- Последний пост
- 4 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት! የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ። የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ። አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎን ከግብ ለማድረስ አንሳር ሁል ጊዜም ከጎንዎ ነዉ! 100% ዲጂታል ከዋስትና ነጻ አካታች በሸሪዓ የተደገፈ የአንሳርን መተግበሪያን አሁኑኑ በማዉረድ በልበሙሉነት እና በክብር ወደ ቀጣዩ የፋይናንስ ግብዎ ይሸጋገሩ! Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halal App Store - https://apps.apple.com/us/app/ansar-digital-financing/id6739957293 ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZemZemEthiopia #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ-አካታች የፋይናንስ አገልግሎት! የፋይናንስ አገልግሎት ማግኘት ውጣ ዉረድ ሊኖረው አይገባም፣ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ሸሪዓን መሰረት ያደረገ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ ፣ ሴቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ ዜጎች አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን ዘምዘም ባንክን ስራ ላይ ያዋለዉ። የእጅ ስልክዎን ብቻ ተጠቅመው ፣ባጠረ ጊዜ ተደራሽ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በተለይም ሴቶች ፣ወጣቶች እና በአነስተኛ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ዜጎች ፋይናንስ ለማግኘት በቀላሉ ማመልከት ይችላሉ። አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር፣ ነባር ስራዎን ለማስፋፋት አሊያም የወደፊት ሕልምዎን ከግብ ለማድረስ አንሳር ሁል ጊዜም ከጎንዎ ነዉ! 100% ዲጂታል ከዋስትና ነጻ አካታች በሸሪዓ የተደገፈ የአንሳርን መተግበሪያን አሁኑኑ በማዉረድ በልበሙሉነት እና በክብር ወደ ቀጣዩ የፋይናንስ ግብዎ ይሸጋገሩ! Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.halal.gebeya.halal App Store - https://apps.apple.com/us/app/ansar-digital-financing/id6739957293 ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZemZemEthiopia #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic
ዘምዘም ባንክ በአቃቂ ገበያ! የምስራች ለአቃቂ እና አካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ!! ባንካችን 92ኛ ቅርንጫፉን ሞቅ ደመቅ ባለው መሀል አቃቂ ገበያ ውስጥ አቃቂ-ረህማን በሚል ስያሜ በቅርቡ ስራ ይጀምራል!! በቅርብ ቀን!!! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #ifbb
без подписи
አንሳር ዲጂታል ፋይናንስ በአለም አቀፍ የኢቲካል ፋይናንስ ፈጠራ ውድድር ሽልማቶች EFICA 2025 የከፍተኛ 3 ግሎባል ፈጠራን ተቀላቅሏል! የዘምዘም ባንክ ሸሪዓን መሰረት ያደረገው አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም በአቡ ዳቢ ኢስላሚክ ባንክ እና በለንደን የአክሲዮን ልውውጥ ቡድን በተዘጋጀው 7ኛው የኢቲካል ፋይናንሺያል ኢንኖቬሽን ውድድር እና ሽልማቶች (EFICA) ከመጀመሪያዎቹ ሶስት ዓለም አቀፍ ፈጠራዎች መካከል እውቅና ማግኘቱን በደስታ እናበስራለን። ፕላትፎርሙ ከክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር የጎለበተ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህ ውድድር በአለም ዙሪያ ከ150 በላይ አመልካቾች ጥብቅ በሆነ ሶስት ደረጃ የግምገማ ሂደት የተመዘኑ ሲሆን የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ፕላትፎርም በመጨረሻ 3 ምርጥ ፈጠራዎች ተርታ በመመደቡ ክፍያ ፍይናንሺያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የፊንቴክ ድርጅት በመሆን የ EFICA ተሸላሚ እንዲሆን አስችሎታል። ይህ ታሪካዊ ክንውን ኢትዮጵያን በኢቲካል ፋይናንስ እና ፈጠራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ እንድትገኝ አስችሏል። ይህ እውቅና የዛምዛም ባንክ እና አጋሩ ክፊያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ፈጠራን ለማስተዋወቅ እና ለMSMEs የፋይናንስ አቅርቦትን ለማስቻል ያላቸውን ያላሰለሰ ቁርጠኝነት አሳይቷል። ዘምዘም ባንክ እና ክፊያ በትብብር የአንሳር ፕላትፎርምን ወደ ትግበራ ይዘው በገቡ በጥቂት ወራት ውስጥ እንደዚህ አይነት ትብብሮች እንዴት የኢቲካል ፋይናንስ ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንደሚያመጣ አሳይተዋል። በዚህ ትብብር በሺዎች ለሚቆጠሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መከከለኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ተፈጥሮላቸዋል እንዲሁም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር ፋይናንስን በ3 ወራት ውስጥ ተመቻችቶላቸዋል። በሀገራችን መተግበር በቀጠለው የፋይናንሺያል ሴክተር ሪፎርሞችና እየተሻሻለ በመጣው ምቹ ምህዳር የተፈጠሩ እድሎችን ወደ ውጤት በመቀየር ለዚህ ወሳኝ ምዕራፍ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እና አጋሮች ሁሉ በዚህ አጋጣሚ ከልብ ማመስገን እንወዳለን። እንኳን ደስ አለዎት! የስኬት ጉዞው ይቀጥላል። Ansar Digital Financing joined the Top 3 Global Innovation at the EFICA Awards 2025! We are thrilled to announce that ZamZam Bank’s Shariah-compliant Ansar Digital Financing platform, powered by Kifiya Financial technology, has been recognized among the top three global innovations at the 7th Ethical Finance Innovation Challenge & Awards (EFICA) organized by Abu Dhabi Islamic Bank and the London Stock Exchange Group. With over 150 applicants from around the world passed through a rigorous three-step evaluation process where finally Ansar finally ranked among the top 3 innovations enabling Kifiya to become the first Ethiopian fintech company to receive the prestigious EFICA award. This historic milestone places Ethiopia on the global stage for ethical finance and innovation. This recognition demonstrates the ZamZam Bank’s and its partner Kifiya financial technology unwavering commitment to promoting innovation and enabling access to finance for MSMEs. ZamZam Bank launched the Ansar platform through partnership with Kifiya. In just a few months, we’ve demonstrated how such partnerships can unlock meaningful access to ethical finance. Through this collaboration, we have already empowered thousands of MSMEs & facilitated hundreds of millions of birr in financing in just 3 months. We are grateful for the regulatory reforms in Ethiopia that are continuously promoting an enabling environment. A heartfelt salute to all stakeholders, teams and partners who contributed to this milestone. Your hard work, creativity, and passion for ethical finance continue to inspire change and set new benchmarks. Congratulations to all! The journey continues. ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB
без подписи
ሴቶችን ማብቃት ማህበረሰብን ማጠንከር ነው!! ረመዳን የለውጥ ፣የዕድገት እና የመስጠት ወር እንደመሆኑ ዘምዘም ባንክ በዚህ የተቀደሰ ወር የሚያደርጉትን መልካም ስራዎች ሁሉ ለመደገፍ ከጎንዎ ነው። ማህበረሰባችንን ለማገልገል ቁርጠኛ እንደመሆናችን በተለይም ተገቢው የፋይናንሺያል አገልግሎት ያልተሰጣቸውን የሴቶችን የፋይናንሺያል ተጠቃሚነት ትኩረት በመስጠት በመጪው ጊዜ የሴቶች ሚናን ከፍ ለማድረግ እየተጋን እንገኛለን። ስራ ፈጣሪ እናቶችን እና ወጣት ሴቶችን በማበረታታት የዕድገት መሰረት እንዲሆኑ ከማድረግ ባሻገር ባንካችን የብዙኃን ተግዳሮት የሆነውን የፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ ከጥረታቸው ጎን ይቆማል። ይህን ታላቅ ዓላማ ዕውን ከማድረግ አንጻር ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዘምዘም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የኢትዮጵያ ሴቶች ፋይናንሺያል ትስስር ቦርድ ሰብሳቢ ይህን ራዕይ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት በመምራት ለስኬት ለማብቃት እያደረጉት ላሉት ጥረት በቅርቡ በባንክ ኢንደስትሪ ፈር ቀዳጅ ሴት አመራር በመባል ሽልማት የተቀበሉ ሲሆን ይህ ሽልማት ሴቶች ዕድሉን ካገኙ ከፍ ያለ የአመራር ክህሎት ያላቸው መሆኑን አመላካች ነው። ባንኩ ስራ በጀመረበት አመት በሴት ባለሙያዎች ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ሀጀራ የተሰኘ ቅርንጫፍ አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባቱ ይህንን ያሳያል፡፡ በሀጀራ ቅርንጫፋችን ደንበኞች በተለይም ሴቶች ገንዘባቸውን ማስተዳደር፣ የባለሙያ ድጋፍ ማግኘት እና የፋይናንስ አገልግሎቶችን በምቾት መከታተል ይችላሉ። በቅርቡም በሀገራችን የመጀመሪያው ከወለድ እና ከዋስትና ማስያዣ ነጻ በሆነው አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ በመታገዝ የብዙ ሴቶች ሕልም ዕውን በማድረግ ላይ እንገኛለን። በዘምዘም ባንክ የሴቶች ዕድገት ጠንካራ ቤተሰብ እንዲሁም ማህበረሰብ እንዲፈጠር እና ንግድ እንዲያብብ የሚያደርግና የማህበረሰብ ብልጽግናን የሚያመጣ ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ በከፍተኛ ትኩረት እየተሰራበት ነው። ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZemZemBank #Bank #ZemZemEthiopia #EmpoweringWomen #FinancialInclusion #WomenInLeadership #FutureOfBanking #Ramadan2025
ከ60 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት እና በዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር አማካይነት በአዲስ አበባ እስታዲየም የሚዘጋጀው የቁርዓን እና የዓዛን ውድድር እሁድ ጥር 25 ቀን 2017 ይከናወናል። ይህን ታላቅ ዝግጅት ለመታደም እንዲያስችልዎ የመግበያ ትኬትዎን በዘምዘም ባንክ በኩል በማንኛውም የክፍያ መንገድ በመጠቀም፣ ማለትም ከየትኛውም የባንክ አካውንት፣ በቴሌ ብር፣በቪዛ ካርድ ወይም ሳንቲም ፔይን በመጠቀም በዘምዘም ባንክ በኩል በቀላሉ የመግቢያ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ። https://santim.io/?eid=9220 ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB
без подписи
https://fb.watch/csc89UYtLb/
በዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት የኤቲኤም ካርድ መጠየቂያ ቅጽን በመሙላት ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን እንዲወስዱ በአክብሮት እንጋብዛለን ። ዘምዘም ኤቲኤም ካርድን በሁሉም የኤቲኤምና ፖዝ ማሽኖች ላይ መጠቀም ይችላሉ። #ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ
https://www.facebook.com/zamzambanksc/videos/622803005463974/?app=fbl
без подписи
የኡሙ ኩልስመ፡ የሙሉካ ልጆች፤ የእምነት ተምሳሌት፡ የሐጅ አሊዬ ፈርጦች፤ የጥንካሬ ምንጭ፡ የጥበብ ውጤቶች፤ ባህላቸው ሱና፡ የሃቢብ ወዳጆች፤ ሓራም ሚጠየፉ፤ ሃላል ነው ከስባቸው፤ ተጨማሪ ደስታ፡ ሐሴት ሊሆናቸው፤ ተወዳጅ ባንካችን፡ ዘምዘም መጣላቸው፡፡ ዘምዘም ባንክ ወራቤ አግኖት ሕንፃ ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁን
አዲሱ የሸሪሀ ህግን በመከተል የሚተዳደረው ዘምዘም ባንክ የባንኩን በሀላል የመጀመር ብስራት በማብሰር ልዮ ልዮ ስጦታዎችን ለደንበኞቹ ይዞ መቷል #የ2014 በጀት አመት#ያጋሩ ይሸለሙ https://t.me/Zemzembanksc እንኳን ደስ አላችሁ የዘምዘም ባንክ እድገት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 10 በመቶ ወደ 40 በመቶ ማደጉን ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_ከድር_ከማል እስከ መስከረም_30 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል። https://t.me/Zemzembanksc እስከ_መስከረም_30 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! # 1ኛ . ለ100 እድለኞች ከ30,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 42 ኢንች ፍላት ስክሪን ቲቪዎች እና ከ10,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እቃዎች # 2ኛ . ለ 80 እድለኞች 20ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ # 3ኛ . ለ 75 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች # 4ኛ . ለ 50 እድለኞች 10ሺ ብር እና የSAMSUNG A10S የሞባይል ቀፎዎች # 5ኛ . ለ 20 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_30 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ‼️ በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይተግብሩ። 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/Zemzembanksc 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) https://t.me/Zemzembanksc
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи