AASTU Community School (አአሳቴዩ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት)
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 866
- 1/48двое суток
- 992
- 1/72трое суток
- 1 070
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📢 የትራንስፖርት አገልግሎት መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ት/ቤት ልጆቻችሁን ላስመዘገባችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ማህበረሰብ ት/ቤት ሙሉ ክፍያው በወላጆች የሚሸፈን የተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚፈልጉ ተማሪዎችን መኖሪያ አድራሻ መረጃ ለመሰብሰብ እና ትራንስፖርት ለማዘጋጀት ይረዳው ዘንድ ይህ ቅጽ አዘጋጅቷል። የሚሰጡት መረጃ ትምህርት ቤቱ የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆኑ ተማሪዎችን ትክክለኛ ብዛት እና መኖሪያ አድራሻዎች ለይቶ ለማወቅ ብቻ የሚያገለግል ይሆናል። 🔗 መረጃውን ለመሙላት ይህንን ሊንክ ይጫኑ ፡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeX6p0Ieaf0aJBBxsbKD3gxB43vnQdqmJL4CWYFogJVEwMJjw/viewform?usp=dialog 📌 ማስታወሻ፡ የተመዘገቡ ከአንድ በላይ ልጆች ካሉዎት እባክዎን ለእያንዳንዱ ልጅ ቅጹን ለብቻው በመሙላት ያስገቡ። ⏰ የመጨረሻ መሙያ ቀን፡ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ወላጆች/አሳዳጊዎች የተገለጸውን የጊዜ ገደብ በማክበር መረጃውን በትክክል እንዲሞሉ እናሳስባለን።
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ያዘጋጀ ስለሆነ ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 September 2026) ድረስ “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለ30 ተማሪዎች ያዘጋጀ ስለሆነ መማር ፍላጎት ያላቹህ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በሌቨል 2 የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ መረጃ ያላቹሁ ተማሪዎች እንዲሁም ዘንድሮ የ12ኛ ማጠቃልያ ፈተና የተፈተናቹሁ ተማሪዎችን ጨምሮ ✅ 2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታቹህ ሪፖርት ካርድ (ውጤት) ✅ የትምህርት ቤት መታወቂያ ኮፒ ✅ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በለቨል 2 እና በላይ የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ የሚገልጽ ማስረጃቹሁን በአንድ ላይ ፋይል (📌 Merged PDF File) በማድረግ በዚህ (https://forms.gle/jFGMahtNH3TtC2P56) ጎግል ቅጽ ላይ በመሙላት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
Beeksisa yeroo lammaffaaf bahe Akkuma beekamuu manni barumsaa moodela hawaasaa AASTU sagantaa Afaan Oromoo tiin barattoota gulantaa jalqaba(BSTD) KG1-kutaa 6ffaa tti galmeessuun bara barnootaa 2019 A.L.I tti mala baruuf barsiisuu eegaluuf qophii isaa xumuree jira. Haata'u malee, maatiin ijoollee keessan gulantaa tokkoffaa bakki (KG2-Kutaa 6ffaattii) waan jiruuf galmeessisuu warri barbaaddan bakka muraasa qabnu irraattii hanga gaafa guyyaa 29/11/2018 A.L.I tti galmeessisuu akka dandeessan kabajaan isin beeksifna.
ከይቅርታ ጋር ለግዜው እያስተናገድን ያለንው ከፍት ቦታ የተገኘላቸውን ተጠባባቂዎችን ብቻ ነው
ሰላም ወላጆች ከዚህ በፊት ተጠባባቂ ሆናችሁ ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች ብቻ ሰኞ ጠዋት አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ ምዝገባ እንድታካሂድ በአክብሮት እንገልጻለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Galmeen Barattoota Afaan Oromoo kan gulantaa Jalqabaa(KG1)bakkii jiru waan guuteef kaffaltii akka hin rawwaannee kabaajan isiin beeksiisna!!!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
CamScanner 07-28-2026 16.10.pdf
видео или голосовое, без подписи
For grades 7 and 8, preregistered on Sunday and Monday are accepted for formal registration, and we will update the list and post it
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи