AASTU STEM CENTER
Статистика- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 365
- 1/48двое суток
- 2 710
- 1/72трое суток
- 2 923
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል “AI and Mathematical Research” STEM Camp ያዘጋጀ ስለሆነ ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል ከነሃሴ 25/2018 ዓ.ም (31 August 2026) እስከ ነሃሴ 29/2018 ዓ.ም (04 September 2026) ድረስ “AI and Mathematical Research” STEM Camp ለ30 ተማሪዎች ያዘጋጀ ስለሆነ መማር ፍላጎት ያላቹህ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በሌቨል 2 የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ መረጃ ያላቹሁ ተማሪዎች እንዲሁም ዘንድሮ የ12ኛ ማጠቃልያ ፈተና የተፈተናቹሁ ተማሪዎችን ጨምሮ ✅ 2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታቹህ ሪፖርት ካርድ (ውጤት) ✅ የትምህርት ቤት መታወቂያ ኮፒ ✅ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማዕከል በለቨል 2 እና በላይ የተማራቹሁ ወይም የፓይተን ትምህርት ስለመማራቹሁ የሚገልጽ ማስረጃቹሁን በአንድ ላይ ፋይል (📌 Merged PDF File) በማድረግ በዚህ (https://forms.gle/jFGMahtNH3TtC2P56) ጎግል ቅጽ ላይ በመሙላት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
LEVEL 3 Advanced project የምትሰሩ ተማሪዎች ነገ እሮብ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ስቴም እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
видео или голосовое, без подписи
ለLEVEL 3 ተማሪዎች በሙሉ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 LEVEL 3 Group 1 የምትመጡበት ቀን እሮብ ሲሆን÷ LEVEL 3 Group 2 ደግሞ ቅዳሜ መሆኑን እናሳውቃለን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለLEVEL 3 ተማሪዎች በሙሉ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 LEVEL 3 Group 1 የምትመጡበት ቀን እሮብ ሲሆን÷ LEVEL 3 Group 2 ደግሞ ቅዳሜ መሆኑን እናሳውቃለን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለክረምት የSTEM (ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ) መርሃ ግብር ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ አካሄደ ሃምሌ 18/2018 ዓ.ም +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ከሚያከናውናቸው ማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) የክረምት መርሃ ግብር አንዱ ነው። ዩኒቨርሲቲው በክረምት ወራት እንዲሁም በበጋ ወቅት ቅዳሜና እሁድ ትምህርቶችን በመስጠት ህፃናት ተማሪዎች ለሳይንስ ያላቸውን ፍቅር እንዲያዳብሩ እና የፈጠራ ባህል እንዲገነቡ አርዓያነት ያለው ስራ እየሰራ ይገኛል። በዚህም መሰረት ለ2019 በጀት ዓመት የክረምት መርሃ ግብር ከደረጃ 0 እስከ ደረጃ 3 ያሉ ተማሪዎችን በመመልመል ምዝገባ ማከናወኑ ይታወሳል። ተጨማሪ ለማንበብ https://web.facebook.com/aastu.edu.et?cft[0]=AZZ0kkv8MzCRQ08qYxfshcciej3sR2Y-r6smYXtxf0mLFTWnml7X6CltRTdrvb-pqt6KWf_W2v5fTqfbVtR6BhZxlhP5otY5OSitF_ZIB_X8aZ4NiCz1RB_6PpY9aly4emHgrS9ZcL0cN6M6iPE1LlNr&tn=-UC%2CP-R
======================== በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM የክረምት መርሃ-ግብር ትምህርት ለመማር ለተመዘገባችሁ አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች እንዲሁም ለነባር ስቴም ተማሪዎች በሙሉ :: ======================== በቅድሚያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ትምህርት ለመማር በመመዝገባችሁ ምስጋናችንን እየገለጽን በሌቭል 0፣ በሌቭል 1፣ በሌቭል 2 እና በሌቭል 3 የSTEM ትምህርት ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ሳምንታት ትምህርቱ በዩኒቨንቨርስቲው ይሰጣል። በመሆኑም ለማስተማር የተቀበልናቸውን የተማሪዎች ስም ዝርዝር ከተመደባቹሁበት ክፍል (Section) እና የትምህርት መርሃ ግብር ጋር በአንድ ፋይል (Merged PDF File) በዚህ ቴሌግራም የለጠፍን ሲሆን ለአዲስ ተማሪዎች (ሌቭል 0 እና ሌቭል 1) ቅዳሜ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም በ3፡00 ሰዓት የትምህርት ማስጀመሪያ (የኦረንቴሽን) መርሃ ግብር በዩንቨርስቲው ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ የተዘጋጀ ሲሆን ሌሎች ተማሪዎችም (በሌቭል 2 እና በሌቭል 3) በተለጠፈላችህ የትምህርት መረሃ ግብር መሰረት ትምህርታቹሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን። ======================== ማሳሰቢያ፡- 1. የSTEM ትምህርት መርሃ-ግብርን ለመማር ለአዲስ ተማሪዎች የትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩን መከታትል ግድታ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። 2. ለተማሪዎች በራሳቹሁ ትራንስፖርት መምጣት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ========================
☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️ LEVEL 3 ለጨረሳችሁ የስቴም ተማሪዎች በሙሉ ☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️ ለሀገር አቀፍ ውድድር የሚሆን የፈጠራ ስራ ሃሳባችሁን እንድታስገቡ እናሳወቅን፣ ምዝገባው እስከ ሰኞ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን መግለጽ እንወዳለን። ለመመዝገብ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ https://forms.gle/KeEgytYmHxtcBD3f7 ☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️
========================= አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች ========================= የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት (AASTU Community School) ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ከኬጂ 1 እስከ 8 ክፍል ድረስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ስለሆነም ስለትምህርት ቤቱ መረጃ ለማግኘት የትምህርት ቤቱን የቴልግራም ችናል (https://t.me/aastu_cs) ላይ በመቀላቀል ወቅታዊ መረጃ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። =========================