AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS
СтатистикаThis channel opened for fresh students by AASTU students.😁 In this channel we try to send poll questions and quizzes that will help you to strength your studying skills. . For ads contact this account @barney_ted
- Последний пост
- 09:58
- Последнее чтение
- 12 авг.
- Постов за неделю
- 25
- Всего постов
- 419
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 968
- 1/48двое суток
- 4 547
- 1/72трое суток
- 4 904
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
very accurate😂😂
#Urgent ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች። በሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት፣ በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ ቤተሰባችን ብቻውን መሸከም እየከበደው ነው። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንለምናለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮይ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ❤️ መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ ማድረግ እንዲሁ ትልቅ እርዳታ ነው። የገንዘብ መላኪያ መንገዶች 🏦 CBE: [1000487578828] 📺 Telebirr: [0911179293] 🧾 Awash Bank: [013471629151800] 💵 Go Fund me account: [https://gofund.me/4ad62f48c] ሁሉም account ራሄል አረጋይ ነው እሚሉት ። ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም በአካል መጣችሁ መጎብኘት ከፈለጉ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ 📞 [0938859859] 📞 [0911179293] እግዚአብሔር ኤልሮይን ይፈውሳት፣ የምትሰጡትንም ሁሉ ይባርክላችሁ። እንደ አንድ ልብ ተሰብስበን ለኤልሮይ ተስፋ እንሁን።
So software engineers gonna replace by some highschool nibbas🙈😂😂😂 Oh no man....
видео или голосовое, без подписи
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው።
🌟 Welcome to JAH SHOP — Your Digital Paradise! 🌟 🛍️ Unlock a world of premium subscriptions & digital products at unbeatable prices! 🇪🇹💻 ✨ Featured Products: • 💎 Gemini Pro — 250 ETB • 🎨 Canva Pro — 250 ETB • 🎓 Coursera — 600 ETB • 💻 Replit Core — 4,999 ETB • 🎬 Netflix — 650 ETB • 🎮 EA FC 26 PC — 599 ETB • 🛡️ NordVPN — 700 ETB • 📝 Notion Business — 499 ETB • 💼 LinkedIn Business & Career • ➕ And so much more! 🎟️ Promo Code: AASTU_POLL 💰 Get Gemini Pro for ONLY 200 ETB! 🎯 Perfect for students, creators, developers, and professionals alike! ⚡ Why Choose Us? • 🚀 Fast Delivery • 💰 Affordable Prices • 🤖 Easy Ordering Process • 🔄 Automatic Service Activation 📲 Order Now: @Jah_Shop_bot 🔥 JAH SHOP — Premium Tools. Better Prices. Your Digital Future Awaits! 🌐✨
🇪🇹 ETHIOPIAN AIRLINES TRAINEE RECRUITMENT IS NOW OPEN! ✈️ Ethiopian Airlines has officially opened applications for fully ET-sponsored trainee positions across Cabin Crew and specialized Aircraft Maintenance roles. Take off on your aviation career with Africa's leading airline! 🌍 Open Sponsored Positions: ✈️ Trainee Cabin Crew 🧰 Trainee Aircraft Mechanic ⚡️ Trainee A/C Powerplant Technician 📡 Trainee A/C Avionics Technician ▶️ Trainee A/C Airframe Technician 🔧 Trainee A/C Cabin Maintenance Technician 🏢 Trainee A/C Structure Technician ⚙️ Trainee A/C Maintenance Technician Important Dates & Details: 🗓 Start Date: August 10, 2026 🗓 Deadline: August 14, 2026 🔗 To read all the requirements and instructions 🔗 To Apply use this Link ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤 📊📊 📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📕📕📕📕📕📕 📊📊