tgindex
የፍቅር መንገድ❤️

የፍቅር መንገድ❤️

Статистика

ተፈቃሪ ለመሆን ታማኝ ሁን።💯 ታማኝ ለመሆን እውነተኛ ሁን።💯 እውነተኛ ለመሆን እራስህን ሁን።💯 ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ @Yalisha23

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
91 217
−151 за 3 дн.
Сутки
−99
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
9 746
22 постов
Вовлечённость
10,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
7
1/48двое суток
8
1/72трое суток
8

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.8из Qualitymovbot

    без подписи

  • 15 авг.8из Qualitymovbotудалён 15 авг.

    без подписи

  • 15 авг.21из Qualitymovbotудалён 15 авг.

    без подписи

  • 15 авг.32из Qualitymovbotудалён 15 авг.

    без подписи

  • 14 авг.58удалён 15 авг.

    без подписи

  • 14 авг.57удалён 15 авг.

    без подписи

  • 14 авг.171удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.51удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.15из Botton Creater ✅удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.30удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.58удалён 14 авг.

    без подписи

  • 13 авг.28из Qualitymovbotудалён 14 авг.

    без подписи

  • 13 авг.43из Qualitymovbotудалён 14 авг.

    без подписи

  • 13 авг.54из Qualitymovbotудалён 14 авг.

    без подписи

  • 21 июл.6 23451

    ውድ የፍቅር መንገድ ቤተሰቦቻችን በሙሉ ቲክቶክ አካውንታችንን እየገባችሁ ፎሎው (Follow) በማድረግ ተባበሩን 🙏🙏🙏 ያው ሊንኩ ከታች 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@yalisha23?_r=1&_t=ZS-97wXSyIMwVx

  • 30 июн.10,6 тыс8030

    እግዚአብሔር አብዝቶ ሊሰጥህ ሲያስብ በትንሹ ይፈትንሀል የእግዚአብሔር የስጦታ መጠቅለያ ዕቃ እኛ እንደምናውቀው ብልጭልጭ ወረቀት ሳይሆን ፈተና ነው ፈተናውን በትዕግስት የመወጣት አቅም ካለክ ምርጡን ስጦታ ይሰጥሀል እግዚአብሔር እኛ ሳንለምነው በፊት ለኛ የሚያስፈልገንን ነገር ያውቃል። ብቻ ለሁሉም ነገር ትዕግስት ይኑርህ! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️   ✍️✍️𝐄𝐲𝐮𝐭𝐢 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭-𝐋𝐢𝐤𝐞-𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 @Yefkr_menged

  • 15 июн.12,7 тыс10028

    𝐇𝐚𝐩𝐩𝐲 𝐅𝐚𝐭𝐡𝐞𝐫𝐬 𝐃𝐚𝐲 ❤️ቃላት አጣሁለት🤵‍♂️🤵‍♂️ እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ ሀገር ሁሉ ሰማ ስለእናት ተፃፈ ስለሀገት ተፃፈ ብሎም ተዘከረ ከዛም አልፎ ተርፎ ፍቅር ስለሚሉት ስለሰው ልጅ ስሜት ብዙ ተነገረ ግን..... አስተውሎ ላየው ከስር መሰረቱ የሰው ዘር መፍለቂያ አባት ነው በእውነቱ አባት አባት ብዬ ልቀኝለት አምሮኝ በትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝ ሆሄያት መስርቼ ፍቅርህን ልገልፀው ጥልቅ ነው ሚስጢሩ አልቻልኩም ልደርሰው ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ ማይፅፈው የአባትነት ፀጋ መች እንዲ ቀላል ነው እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት አንተ የፍቅር አምድ የመውደድ ተምሳሌት አንተ የፍቅር ማዕድ ጠንካራ እንደ አለት ልክ እንደ ከዘራ ወገብህ የጎበጠው አሁን ነው የገባኝ እኔ ቀና እንድል ነው መዳፍህን ሳየው አሻራ እንኳን የለው ድህነት በልቶታል ሸክም አትፍቶታል እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት ባለእዳ ነኝ የሱ ለዚህ ያደረሰኝ ውጥኔ ሰምሮልኝ ከፋይ ባደረገኝ እናቴ ልበልህ የአምላኬ ስጦታ ከፈጣሪ በታች ያለኸኝ መከታ ለኔ ስትል ኖረህ ያንተን ህይወት ረስተህ በፍቅርህ ብርሃን ህይወቴን ያበራህ እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት ከቃላት ስብስብ ከመፃህፍት መንደር ከሊቅ ፀሐፊዎች ከአዋቂዎች መንደር ቅን ልብን መግለጫ አንተን ሚስማማህ ፈልጌ አስፈልጌ ቃል አጣሁ አንተን ሚገልፅህ እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት ብትጨነቅ ለኔ ብትቆጣ ለኔ አያሰኝ አባ ያንተን ክፉ ባይኔ የአባትነት ፍቅርህ መቼም ሳይለየኝ አለ በልቤ ውስጥ ሁሌም ትዝ እንዳለኝ ልጄ ብለህ ስጠራኝ በጣፋጭ አንደበት ማደርገው ሳጣ ከደስታዬ ብዛት አካሌ ሳይጠና ምኑንም ሳላውቀው ከክፋት እንድርቅ ለኔ ብዙ የሆንከው አባ ለውለታህ ምላሽ እኔ ያንጥረኛል ቃል ድንገት ዘወር ስትል እንኳን ሳቅህ ቁጣክ ይናፍቃል እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት አባ የኔ ናፍቆት አባ የኔ ኩራት አባቴ ህይወቴ የኔ ማንነቴ ብቻ ሌላም ሌላም ሌላም ብዙ ቃላት ሀ ብዬ እስከ ፐ ፊደል ብደረድር ቃሌም ቃል አጠረው መግለፅ ያንተን ፍቅር ተስፋ ቢስ እንዳልሆን ባክኜ እንዳልቀር ለኔ  ብለክ የኖርክ የማታውቅ ድርድር የሆንከኝ ብርሃን ለህይወቴ ማገር አባቴ ባትሆን ይፀፅተኝ ነበር እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት ስሜ እንኳን ብቻው ያላንተ አይጠራም ያልስምህ ድጋፍ ብቻው አይቆምም እኔ ያንተ ጉድለት አንተ የኔ ሙላት ለኔ ሲል ያኑርክ ጠብኮክ ከክፋት ታዲያ እኮ አንድም ቀን ወድሃለው ብዬ ነግሬው አላውቅም የአባትን ፍቅር ሲኖሩት ነው እንጂ ቃላት አይገልፁትም እስኪ ቃል አውሱኝ ለሚስኪኑ አባት የምለው የለኝም ቃላት አጣሁለት ታውሱኝ እንደሆን ለባቴ ሚሆን ቃል እስኪ ጀባ በሉኝ ወድሃለው ልበል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ✍️✍️✍️𝐄𝐲𝐮𝐭𝐢 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭-𝐋𝐢𝐤𝐞-𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 @Yefkr_menged

  • 22 мая15,5 тыс798

    ''እየለፋ ያሳደጋቸውን ልጆች፣ አባታቸው ሌላ ሆኖ ያገኘው የከባድ መኪና ሹፌር አሳዛኝ ታሪክ''💔😭 አባትነት እምነት ነው ይላል ባለታሪኩ ሹፌር'' ''በሚስቱ የተከዳው ድንበር ተሻገሪ የከባድ መኪና ሹፌር የነበሩት አቶ ሲሳይ ''ሚስቱ እሱ ወደ ስራ ለረጅም ቀናት ሲወጣ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጥ የወለደቻቸውን'' የራሴ ልጆች ናቸው በማለት ሌት ከቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በበረሃ እየተቃጠለ ያሳደጋቸው ልጆች አባታቸው ሌላ ሆኖ አገኘው።'' በዚህ ጀግና አባት ላይ የተፈፀመው ክህደት በጥቂቱ:- ይህ ባለታሪክ አባት የገዛ ልጆቼ ናቸው ብሎ በፍቅር ያቀፈቸው፣ ሌሊት ከቀን በረሃ እያቆራረጠ ደሙን አፍስሶ ያሳደጋቸው ሶስት ልጆች በድንገት የሱ አለመሆናቸው በህክምና ቢረጋገጥ ምን ሊሰማው ይችላል? የከባድ መኪና አሽከርካሪው አቶ ሲሳይ ያስተላለፈው መልእክት የሰው ልጅን የትዕግስት ጥግ የሚያሳይ ነው። አቶ ሲሳይ የረጅም ርቀት አሽከርካሪ ሲሆን፣ ከዚህ ቀደም የነበረው የ14 ዓመት ትዳር ያለ ልጅ በመፍረሱ የልጅ ናፍቆት በውስጡ ነበረ፤ በሂደትም መተሀራ አካባቢ የቀድሞ ባለቤቱን አግኝቶ አዲስ ህይወት መመስረት ጀመረ። አቶ ሲሳይ ሱዳን በረሃ ውስጥ በስራ ላይ እያለ፣ ባለቤቱ መንታ ልጆችን ማርገዟን ሲሰማ በደስታ ተሞልቶ ነበር። ለህይወቱ ካሳ ናቸው ብሎ ባመናቸው ልጆች ላይ ትልቅ ፍቅርን አሳደረ፤ ይሁንና በቤቱ ሰላም መጥፋት ጀመረ ባለቤቱ ያለ እሱ እውቅና በተደጋጋሚ ቤት ትቀይር እንደጀመረች ያስረዳል። አቶ ሲሳይ እውነትን የተረዳው በአምስት ዓመት መንታ ልጆቹ አንደበት ነበር "አባዬ፣ አንድ ሰው እየመጣ እኔ ነኝ አባታችሁ እያለ ይረብሸናል" አሉት። ይህንን ሲሰማ አቶ ሲሳይ በድንጋጤ ራሱን ስቶ ክፉኛ ታመመ። ሶስተኛ ልጅ በተወለደ ጊዜ ደግሞ፣ ሌላ ወንድ መጥቶ "ልጁ የኔ ነው" በማለቱ ህመሙን በዝምታ ለመዋጥ ተገደደ። ባለቤቱ የልጅ ማሳደጊያ (ቀለብ) እንዲጨምር ክስ በመሰረተችበት ወቅት፣ ጉዳዩ ወደ ዲኤንኤ (DNA) ምርመራ አመራ፤ አቶ ሲሳይ የውጤቱን መልእክት የሰማው መኪናውን እያሽከረከረ በረሃ ላይ እያለ ነው። የጠበቃው ጥሪ ህይወቱን ለውጦታል፤ ሶስቱም ልጆች የእሱ አለመሆናቸው በይፋ ተረጋገጠ። በዚህ ሁሉ ክህደት ውስጥ አቶ ሲሳይ በስሜት ተገፋፍቶ ወንጀል ከመስራት ይልቅ፣ "ጫንቃዬን ያሰፋልኝ አምላክ ይመስገን" በማለት እውነታውን ተቀብሎ በቪዲዮ መልእክት ለሚመለከተው ወገን ልጆቹንና ባለቤቱን እንዲረከብ አሳሰበ። ይህ ታሪክ በርካታ የረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች ቤተሰቦቻቸውን ለማኖር ሲሉ በየቤታቸው የሚያሳልፉትን ድብቅ ፈተና ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እውነት መውጫዋ ረቂቅ ናት፤ ለዚህ ትዕግስተኛ አባት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠው! ይህ አሳዛኝ ገጠመኝ በብዙዎችን ልብ ውስጥ ትልቅ ጥያቄን ጥሎ ማለፉ እጅግ ያሳዝናል። አቶ ሲሳይ ብዙሀኑ እንድያውቅልኝ ያሉት ልብ የሚነካ መልዕክት የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፤ እንድህ ይላል አቶ ሲሳይ ሲናገር ብዙሀኑ እድያውቅልኝ እና እንድረዳኝ የምፈልገው ነገር በኔ ላይ ከደረሰው መከዳት ተቃራኒ ለቤታቸው ታማኝ እና ጥሩ የሆኑ የሹፌር ሚስቶችም አሉ፤ እጅግ በጣም የባሎቻቸውን መውጣት እና መግባት በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠብቁም አሉ ሲል በስሜት ተወጦ ይናገራል። በዚህ ተቃራኒ ደግሞ እኔን የገጠመኝ አይነት ህይወትን የሚያምሱ፣ ለአደጋ መንስኤ የሚሆኑ በትዳር አጋሩ ክፉ ስራ ምክንያት ቤቱን እያሰላሰለ ተደፍቶ የቀረ ብዙ ሹፌር አለ። እረፉ ሲሉ ተደምጠዋል! ''በመጨረሻም አባትነት እምነት ነው፣ እናትነት እውነት ነው'' የሚለውን ነገር ይዘን አንቀን እየኖርን ነበር ሲል በጠንካራ አንደበቱ ባለታሪኩ አቶ ሲሳይ መልዕክት አስተላልፏል።'' በዚህ እውነተኛ ታሪክ ላይ እርሰዎ ምን ይላሉ? ሀሳብዎን ያካፍሉን?   ✍️ያለው        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️ @Yefkr_Menged

  • 22 мая11,4 тыс13

    ታሪኩ እንደሚከተለው እናቀርባለን ተከታተሉን...

  • 17 мая12,9 тыс6111

    ውድ ወጣት ሴት። በ20ዎቹ ዕድሜ ውስጥ ስትሆኚ ጥሩ ባህሪ የሌላቸው ወንዶች ወደ አንቺ ይመጣሉ።ለፍቅር ሳይሆን፣ አንጸባራቂ፣ ቆንጆ ስለሆንሽ እና ወደ ሰውነትሽ ለመድረስ ስለሚፈልጉ ነው። በጣፋጭ ንግግር ያታልሉሻል።ስጦታ ይዘው ይመጣሉ። ትኩረት ይሰጡሻል እና ልዩ ስሜት እንዲሰማሽ ያደርጋሉ። በቀላሉ እንድትወድቂላቸው ​​የሚያደርጉበትን አይነት ቃላት ይናገሩሻል። ነገር ግን አንድ አስፈላጊ ነገር መረዳት አለብሽ። እንደዚህ አይነት ወንዶች አዳኞች ናቸው።ከአንዲት ሴት ወደ ሌላ ሴት ይንቀሳቀሳሉ።ሁልጊዜም ማንን መጠቀም እንደሚችሉ ያጠናሉ።በውጭ ጥሩ ሊመስሉ ይችላሉ፣ ነገር ግን ብዙዎቹ ከተለያዩ ሴቶች ጋር ብዙ ጊዜ ተኝተዋል። እንደዚህ አይነት ወንዶችን ወደ ህይወትሽ ስትፈቅጅላቸው ልማዶቻቸውን፣ ያለፈውን ጊዜያቸውን እና የአኗኗር ዘይቤያቸውንም ወደ ህይወትሽ እያስገባሽ ነው። እራስሽን ለስሜታዊ ህመም፣ ለመንፈሳዊ ጉዳት እና የወደፊት ሕይወትሽንም ቀስ በቀስ ሊያበላሹ ለሚችሉ በሽታዎች እያጋለጥሽ ነው። በትምህርት ቤትም ይሁን በቤት፣ በቤተክርስቲያንም ሆነ በማህበረሰብዎ ውስጥ፣ ለማንኛውም ወንድ እምቢ ለማለት ብልህነት ይኑርሽ። እናም ለማታውቂው ለማንኛውም ወንድ እራስሽን ለጾታዊ ግንኙነት ላለመስጠት ራስሽን ዝግጁ አድርጊ። አዎ፣ ወጣት ስለሆንሽ ለፆታዊ ግኑኝነት ፍላጎቶች ይኖርሻል። ገንዘብ ያለውን ወንድም ማግኘት ጥሩ ነው። ትኩረት የሚሰጥሽንም ወንድ ማግኘት ጥሩ ስሜት እንዲሰማሽ ሊያደርግሽ ይችላል። ሁላችንም እንደተወደድን እንዲሰማን እንፈልጋለን። ነገር ግን እምቢ ማለት ሲሳንሽ እና ለወሲብ እጅ ስትሰጪ ደስታው ለአጭር ጊዜ ብቻ ሊቆይ ይችላል።ገንዘቡም ለረጅም ጊዜ ሊቆይ አይችልም። ከዚያ በኋላ፣ ህመም፣ ፀፀት፣ እፍረት፣ የተበላሸ እምነት ወይም የዕድሜ ልክ መዘዝ ይኖረዋል ። የወደፊት ጊዜሼን በጊዜአዊ ደስታ አትለውጪ። ክብርሽን በጊዜአዊ ትኩረት አትቀይሪ። ጤናሽን በስጦታ አትለውጪ። ህይወትሽን ጠብቂ። የወደፊት ጊዜሽን ጠብቂ። ጤናሽን ጠብቂ። ክብርሽን ጠብቂ። ህይወትሽ ውድ ነው። በእሱ ቁማር አትጫወቺ።   ✍️ያለው        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️ @Yefkr_Menged