tgindex
የፍቅር ደብዳቤ(YE FIKR DEBDABE💌📩)

የፍቅር ደብዳቤ(YE FIKR DEBDABE💌📩)

Статистика

ፍቅር💚Loveፍቅር💙Love ፍቅር❤️Loveፍቅር💜Love ፍቅር💛Loveፍቅር❤️Love ፍቅር💚Loveፍቅር❤️Love የፍቅር_ደብዳቤ💌 የፍቅር_ደብዳቤ💌

Последний пост
14 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 343
+1 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 898
20 постов
Вовлечённость
176,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 июн.1 149137

    የዘውትር ፀሎት አቤቱ... በሰው ጉልበቴ የምችላት ሴት አይኗ ሁሉንም የማያሳስት ልቧ በተንኮል ያልተነካካ እራሷን ከሰው ሳታለካካ በቁመቴ ልክ በጎጆው መጠን የማይቸግራት እግሯን መመጠን ለኔና ቤቴ እሷኑ ስጠን አቤቱ... ምጥ ላስተምርሽ የማልላትን ዋጋዋ ቀልሎ የማልደፍራትን ጠንካራ ጊደር ቀንዷ ማይከብዳት ቅናት መንገዷን የማይጋርዳት አቅጣጫ ብስት ሳትስት አብራኝ እንዳልቀላውጥ ድምጿ ሚገራኝ እሷን ጀባበል ወደሷ ምራኝ አቤቱ... የዘመን ግርዶሽ አይኗን ያልያዘው እልኳን ፍቅር ያደበዘዘው የሰው ምርቃት የሰው በረካ አንተው አድለኝ አንተው በል እንካ ላልበላው ነገር ሁሉን አልንካ By Tadios Alemayehu JOIN SHARE & LIKE                                                                                                                                                                                                                                                                 @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉

  • 27 мая1 5446

    ዒድ ሙባረክ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለ1447ኛው ዓ.ሒ የዒድ አል አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የራህመት፣ እና የበረካ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe

  • 23 мая1 77144

    без подписи

  • 10 мая2 1517

    መልካም የእናቶች ቀን 🥰🤰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉

  • 30 апр.2 629137

    ርዕስ ስጡት ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን እንጃ................ ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ ስንት ዘመን ቀረኝ ስንት እድሜ ይተርፈኝ መቼ ያሳርፈኝ ትዝታህ ጠቢቡ ትዝታህ ብልሁ ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና። JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉

  • 6 апр.3 02861

    без подписи

  • 5 апр.2 9261410

    #ገደል ግቢ በሏት ዘከርኳት በወዳጅ መከርኳት በዘመድ ቀለበት አይጠቅማት አሰርኳት በገመድ ገደል ግቢ በሏት ልቧን ከጋረደው ወዳጅ ከከለላት ስውር አይነ ጥላ እንዲህ እንዳማረባት መሄድ ከጀመረች አፍቃሪ ሰው ጥላ ልክ እንደ ገላዋ ይለስልስ መንገዲ ፍፁም አይጎርብጣት አየሩ በሙሉ ፍክት ይበልላት እንደ ጥርሷ ንጣት እያልኩኝ መርቄ እያልኩኝ ፎክሬ እንደ ገጣሚ ቃል ልቤን አልጀነጀን የት አባቷንና *2 እንዲህ የሚያምርባት የት እናቷንና እና እንዲህ ሚደምቅባት እሰከመቼ ድረስ እሰከመቼ ድረስ ስቀባ እኖራለሁ ጉድፍ ልቧን ስኩል ገደል ግቢ በሏት እኔ ገደል ስር ነኝ ድንገት ከወደቀች በቆሻሻው በኩል 🤣🤣😂😂🤣🤣 #ገጣሚ_አስታወሰኝ ረጋሳ መልካም ምሽት 😘🥰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉

  • 1 апр.2 696

    без подписи

  • 1 апр.2 73654

    без подписи

  • 31 мар.2 7011410

    😔😔 #መልስህን ንገረኝ 😔😔 ድሮስ የወደደውን መች ሰው ይፈልጋል የማይፈልገውን ሄዶ ይለምናል። እኔም ከነዛ ውስጥ አንዷ ነሽ ብለዋል አንተ የኔ እንደሆንክ ማን በቅጡ ያቃል። እኔ ስፈልግህ አንተስ እርቀሀል እንዴት የኔ ላርግህ ሌላ ሰው ይዘሀል። የኔን ልብ ስሰጥህ መች አንተ ይገባሀል ለኔ ያለህን ስሜት ማወቅ ተስኖኛል። እኔ አንተን ስፈልግ አንተ ስትል ሌላ የኔ ልብ በስቃይ በሀዘን ተሞላ። አሁን የማሳይህ ላይገባህ ይችላል ስታቀው ሲገባህ እግርህ ይመልስሀል። ተስፋ እንዳትቆርጥ ልቤ ይቀበልሀል ጥላቻንም ገፍቶ ፍቅርን ያለብስሀል። በርግጥ አልዋሽህም ልቤ ይፈልግሀል በአፍ ባልነግርህም አይኔ አሳይቶሀል። አልገባኝም ማለት አውቃለው እንደምችል ግን ጥቅም የለውም አይገባኝም ብትል። አውቃለው እንደሌለህ የኔ እምትላት እኔ እኮ የለኝም የቅናት ስሜት። ለኔ ያለህን ስሜት ንገረኝ እባክህ ልሂድልህ በቃ ሙሉ ከሆነ ልብህ። ልቤ መውደድ ይበቃሀል ለእሱ እኔ አለሁ ለኔ ማን ያስብልብኛል። የሰማዩ ጌታ የኔ ሁን ካላለው ለኔ የፃፈውን እስኪ ልፈልገው። ካንተ ጋር መሆኑን ልቤ ይመኘዋል ያላንተ መኖሩን እንዴት ይችለዋል። አንድ ቀን አስበህው ይገባህ ይሆናል የሰው ልብ እንዲ ነው በተራው ይመጣል። ፈላጊ ነኝ እንጂ ማን ይፈልገኛል የሚፈልገኝስ መቼ ፍቅር ያውቃል እስኪጠግበኝ ብቻ ከጎኔ ይቆያል።        መልካም ቀን 😘🥰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄

  • 30 мар.2 45884

    ተጣልተናል_እኮ . እንደማንመለስ ምለን በታቦቱ፣ ንግግር ካቆምን አልፈዋል ወራቱ፣ ኧረምን ወራቱ አመታቱም ነጉዷል፣ ሌላ ወድጃለው እሱም ሌላ ወዷል፣ ግና.... ቁልምጫ በሚሉት እዳ ተለክፌ፣ ሙሉ ስሙን መጥራት አለመደም ኣፌ፣ ተጣብቆብኝ አንዴ የቁልምጫው ነገር፣ ስለሱ ስጠየቅ ለሰዎች ስናገር፣ ውዴ፡ ማሬ፡ ፍቅር፡ ላለማለት ስጥር፣ ይቀድመኛል ኣፌ ባስታዎስኩት ቁጥር። መልካም ምሽት 😘🥰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄

  • 30 мар.2 676167

    ❤️😍ጠባቂ😍❤️ ትመጫለሽ ሲሉኝ ትመጫለሽ ብዬ፣ ስጠብቅሽ ነበር በሌለኝ ማጌጫ ልስብሽ ተኩዬ፣ ትመጫለሽ ካሉኝ ሰዓታት ተጓዙ፣ ቀናትም ተዳምረው አመትን መዘዙ፣ ከበርቴዎች አጥተው በርሃብ ታረዙ፣ እንዲ ነው ሚመስለኝ አንቺን ስጠብቅሽ፣ ከነጋ ማይታይ ጨልሞ የማይመሽ፣ እኔ ያንቺ ጠባቂ ሰዓት ወር ሆኖብኝ፣ እየጠበኩሽ ነው ትመጫለሽ ቢሉኝ፣ እመጣለሁ ስትይ መች ሰምቼ ቃልሽን፣ ሲሉኝ ጠበኩ እንጂ እንዳየው አይንሽን፣ ብታዪ፣ ስትቆዪ፣ ፍጡራን ነፍስ አልባ ሆነው ይታዩኛል፣ በምድር ብቻዬን የቀረሁኝ ያህል ደርሶ ይሰማኛል፣ አዎ በቃ እንዲ ነኝ እኔ ያንቺ ጠባቂ፣ ማወቄን የተውኩኝ ምሁር አላዋቂ፣ ባልተያዘ ተስፋ ባልታየ ጭላንጭል፣ ባልተሰማ ብስራት እንዲያ ስኮበልል፣ ላግኝሽ ብዬ ነው ትመጫለሽ ሲሉኝ፣ ቀጥረሽኝ እንዳልሆን እያወኩ የቆምኩኝ፣ በማታውቂው ስፍራ አንቺን የጠበኩኝ፣ ባልተቆረጠ ቀን ላይሽ የቸኮልኩኝ፣ እንዲ ነኝ ጠባቂሽ ያሉትን ሰምቼ፣ ከቃላቸው ሰብል ተስፋዬን ሸምቼ፣ በተስፋ ቢስ ልቤ ተስፋሽን ዘርቼ፣ እየጠበኩሽ ነው መምጣትሽን እያሰብኩ የኔን መሄድ ትቼ፣ ያንቺ ነገር ሲሆን ልጅ ነኝ አላዋቂ፣ ቀጣሪ ሳይኖረኝ ባልታወቀ ስፍራ ማትመጪን ጠባቂ፡፡                  መልካም ቀን 😘🥰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄

  • Live stream started

  • 6 мар.4 3044344

    ይህንን ደብዳቤ የምጽፍልሽ በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ የሆነ ስሜት በውስጤ ስለተሞላ ነው። በዚህ ግርግርና ትርምስ በበዛበት ዓለም ውስጥ፣ አንቺ ለኔ የነፍሴ ጥላና የልቤ ማረፊያ ነሽ። ፍቅርሽ ዝም ብሎ ስሜት አይደለም፤ በየቀኑ የተሻለ ሰው እንድሆን የሚገፋፋኝ ብርታት እንጂ። ጠዋት ስነቃ ለነገ የምተጋው፣ አንቺን የሚመጥን ህይወት ለመፍጠር ካለኝ ጉጉት የተነሳ ነው። ድካሜን የምረሳው ያንቺን ፈገግታ ስመለከት ነው፤ ምክንያቱም አንቺ የጥረቴ ሁሉ መድረሻ፣ የድካሜም ማጣፈጫ ነሽ። እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ እንደሚጠራ ፍቅር፣ እኔም ላንቺ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር በጊዜ ሂደት እየጠነከረ እንጂ እየቀዘቀዘ አይሄድም። አንቺ የኔ "ሰመመኔ" ነሽ—ከቆንጆ ህልም በላይ የሆነሽ እውነታ። አብረን የምንገነባው ህይወት ገና ብዙ የሚናገረው ታሪክ አለው። እስከዚያው ግን፣ በልቤ ውስጥ ያለሽው ስፍራ ምንጊዜም የማይነካና ልዩ እንደሆነ እወቂልኝ። መልካም ምሽት 😘🥰 JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄

  • без подписи

  • 7 июн. 2025 г.11 тыс2935

    без подписи

  • 2 февр. 2025 г.15,4 тыс6765

    без подписи

  • 14 янв. 2025 г.15,8 тыс4225

    без подписи

  • 27 нояб. 2024 г.16,4 тыс4621

    без подписи

  • 16 нояб. 2024 г.16,7 тыс4357

    #ተው_አንተ_ሰዉ ድብ አንበሳም ነበርኩ ከጥንት ተወድጄ ዛሬ ግን አቃተኝ ብርቄን ሰው ወድጄ ሰው መሆን አልቻልኩም ብርቄን ሰው ወድጄ ዘንድሮ ይህ መውደድ የጣለብኝ እዳ ሰው እንዴት ይወዳል ሰውን ሳይረዳ ፍቅር አጠናገረኝ እንደጠጠር ምች መድሀኒት ፈልጉ ምታውቁ ሰዎች ተው አንተ ሰው ልቤን አታድክመው። መልካም ውሎ 🥰☺️ JOIN SHARE & LIKE @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe @yefikrdebdabe          💞የፍቅር_ደብዳቤ💞   ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄