- Последний пост
- 28 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 158
- 1/48двое суток
- 181
- 1/72трое суток
- 195
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ ልቅደም ማትል ወታ አቅፋ ምትውል ከቤት እማኝ አላት ብዙ ለሷ ለኔ እመቤት በእንቁ ከደመቀው ከአንባር ባለድሪ ባትሮጥም እሷ ነች በሀገሩ ተጠሪ ፈጥነው እያለፏት አርገዋት ቀርፋፋ ቆመው ደግሞ ያይዋታታል ሲደክማቸው አልፋ አጉል ተቸኳኩላ ተጣድፋ ባትሮጥም ሰክናም እየሄደች ጊዜ አይረፍድባትም ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይቷ Dan admassu
የለሊት ሃሳቦች እና የ ምናብ ትንፋሾችን ያጣመረ ግጥም https://t.me/yemnabgetami
"Some love stories don't end with 'I love you too'; they end with 'I'll still wish you happiness,' and somehow, that takes even more love." Yonny Athan
love isn't only about being loved back. Sometimes it's about respecting someone's heart even when it doesn't choose yours.
🔥🔥🔥🔥
What's the point of watching football anymore? My king is not king. I won't watch football anymore. Yesterday my legend was Crstiano Ronaldo do Santos Auvero Today my legend is Crstiano Ronaldo do Santos Auvero for Tommorow my legend will be Crstiano Ronaldo do Santos Auvero
https://t.me/ethiopaaaddisenayagalagalu
💸 የምሳ ሰዓት የካሽ ሰዓት! ከጓደኞችዎ ጋር እየተጨዋወቱ ቢንጎን ይጫወቱ። ስልኮን ያንሱ፣ ቦቱን ይክፈቱ፣ ማሸነፍ ይጀምሩ! 💰 ፈጣን ክፍያ | 🎰 24/7 ስራ ላይ ነን 👉 t.me/Danibingooo 👉 t.me/dani_bingo_bot 👇 ጨዋታውን ለመጀመር ከታች ያለውን "Play Now" የሚለውን ይጫኑ! 👇
Y
መዝራትና ማጨድ መዝራትስ ቀላል ነው እንዳሻ መበተን÷ ኅላ አጭዶ መብላት ነው እኮ ሚከብደን የዘሩትን ብቻ ቢታጨድ ባልከፋ ÷ ዘር አድጎ ተክል ነው ስሩ እጅግ የሰፋ የዘራሀውን ብቻ ብታጭድማ ጥሩ ÷ በዝቶ ያፈራልሃል እጅግ ገኖ ቁጥሩ ስለዚህ ልብ በል÷ ቆም ብለህ አስተውል እድሜ ልክ ሚመዘዝ÷ ችግር ዛሬ አትፍጠር:: ✍️✍️ በዚታክ https://t.me/yegtmalem32
Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
#ዕጣ_ፋንታ አላውቃትም እና የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት ዮኒ ኣታን @yonatoz Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da
Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre Wagoota booda Har'a milkaa'e Amma Waancaa qabane Amma Diinni badeera በሀያ ሁለት አመት ታሪክ ስለሰራ Arsenal🔥🔥🔥 ዮኒ ኣታን @yonatoz Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
የለሊት ሃሳቦች እና የ ምናብ ትንፋሾችን ያጣመረ ግጥም https://t.me/yemnabgetami
ያልኩላትን ቃላት አንዱንም ሳታውቀው ትኖራለች በግፍ ዘነጋችው እንጂ እንኳን እሷ ለኔ ጆሮም አለው ደግፍ ተረሳስታኝ ኖራ የነገርኳትን ሆድ እሷ እንደምታውቀው ሰርክ እመኝኝ ማለት ልቤን አወለቀው ዙሮ ላይመለስ እንጨት ሆኖ ከሰል እኔ አንዴ ዝም ብል ተነጣጠልን መሰል። ዮኒ ኣታን @yonatoz Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም! ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ) አዝናኝ ወግ ግጥም.... ችላ የተባሉ እውነታዎችን ታገኙበታላችሁ!.......... በእኔ ይሁንባችሁ🫴👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna
እብድ ጊዜ (ሀብታሙ ሀደራ) ዛሬ ቀጥሬሽ ፣ ለዛሬ ድረሽ ከዛሬም ፣ አሁን ከአሁንም ፤ ቀድመሽ ....እንግዲህ ... 'እመጣለሁ ' ብለሽ ከጓጓሺኝ ወዲህ ጊዜውን ቅደሚው ፤ ተፈጥሮን እምቢ በይ እንደ አህዛብ ቀጠሮ ፤ ዛሬ ነገ አትበይ ብትችይ ትላንት ነይ! Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
https://t.me/haniyen1621
ከ ለውጡ በኋላ(ከቴዲ አፍሮ አልበም በኋላ) አዲስ ፅሁፍ ይዘን ብቅ እንላለን