AAU-Salafi Students Jemea
Статистикаይህ ይፋዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ-ሰለፊይ ተማሪዎች "Telegram-Channel" ሲሆን በአላህም እገዛ የቁርዓንና ሀዲስን አስተምህሮ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ለግቢያችን ብሎም ለመላው ማህበረሰብ የሚተላለፍበት ይሆናል። "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡" አት-ተውባህ:119 ሀሳብ፣አስተያየት እና ዕርምት👇 ያድርሱን! @aaussjfeedback_bot
- Последний пост
- 6 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 263
- 1/48двое суток
- 301
- 1/72трое суток
- 325
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔷 እድለ ቢስነት ከተሰማህ ምን ማድረግ ነው ያለብህ ⁉️ ወንድሜ ነገሮች ተወሳስበው እድለቢስ ነኝ እንዴ የሚል ስሜት ከተሰማህ ከእናትህ ጋር ያለህን ግንኙነት ፈትሽ ! አላህ በተከበረው ቃሉ ስለ ነብዩላሂ ዒሳ ሲነግረን እናታቸው መርየም እሳቸውን ወልዳ ወደ ህዝቦቿ በመጣች ጊዜ በዝሙት የወለዳቻቸው መስሏቸው በወረፏት ጊዜ በአንቀልባ አዝላው ወደ ነበረው ህፃን እያመላከተች እሱን አናግሩት ስትላቸው እንዴት በአንቀልባ የሚታዘልን ህፃን እናናግራለን ሲሉ አላህ አናግሯቸው መልስ ሲሰጡ : – " قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል ፡፡» وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ وَأَوْصَانِي بِالصَّلَاةِ وَالزَّكَاةِ مَا دُمْتُ حَيًّا «በየትም ስፍራ ብሆን ብሩክ አድርጎኛል ፡፡ በሕይወትም እስካለሁ ሶላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል ፡፡» وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا «ለእናቴም ታዛዥ (አድርጎኛል) ፡፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡፡ የመርየም ምእራፍ ከ (30 – 32) አላህ የዋለላቸውን ውለታና ያዘዛቸውን ነገር ሲናገሩ መጨረሻ ላይ ለእናቴም ታዛዥ ( መልካም የምውል) አድርጎኛል ። ትእቢተኛ እምቢተኛ ( እድለቢስ) አላደረገኝም ማለታቸውን ነገረን ። ይህ ማለት እናትን ( ወላጆችን) ማመፅ እድለቢስ የሚያደርግ መሆኑን ያሳየናል ። http://t.me/bahruteka
видео или голосовое, без подписи
ዐቂዳሽን ማወቅሽ፡ በፈተና ጊዜ ሰዎች ሲደናገሩ እንዳትደናገሪ፣ ከሞት በኋላ ከጌታሽ ፊት ስትቀርቢ እንዳታፍሪ ያደርግሻል። © https://t.me/aaussj https://t.me/aaussj
Free workbook for Houston Seminar 2026: CONCISE NOTES ON THE ḤĀ’ĪYAH POEM A CLASSICAL TEXT THAT CLARIFIES THE CREED OF AHL AL-SUNNAH STUDY GUIDE & WORKBOOK
👉 ሐቅን ለሰዎች ማድረስ ግዴታ ነው ! قال الشيخ ابن باز – رحمه اللّه – : " ويجب أن تحرص على نشر العلم بكل نشاط وقوة، وألا يكون أهل الباطل أنشط في باطلهم، وأن تحرص على نفع المسلمين في دينهم ودنياهم. وهذا واجب العلماء شيوخا وشبابا - أينما كانوا - بأن ينشروا الحق بالأدلة الشرعية، ويرغّبوا الناس فيه، وينفّروهم من الباطل ويحذّروهم منه ". مجموع فتاوى ومقالات متنوعة ٦٨/٦ 🔹 ታላቁ የዘመናችን ሊቅ የነበሩት ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : – " በሁሉም አቅምና መበረታታት ዒልምን ለማስፋፋት መጓጓት አለብህ, የባጢል ሀይሎች በባጢላቸው ካንተ በላይ እንዳይሆኑ, ሙስሊሞችን በዲናቸውም በዱንያቸውም ለመጥቀም መበርታት አለብህ, ይህ የዑለሞች ግዴታ ነው የእድሜ ባለፀጋም ሆኑ ወጣት የትም ቢሆኑ, ሐቅን በመረጃ ማስፋፋት አለባቸው, ሰዎችንም ወደ ሐቅ እንዲጓጉ ማድረግ አለባቸው ። ከባጢል ሊያስጠነቁቁዋቸውና እንዲርቁ ሊያደርጓቸው ይገባል "። http://t.me/bahruteka
በዲን ያልታነጸ ሺህ ግዜ ቢማር ያው ጃሂል ነው‼️ 🎙አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) @aaussj
@aaussj
ለአሏህ እጅ ማጽደቅና አህባሽ ~ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀ ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆ ↪️ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ | 🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ አላህ ይጠብቀዉ ┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:- │ │➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ │➩ የኪታቡ pdf │➪ ማስታወሻ መያዣ │➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ ┕╺╺╺╺ አፕሌኬሽኑን ለማውረድ 👇👇 [ይጫኑ] ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app
https://t.me/aaussj https://t.me/aaussj
"ለተበዳዬች ታላቅ ብስራት" ("بشرى سارة للمظلومين") 👈تآمروا عليك (በአንተ ላይ አሴሩ) 👈دبروا لك المكائد (በአንተ ላይ ተንኮሎችን ጠነሰሱ) 👈دمروا بيتك (ቤትህን (በተንኮልና ሴራ) አወደሙ) 👈شوهوا سمعتك (መልካም ስምህን (ዝናክን) አበላሹ) 👈لا تحزن كل ما فعلوه بك سيرجع إليهم (አትዘን (አትተክዝ) በአንተ ላይ የፈፀሙት (ሴራዎች፣ ተንኮሎች፣ ደባዎች) ሁሉ ወደ እነርሱ ይመለሳልና።) 👈والله تعالى هو الذي يقول (وَلَا يَحِيقُ الْمَكْرُ السَّيِّئُ إِلَّا بِأَهْلِهِ) (ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላልና፦ «ክፉው ሴራ የሚመለሰው (የሚያጠቃው) በባለቤቱ (ያንን ሴራ በጠነሰሰው) ላይ እንጂ በሌላ አይደለም።») 👈والله تعالى حينما يراك مظلوما هو الذي ينصرك (ከፍ ያለው ጌታችን አላህ ተበዳይ ሆነ በሚያይ ግዜ የሚረዳክ እርሱ ነው።) 👈في حديث قدسي وعزتي وجلالي لأنصرنك ولو بعد (በሐዲስ ቁድሲም አላህ (ለተበዳይ ታላቅ ቃልኪዳንን ሲይዝለት) እንዲህ ብሏል፦ «በልቅናዬ በክብሬ እምላለሁ፤ ምንም እንኳን ጊዜ ቢወስድም በእርግጥም እረዳካለው።») ቁልፍ መልዕክት —በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን በላጭ እንደሆነ ምክንያቱም የአላህ እርዳታ ከበዳይ ጋር ሳይሆን ከተበዳይ ጋር በመሆኑ። —በሰዎች ላይ ሴራዎችን፣ ተንኮሎችን ብሎም ደባዎችን መሸረብ የግዜ ጉዳይ እንጂ መዘዙ በሴረኛው ላይ እንደሚመለስ። —በሴራና ተንኮል የሚፈርስ መሰረት እንጂ የሚገነባ ቤት እንደማይኖር መገንዘብ። ✍أبو معاذ https://t.me/ibnbaz1212
خيرُ الناسِ أنفعُهم للناسِ The Prophet ﷺ said: “The best of people are those who are most beneficial to others.” Conversely, the worst of people are those who bring the most harm to others. @aaussj
ወርቃማ ንግግር ኢማም ሙቅቢል- رحمه الله- እንዲህ አሉ፦ ❝አላህ አእምሮ በመስጠት ጸጋውን ዋለልህ። ነገር ግን አእምሮ የሰጠህ ቁርኣን እና ሀዲስን ልትረዳበት እንጅ ልትቃረንበት አይደለም❞። ኢጃበቱስ-ሳኢል (217/218) join and share👇👇👇 ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
👉 ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ይጥቀም ! የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ከናንተ ውስጥ ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ያድርገው " ። ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል ። http://t.me/bahruteka
🔷ሰዎች አይቀበሉትም በሚል ሰበብ ኡለሞች እውነቱን እዳያብራሩ ማድረግ አይፈቀድም! ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል ፡ “ግን ጉዳዩ ይኸውልህ ፣ አንዳንድ ሰዎች አሊሞቹ እውነቱን እንዳያብራሩ ያበረታታሉ፡፡ 'ሰዎች ተጠቃሚ ላይሆኑ ለምን ግልጽ ታደርጋላችሁ?!' ይላሉ፡፡ ይህ የተከለከለ ነው፡፡ እንዲህ አይነቱ ንግግር ሰዎች ከእውነት ተስፋ እንዲቆርጡ ስለሚያደርግ ተቀባይነት የለውም፡፡ ኡለሞች እውነቱን ካብራሩ ፣ ጠቀመም አልጠቀመም ሌላው ቀርቶ ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ላይ መሆናቸውን ማወቃቸው (እንደቀላል መታየት የለበትም፡፡) ምክንያቱም ኡለሞች ሰዎች ከእውነት ጋር የሚቃረን ተግባር እየፈጸሙ እየተመለከቱ ዝም ካሉ ፣ ሰዎች ምን ያስባሉ ፣ ተግባራቸው ትክክለኛ እውነት እንደሆነ ያስባሉ፡፡ ስለዚህ በዚያ ተግባር ላይ ይቀጥላሉ እና ይለምዳሉ ፡፡ ነገር ግን ውግዘቱን ካዩ ትክክል እንዳልሆኑ ያውቃሉ፡፡ እናም ከዚህ ሌላ ጥቅም ባይኖር ኖሮ በቂ ይሆን ነበር፡፡ ስለዚህ እውነቱን የማብራራት አስፈላጊነትን ፈጽሞ አቅልለህ አትመልከተው፡፡” فتح ذي الجلال والإكرام بشرح بلوغ المرام (2\437) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
🎊 ألف ألف مبروك التخرج 🎊 🎉Congratulations to all our students! May Allah bless your success, increase your knowledge, strengthen your iman, and grant you a bright future filled with barakah. 🤲✨ بارك الله فيكم، ووفقكم الله لما يحب ويرضى. 🤲✨
💡ፆመኛ ሲያፈጥር የሚለው ዱዓ!💡 <======================> 🥛ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. 🥛ዘሀበ ዞመኡ ወበተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አላህ 💈ትርጉም፦ «ጥም ተወገደ የደም ሥር ተብላላ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳውም ፀደቀ ማለት ነው»። ➩ሌላም፦ ➴➴➴➴➴ 🥛اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ. 🥛አላሁመ ኢኒ አሰአሉከ ቢረህመቲከ ለቲ ወሲዓት ኩለ ሸይኢን አን ተግፊረሊ 💈ትርጉም፦ አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/Durusu_Abu_Anes https://t.me/Durusu_Abu_Anes https://t.me/Durusu_Abu_Anes
🔶#የኻሊድ ክብሮምን ዝንባሌ ግልፅ ማድረግ፣ ከጥመቱ ማስጠንቀቅና ቁርኣኒይ ከሚባሉት ጠማማ ተጣሪ (ሰባኪዎች) መሆኑን ማጋለጥ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan