶች አቅርበው ምላሽ ያገኙበት ሲሆን አጠቃላይ መርሃ ግብሩ ግልጽ ውይይትና የልምድ ልውውጥ የተስተናገደበት ነው። ይህ የልምድ ልውውጥ የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ የዲጂታል ክህሎትን ለማሳደግ እና ሀገራዊ ለውጥን ለማፋጠን ያለውን ከፍተኛ ሚና በድጋሚ ያረጋገጠ ሆኗል። እንዴት ልመዝገብ ? ከ5 ሚሊዮን ለተሻገረው ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ለመመዝገብ 👉 ethiocoders.et ይጫኑ። የምስክር ወረቀቱ ዓለም አቀፍ እውቅና አለው። ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም
👆 መፅሀፉን ለማስተዋወቅ! - ፕሮፋይል አድርጉት። - እስቶሪ ላይ አድርጉት። - በኢሞም እንደዛው። - በፌስቡክም ፖስቱት። መጽሓፉ ''ሆሳእና'' እሳቸው ጋር ነው። ስልክ ቁጥር:-+251926271912 የ telegram account:- Abu Ebtisam አሊያም:- @abdure452 የ telegram ግሩፓችን ነው ነው ተቀላቀሉን👇 https://t.me/+yzoUzyBcHGQ5MzA8 https://t.me/+yzoUzyBcHGQ5MzA8 https://t.me/+yzoUzyBcHGQ5MzA8 https://t.me/+yzoUzyBcHGQ5MzA8
" ለጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች! ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን ከታጠቅሽ በአሏህ ፍቃድ የማይቻል የለም ኡማ ትገነቢያልሽ ሴት ልጅ አትችልም የሚባለውን ትርክት 100 ሴት ከማስቀራት 1 ወንድ የሚበለውን ወሬ ፍቀሽ ትገኝያልሽ ስምሽ በታሪክ ይጻፋል የአለም(ህዝብ) ትሆኛልሽ ። ወንድሜ አለምህ ምረጥ ባይሆን ከቀለሟ በላይ ለማንነቷ ጣር የተኛዋም ሴት ቀጥ ስል በእውቀት ስትፈካ ቆንጆ ናት አንዳንድ ወንድ የምንባል ደሞ አለን ጥሩ የሚባሉ ሴቶችን አግብተው የሚያፈዙ አንተም ጎብዝ እሷም ትጣር ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ﴾
🎁 ታላቅ የምስራች ለሀዲይኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች! እጅግ ጠቃሚ የሆነ መሰረታዊ የእስልምና እምነት ነጥቦችን የሚያብራራው የ«ኹዝ ዐቂደተክ» ኪታብ የሀዲዪኛ ትርጉም እና የተርጓሚውን ተጨማሪ ማብራሪያ የያዘው መፅሀፍ ታትሞ ለአንባብያን ገበያ ላይ ቀርቧል። ✍ ዝግጅት፦ በሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ «ረሒመሁላህ» ✍ የሀዲይኛ ትርጉም፦ በኡስታዝ ሙህዪዲን በድሩ «ሀፊዘሁላህ» 📕 የመፅሀፉ ዋጋ 300 ብቻ ☎️ መፅሀፉን ለማግኘት 0926271912 0926271919 👆 ሼር በማድረግ የዳዕዋው አጅር ተቋዳሽ ሁኑ! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed
🎁 ታላቅ የምስራች ለሀዲይኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች! እጅግ ጠቃሚ የሆነ መሰረታዊ የእስልምና እምነት ነጥቦችን የሚያብራራው የ«ኹዝ ዐቂደተክ» ኪታብ የሀዲዪኛ ትርጉም እና የተርጓሚውን ተጨማሪ ማብራሪያ የያዘው መፅሀፍ ታትሞ ለአንባብያን ገበያ ላይ ቀርቧል። ✍ ዝግጅት፦ በሸይኽ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ «ረሒመሁላህ» ✍ የሀዲይኛ ትርጉም፦ በኡስታዝ ሙህዪዲን በድሩ «ሀፊዘሁላህ» 📕 የመፅሀፉ ዋጋ 300 ብቻ ☎️ መፅሀፉን ለማግኘት 0926271919 👆 ሼር በማድረግ የዳዕዋው አጅር ተቋዳሽ ሁኑ! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed
👉 ይህን ያውቁ ኖሯልን ? ከአቡ ለሀብ ልጆች ውስጥ : – 1 – ዑትባ ኢብኑ አቢ ለሀብ 2 – ሙዕተብ ኢብኑ አቢ ለሀብ 3 – ዱራህ ኢብነት አቢ ለሀብ የሰለሙና { تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ } " የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም "፡፡ የሚለውን አንቀፅ ይቀሩ ነበር ! በዲን ላይ ሙጃመላ እንዳይኖር ያደገልን አምላካችን ምስጋና የተገባው ይሁን ! http://t.me/bahruteka
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼ ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ። ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ። በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ። ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ። http://t.me/bahruteka
#Urgent_Notice For all Medicine, Dental & Anesthesia Students A. Medicine & Dental 1. New PC-I - 2018 batch (Previously called as Pre-Med's) 2. Old PC-I - 2017 batch (Previously called as PC-I) 3. New PC-II - 2016 batch 4. Old PC-II - 2015 batch, will comeback to Main campus at July 28-29/2018 E.C. 1. C-I 2. C-II & 3. Internship students will continue the usual class here in the campus (NEMMCSH). So let you rearrange academic schedule from July 28/2018 E.C. B. Anesthesia 1. 2015 batch 18 students will stay August in hospital and 2. 2016 batch 11 students will comeback to hospital at July 30, 2018 E.C 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት (ን/እ/መ/መ/ኮ/ስ/ሆ) =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/NEMMCSHStudents 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
ገባ ገባ በሉ የማረ ፖሮራም ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ➢ ገባ ➢ ገባ ➢ገባ ➢ገ ባ ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Worabe Ayubel Ansari mesjid 👇👇 https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin
በቀን ስንት ግዜ ዳታ ታበራለህ?በቀን ስንት ግዜ ቁርኣን ትገልጣለህ?እኩል ነው ወይስ ይትኛው ነው የሚበልጠው? وَقِفُوهُمْ ۖ إِنَّهُم مَّسْئُولُونَ «አቁሟቸውም፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል)፡፡ 🏝https://t.me/ibnujemil_new
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ https://t.me/darulhijreh
🎁 ስጦታ ለእውቀት ፈላጊዎች ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ➥ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ፣ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች በተሞላ መልኩ እና ከመጠነኛና ጠቃሚ ማብራሪያ ጋር ተደርገው በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ የተሰጡ ትምህርቶች እንካችሁ ብለናል። 🎙በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ አቡ ሙስዐብ (አቡ አብዲላህ) ሰዕድ ኢብኑ አብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው! ▪ አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 ||• ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
👉 የዳዕዋ መጀመሪያው ተውሒድ ነው ! قال الشيخ ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله: تأملوا القرآن يا إخوة ! وتدبروه ، القرآن ينمي الإيمان ، والقرآن ينمي التوحيد ، والقرآن – إذا فهمته – صرت من أتباع الرسل في دينهم وعقيدتهم ومنهجهم ، قال تعالى : (شَرَعَ لَكُمْ مِنَ الدِّينِ مَا وَصَّى بِهِ نُوحاً وَالَّذِي أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَى وَعِيسَى أَنْ أَقِيمُوا الدِّينَ وَلا تَتَفَرَّقُوا فِيهِ ) الشورى: (13) ، الدين : التوحيد ، أقيموا هذا التوحيد ، إذا أقمت التوحيد ؛ استقام لك كل شيء .. 🎙محاضرة : التوحيد أولاً 🎤 ሸኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል መድኸሊ ሐፊዘሁላሁ እንዲህ ይላሉ : - " ወንድሞች ሆይ ቁርኣንን አስተውሉት, አስተንትኑትም, ቁርኣን ኢማንን ያሳድጋል ። ቁርኣን ተውሒድን እየጨመረ እንዲሄድ ያደርጋል ። ቁርኣን ከተገነዘብከው በዲናቸው ፣ በዐቂዳቸው ፣ በሚንሀጃቸው የነብያቶች ተከታይ ትሆናለህ !። አላህ እንዲህ ብሏል :– { شَرَعَ لَكُم مِّنَ الدِّينِ مَا وَصَّىٰ بِهِ نُوحًا وَالَّذِي أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰ وَعِيسَىٰ ۖ أَنْ أَقِيمُوا الدِّينَ وَلَا تَتَفَرَّقُوا فِيهِ ۚ… الآية الشورى (13) " ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን) ። ዲን ማለት ተውሒድ ነው ። ይህን ተውሒድ ቀጥ አድርጉ ! ተውሒድን ቀጥ ካደረግህ ሁሉ ነገር ቀጥ ይልልሀል "። " ተውሒድ ነው ( የዳዕዋ) መጀመሪያ" ከሚለው ሙሐደራ የተወሰደ ። http://t.me/bahruteka
⚪️"አላህ ሴትን ልጅ በሁሉም የልቡ መግቢያዎች — በዓይኑ፣በአፍንጫው/በማሽተት) እና በጆሮው — ወንድን ልጅ የምትማርክ (የምትፈትን) አድርጎ ፈጠራት ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ የወንድን ልጅ ትኩረት የመሳብ ከፍተኛ ኃይል እንዳላት ያሳያል። ወንድ ልጅ በሰማው፣ ባየውና ባሸተተው ነገር ሁሉ የመማረክ ተጋላጭነት አለው። እስልምና ይሄንን የተፈጥሮ ስበት ስለሚያውቅ ነው ነገሮች ከመስመር እንዳይወጡ ሁለቱንም ጾታዎች የሚጠብቁ ህግጋትን የደነገገው። ⚫️እይታን የሚማርከውን ጌጣጌጥና ውበት እንዳታሳይ ከለከላትና እንዲህ አለ፦ {ውበታቸውንም አይግለጡ} (ሱረቱ አን-ኑር፡ 31) ሴት ልጅ ውበቷንና ጌጣጌጧን ለባዕድ (አጅነቢይ) ወንዶች እንዳታሳይ ተከልክላለች። ሂጃብ መታዘዙና ሰውነትን በአግባቡ መሸፈን ሴቷን እንደ ውድ ዕቃ ከመጠበቁም በላይ፣ የወንዶችን እይታና የተኩሮት ስሜት ይገታል። ⚫️የማሽተት ስሜትን የሚቀሰቅሰውን ሽቶ መቀባትንም ከለከላት፤ ነቢዩም (ﷺ) እንዲህ አሉ።፦ 'ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ (በወንዶች መሃል) የወጣች ከሆነ እሷ እንዲህና እንዲያ ናት ዝሙተኛ ናት ብሏሉ ሽቶ የሰውን ስሜት በቀጥታ የመቀስቀስ ትልቅ ኃይል አለው። አንዲት ሴት በቤቷ ለባሏ ሽቶ እንድትቀባ ቢበረታታም፣ ወደ ውጭ ስትወጣ ግን የሌሎችን ወንዶች ስሜት እንዳትቀሰቅስና ለራሷም አደጋ እንዳትጋብዝ ሽቶ ተቀብታ መውጣት ተከልክላለች። ⚫️እንዲሁም ሁለቱን ማራኪ (ፈታኝ) ድምፆች ከለከላት፦ በንግግር የሚወጣውን ድምጿን፡ {በንግግርም አትለስልሱ} (ሱረቱ አል-አህዛብ፡ 32)በምታደርገው ጉዞ (በእርምጃዋ) የሚወጣውን የእግሯን ድምፅ {እግሮቻቸውንም አይምቱ} (ሱረቱ አን-ኑር፡ 31) እዚህ ጋር የተከለከለው ሴት ልጅ መናገሯ ሳይሆን፣ ድምጿን ሆን ብላ በማለስለስና በማቁለጭለጭ ወንዶች ላይ ስሜት እንዲያድርባት ማድረጓ ነው። በተመሳሳይ መልኩ፣ በጥንቱ ዘመን ሴቶች እግራቸው ላይ ያሰሩት ጌጣጌጥ (ክንካን) ድምፅ እንዲያሰማና የወንዶችን ቀልብ እንዲስብ አድርገው መራመድ ይወዱ ነበር፤ ይህ ጽንሰ-ሀሳብ ዛሬ ላይ ተረከዙ ረጅም የሆኑና ድምፅ የሚያሰሙ ጫማዎችን (High heels) ሆን ብሎ ለሰው ትኩረት መጫማትንም ያጠቃልላል። ⚫️ይህ ሁሉ የሆነው በፈታኝ ሁኔታዎች ሳቢያ በሚቀሰቀሰው የስሜት መነሳሳት ምክንያት ለሚመጣው ጉዳት (ትንኮሳ) እንዳትጋለጥ ለመጠበቅ ነው፦ {ይህ እንዲታወቁና እንዳይደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው} (ሱረቱ አል-አህዛብ፡ 59)። አላህ ማኅበረሰቡን ከሥነ-ምግባር መበላሸትና ከውድቀት አደጋ የጠበቀው በዚህ መልኩ ነበር።" እነዚህ ህግጋት በሙሉ ሴትን ልጅ ለማጥበብ ሳይሆን ክብሯን ለመጠበቅ የመጡ ናቸው። ሴት ልጅ ራሷን ስትጠብቅ ማኅበረሰቡ ከመደፈር፣ ከዝሙትና ከቤተሰብ መፍረስ ይተርፋል። ⚫️ዛሬ ላይ ግን፣ ሴት ልጅ ሁሉንም የስሜት ህዋሳትን በመቀስቀስ ረገድ ጥበበኛ ሆናለች! ውበቷን ትገልጣለች (ሙተበሪጃ ናት)፣ ሽቶ ትቀባለች፣ እግሯን መሬት ላይ ትመታለች (በትኩረት ትራመዳለች)፣ እንዲሁም በለሰለሰና በለዘበ ቃል ትናገራለች።" ⚫️በአሁኑ ዘመን በፋሽን፣ በቴክኖሎጂና በዘመናዊነት ስም አላህ የከለከላቸው ነገሮች በሙሉ ተዘውታሪ ሆነዋል። ይህም በማኅበረሰቡ ውስጥ የዝሙት መበራከት፣ የትዳር መፍረስና የሴቶች መደፈር/(ትንኮሳ) እንዲበራከት ዋነኛ ምክንያት ሆኗል። ባጭሩ "እስልምና የሴትን ልጅ ውበትና ተፈጥሯዊ ሳቢነት እውቅና ይሰጣል፤ ነገር ግን ይህ ውበት ለትክክለኛው ቦታ (ለባሏና ለቤቷ) ብቻ እንዲሆን በማድረግ የሴቷን ክብርና የማኅበረሰቡን ደኅንነት ይጠብቃል" አሏህ ለሴት እህቶቻችን ቀልብ ይስጣቸው ሀያእንም ይስጣቸው🤲 t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11
ኢብኑ መስዑዶች ድሮና ዘንድሮ ኢኽዋን ከሱፍይ ጋር አንድ ነን ባለ ጊዜ ኢብኑ መስዑዶች ያደረጉት ረድ መሐመድ ሐሰን ኢልያስ አሕመድ ሳሊሕ አሕመድ አዩብ ደርባቸው አሕመድ ሲራ በጃሊያ አዳራሽ አስገራሚ ረድና ተሕዚር በማድረግ ስምምነቱ ሰለፍዮችን እንደማይወክል ባጢል እንደሆነ ገልፀው እንዳልነበር ዛሬ በተራቸው እኛ እናውቅልሃለን እኛ ቢዳዓውን ሱና ነው ካልን ተቀበሉ እኛ መስላሓ ነው ያልነውን እመኑ እናንተ ትንንሾች ናችሁ እኛ ትልልቆቹ ተስማምተናል ። !!!! እያሉ ነው ። ያኔ የተደረገው ረድ አሁን ተቀባይነት የለውም አያስማማም ብለው የአሁን አቋማቸውን ግልፅ ያደረጉበት ድምፅ ተካቷል ። አላህ ሐቅን አውቀን የምንሰራበት ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። 🔹 አስፈላጊ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ https://t.me/bahruteka
የፋጢር ምእራፍ ክፍል 02 " እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁል ጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ ፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
Part 1 ባለፈው ሺዓ ና ቁርኣንዮች ወይም ተንዊሪዮች እትዮጵያን ገብተው እየበከሏት ነው ብያችሁ ነበር አይደል 🧶እሀው እነዚህ አዲስአበባ ላይ መስጂድ ሰርተው ዐቂዳቸውን እያስፋፉ ነው እዚህ ጋ ከርበላእን እያከበሩ የተቀረፀ ነውገና ት/ታቸውንም አሰማችሃለሁ የባለፈውን ስፖስትላችሁ ግዜ ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር መጥተው ውሸት ነው ዬሉም ምናምን እያሉኝ ነበር t.me/abduselam_addalochy11