tgindex
ABIA CHOIR

🔍 ABIA (አቢያ) ማለት፦በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የአንድ ግለሰብ ስም ስሆን የስሙ ትርጉም "እግዚአብሔር አባተ ነው "ማለት ነዉ።1ዜና 3፥10

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 083
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
401
22 постов
Вовлечённость
37,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 22
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
164
1/48двое суток
187
1/72трое суток
202

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • My ጴንጤ people did u notice ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሆነ generation መቷል Kingdom Sound ላይ የሚዘመሩ መዝሙሮችን original ዘማሪ የማያውቅ ትውልድ . . ብታዩ some of them even think that the songs belong to Kingdom Sound itself. ኧረ በዋቃ🙊 . . የ 90's መዝሙሮችን ዘማሪ ማወቅ ደሞ definitely makes u old 🙊😁 እንዲሁ እንደዋዛ አረጀን ማለት ነው 🙈😁 እስኪ ንገሩኝ... ከመዝሙሮች ውስጥ "የKingdom Soundዶች መዝሙር " ተብሎ ሲወራ ሰምታችሁ ደማችሁ የፈላበት አጋጣሚ አለ? እኔ ብዙ ጊዜ 😁 አንድ ቀንማ የ ዘማሪውን መዝሙር እየሰማው ,,, ኧረ ዋናውን ክፈቺው ተብያለሁ (ዋናው የ kingdom soundዶች መሆኑ ነው) 🙆‍♀️ Kingdomሞችንም የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን 🙌 https://t.me/abia2013 https://t.me/abia2013

  • ከዚህ በማስከተል የኔን ሀሳብ አጋራለሁ። 1.ሙዚቃ ምንድነው ? 🎼ሙዚቃ ልዩ ውበት ያለው በሰው ልቡና ውስጥ ሰርጎ በመግባት ስሜትን የሚገለጽ በወጉ የተደረደሩ ድምፆች ስብስብ ነው ። In addition  Music is " the art of sound and ear". 2. መዝሙርስ ምንድነው ? 🎙መዝሙር ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ የሆነ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል እና ቅዱሱን ተስፋ ማዕከል ያደረገ ዜማ እና ግጥም ያለው ሙዚቃዊ ሾል ነው ። 3. መዝሙር መለኪያዎች(Standards) አሉት ካሉት ምን ምንድናቸው ? መዝሙር ብዙ አይነት መለኪያዎች አሉት በእኔ እምነት መሠረታዊ ናቸው የምላቸውን ነው ከዚህ በማስከተል ያስቀመጥኩት ። መዝሙሮች ፦ 📌 ከእግዚአብሔር ቃል የመነጩ ሊሆኑ ይገባቸዋል ። 📌 የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል በትክክለኛው መንገድ የሚያትቱ መሆን አለባቸው ። 📌 መሠረታዊ የሆኑ የዜማ እና የግጥም እንዲሁም የሙዚቃ ህጎችን መከተል አለባቸው ። 📌 ከተቀደሰ ህይወት እና ከንጹሕ ልብ የሚመነጩ መሆን ይገባቸዋል ። 4) ስንት አይነት መዝሙሮች አሉ? በዋናነት ሶስት አይነት መዝሙሮች አሉ ። 1. የምስጋና 2. የውዳሴ 3. የቅዳሴ 📌የምስጋና መዝሙሮች ስለተደረገልን ፣ ስላልተደረገልን እና ገና ስለሚደረግልን(በተስፋ) ነገር ለእግዚአብሔር ያለንን የማይለወጥ Gratitude የምንገልጽባቸው መዝሙሮች ናቸው ። 📌የውዳሴ መዝሙሮች ስለእግዚአብሔር አደራረግ ድንቅ ሾለ ሆኑ የእጆቹ ስራዎች(ሾለ ፍጥረቱ) አድናቆታችንን እየገለጽን ለእግዚአብሔር እውቅና የምንሰጥባቸው የመዝሙር አይነቶች ናቸው  ። 📌የቅዳሴ መዝሙሮች ሾለ እግዚአብሔር ማንነት ብቻ ስለቅድስናው ፣ ስለታላቅነቱ ፣ ስለማይመረመረው እውቀቱ እና ጥበቡ ወዘተ የምናትትባቸው መዝሙሮች ናቸው ። በዋናነት የመዝሙር አይነቶች እነዚህ ቢሆኑም እንደ የንስሃ ፣ የምልጃ ወዘተ አይነት መዝሙሮችም ይገኛሉ ። Abiachoir

  • #የመዘምራን_አለቃና_እረኛ #መጋቢ_ደበበ_ለማ ዘሪሁን ግርማ እኛ ስንጠራው "ጋሽ ደቤ" (በታላቅ አክብሮትና ፍቅር ጋር) እንለዋለን። በጣም የተወደደ የቤተክርስቲያን አባት፥ የመዘምራን አባት የተወደደ እና በመዘምራን (Choirs) አንጻር እጅግ በብዙ ሺዎች ዘማሪያን ያፈራ እና ቀዳሚ ፈር ቀዳጅ ከምንላቸው ነው ጋሽ ደቤ። በቅርቡ ዘማሪ ሳሚ ተስፋሚካኤል 'ስላገለገልከን እናመሰግናለን' ብሎ ባዘጋጀው የመዝሙር ኮንሰርት ላይ ካባ አልብሶ አመሰግኖታል። ጋሽ ደቤ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የመዘመራን አለቃ ሆነህ በብዙ ዘማሪያን ስላፈራህ፥ ስላገለገልከን እኛም እናመሰግናለን። የጋሽ ደቤ አገልግሎት ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ሾለ ስራው ሾል ሁሉ ለማውራት አይደለም። እሱን በተመለከተ "የተፈጸመ ጥሪ" በመጋቢ ደበበ ለማ ቦጋለ የህይወት ታሪኩንና፥ የአገልግሎት መንገዶቹን ጽፎልናል። ገዝተን እናንብብ። እኔ ጥቂት ሾለ ጋሽ ደቤ የማውቀውን መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ " መጋቢ ደበበ ለማ በአዲስ አበባ በቀድሞው የጽዮን መዘምራን፥ በመሪነትና በሙዚቃ ተጨዋችነት ያገለገለ ወንድም ነው። ብዙዎቹን ዝማሬዎች በቃሌ አጥንቻለሁ። በአገልግሎቱ ሾር ያደጉ ብዙዎች፥ መጋቢ ደበበን እንደ አባት ያዩታል..." ያላሉ። ሐዋሪያው ዳንኤል መኮንን ደግሞ "...ከደበበ ጋር ከልጅነት ጀምሮ የምንተዋወቅ ሲሆን፣ በኃላም በእግዚአብሔር ቤት አብረን አድገናል። በተለይም የላይኛይቱ ጽዮን በመባል በምትታወቀው ጸሎት ቤት፣ ከሌሎች ወንድሞች ጋር በመሆን ጌታን ስናገለግል በዚያ ወቅት ነበር ለእኔና ለፓስተር ደበበ የአገልግሎት ጥሪ የደረሰን። 1961-1964 በነበረን አስደናቂ ጊዜ የጌታን ክብር ዐብረን ተለማምደናል።" ይላሉ። ጋሽ ደቤ ጌታን የተቀበለው በ1959 ሲሆን በጌታ ጥሪን ተቀብሎ ማገልገል የጀመረው በ 1967 ነበር። ጌታን እንደተቀበለ ጌታን እሱን ለአገልግሎት የሚፈልገው በመዘምራን አገልግሎት አቅጣጫ እንደሆነ ነገሮታል "አንተ የመዘምራን አለቃና እረኛ ነህ.." እንዳለው ጋሽ ደቤ አጫውቶኛል። ጋሽ ደቤ ለአገልግሎት የጌታን ጥሪ ከተቀበለበት ጀምሮ የአገልግሎቱን አቅጣጫ በዝማሬ፤ በሙዚቃ እና ኳየሮችን በማደራጀት ላይ አተኩሮ ላለፉት አርባ አምስት አመታት በላይ አገልግሏል። በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ የጋሽ ደቤን ያህል መዘምራንን ያደራጀና፥ ብዙ ዝማሬዎችና መዘምራንን ያፈራ ሰው በታሪክ አላውቅም። በግሌ አለ ብዬ አላምንም። #የመዘምራን_ህብረቶች (Choirs) ጋሽ ደቤ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የተቋቋሙ የC መዘምራን 115 ፣ D' መዘምራን 240 ፣ E' መዘምራን 240፣ ኢዮሳፍጥ መዘምራን 280 ፣ የኮተቤ ሙሉ ወንጌል መዘምራን 30 መዘምራንን ያቀፉ ኳየሮችን መስርቶ አደራጅቷል። ጋሽ ደቤ በየ ክፍለ ሃገር እየሄደ የተለያዩ ኳየሮችን እያሰለጠነ የመዘምራንን ህብረት (Choirs) አደራጅቷል። ጋምቤላ፥ ሆሳዕና፥ ደሴ፥ መቀሌ፥ ደምቢዶሎ፥ ነቀምቴ፥ ሃዋሳ፥ ኦሞ ሸለቆ፥ ሾኔ አርባምንጭ፥ ባኮ፥ ፊንጫ ይገኙበታል። ጋሽ ደቤ "የተፈጸመ ጥሪ" የተሰኘውን የህይወት ታሪኩን እንዲሁም በዝማሬ ዙሪያ "አምልኮ መዝሙርና መዘምራን" የሚል መጽሐፍ ጽፏል። ይህ መጽሐፍ ወደ ኦሮምኛ ጭምር ተተርጉሞ ይገኛል። ጋሽ ደቤ አኮሪዲዮን እየተጫወተ ያገለግላል። #የሶሎ_ዘማሪያን ጋሽ ደቤ አሁን በሶሎ ዘማሪነት የምናውቃቸው ዘማሪንንም አፍርቷል ከእነዚህ መሐል "...ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል፥ ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ፥ ዘማሪ ወድማየሁ የልቤ፥ ዘማሪ ኤፍሬም ዳኜ፥ ዘማሪ ዮሐንስ በላይ፥ ዘማሪ ሔኖክ አዲስ፥ ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ፥ ዘማሪ አማኑኤል በፍቃዱ እና እጅግ እና ወደ 20 የሚጠጉ ሶሎ ዘማሪያን በዚህ አገልግሎት እንዲወጡ ጋሽ ደቤ ብዙዎቹን አስተምሯል። መጋቢ ደበበ ለማ (ጋሽ ደቤ) ለ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆን፥ አጠቃላይ በአገራችን ላለው የዝማሬ አገልግሎት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቷል። ብዙ ፍሬዎችንም አፍርቷል። መላው የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናትን ጠቅሟል። ጋሽ ደቤ ስላገለገልከን እናመሰግናለን። እንወድሃለን። http://t.me/abia2013 http://t.me/abia2013

  • በእርግጥ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ጥቂት የተለመዱ #chord progressions  አሉ። 1.#ትዝታ ፡- ይህ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለው የተለመደ መለስተኛ ቁልፍ ግስጋሴ ነው፣ ብዙ ጊዜ እንደ Am፣ G፣ F እና E. 2. #የአምባሰል  ፡ ሌላው የተለመደ progression፣ በአምባሰል ሚዛን ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውል፣ እንደ Em፣ D፣ C እና Bm ያሉ ኮረዶችን ያሳያል። 3.#የባቲ  ፡ በባቲ ሚዛን ውስጥ ጥቅም ላይ የዋለ፣ ይህ progression እንደ Gm፣ F፣ Eb እና Dm ያሉ ኮርዶችን ያካትታል። 4. #አንቺወዬ pro.. : ይህ እድገት በተለምዶ እንደ Am፣ G፣ F እና E ያሉ ኮርዶችን ያካትታል ። እነዚህ ጥቂቶቹ ምሳሌዎች ናቸው፣ ነገር ግን የኢትዮጵያ ሙዚቃ የተለዩ እና የተለያዩ ሚዛኖችን እና ስልቶችን በማካተት ወደ ሰፊ የኮርድ እድገቶች ያመራል። http://t.me/abia2013

  • ቸርች chord hack ብዙ ጊዜ ኮርድ A ላይ ከሆነ next ሚሄደው ወደ Dm or G ነው F'ም C ላይ ከነበረ ቀጣይ ሚሄደው Am or Em ነው Em ላይ ከነበረ ቀጣይ move የሚያደርገው ወደ Am ወይ F ነው G ላይ ከነበረ ወደ Em or C ነው ሚሄደው F ላይ ከነበረ ወደ G or Em Dm ከነበረ ወደ G ነው ሚሄደው ከላይ የፃፍኩላችሁ ማንኛውም chord ላይ ሆናችሁ እያለ ቀጣይ ወዴት መሄድ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ ከላይ ያሉትን chord movement ተለማመዱ *በብዛት የ ቸርች መዝሙር ኮርዶች እንደዚህ አይነት movement ነው ያላቸው ለ ግንዛቤ ያህል ግን በብዛት ነው ያልኩት እንጂ ሁሉም አላልኩም እንደየመዝሙሩ እና እንደ ስኬሉ ሁሉም መዝሙሮች የየራሳቸው movement አላቸው ከ C ወደ D, E, F, G ሊሄድ ይችላል ከ A ወደ F E C ልሄድም ይችላል and so on... ፒያኖ ጊታር እና ቤዛችሁ ላይ ተለማመዱት ለ ልምምድ ነው http://t.me/abia2013

  • ኢትዮጵያዊ keyboardist ሆኖ left hand problem የሌለበት የለም ማለት ይቻላል specially chord ላይ ብዙ ሙዚቀኞች chord ቦታ ላይ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው ቢቱ ላይ ይሁንም አይሁንም ግራ እጃቸው ዝም ብሎ ነው chord ሚቀይረው have you notice this? አንተ ልሹ አንዱ ነህ ይሄኔ a? Chord ላይ እነዚህን ህጎች እወቁ 1.chord ብዙ ጊዜ ሚቀየረው አንደኛው ወይ ሶስተኛው beat ላይ ነው እጅህ 2ኛ እና 4ኛ beat ላይ chord እየቀየረ ከሆነ ልክ አደለህም በቃ know this 2.2ኛ እና 4ኛ beat ላይ ሚገቡት ኮርዶች ብዙ ጊዜ passing chord ሚባሉት ናቸው እሱም ብዙ ጊዜ 2 up እና 4 up ላይ ነው passing chord ሚገባው ብዙ ጊዜ 2 on 4 on ሌሎች ቢቶች ላይም ሚቀየርበት ጊዜ አለ ግን የመጀመርያው ሕግ ይሄ ነው 1ኛ beat or 3ኛ beat ላይ ካልሆነ በስተቀር እጅህን ከ chord ቦታው ላይ አታንሳው practice this and you will thank me later ❤️ Currently Ai ብዙ ነገር እያቀለለ ስለሆነ የኔ እርዳታ አያስፈልጋችሁም ብዬ ነው ምጠፋው 🤝 @chordprogression

  • Telegram https ://t.me/abia2013

  • ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨ ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አበባ_ ዛሬ ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን መዝሙር ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ታሪካዊ ቀን ሆኖ ውሏል! ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) በመካከላቸው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። ይህ ትብብር የስርጭት ሚዲያን ሰፊ ተደራሽነት ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች፣ ሙዚቀኞችና የዘማሪ መሪዎች መንፈሳዊና ጥበባዊ ክህሎት ጋር የሚያስተሳስር ነው። TBN እና EvaSMA በጋራ በመሆን የወንጌል መዝሙር ዝግጅትን ጥራት ለማሳደግ፣ ክርስቲያን ዘማሪዎችን ለመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾችን የሚያንፁ መንፈሳዊ የአምልኮና የውዳሴ ፕሮግራሞችን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ አልመው እንደሚሰሩም ተገልጿል። በዛሬው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ የሚዲያ እና ዲጂታል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳምሶን ኡስማኤል እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ሄኖክ አባይ የተሰማቸውን ታላቅ ደስታ የገለጹ ሲሆን፥ ይህ ጥምረት በከፍተኛ ጥራት በተዘጋጁ ሙዚቃዎችና በሚዲያ አማካኝነት ወንጌልን ለብዙዎች ለማድረስ ትልቅ አቅም እንደሚሆን አጽንኦት ሰጥተው የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። በቅርቡ ወደ እናንተ በሚደርሱት መንፈስን የሚያድሱ፣ የሚያነጹና ልብን የሚነኩ አዳዲስ ፕሮግራሞች ለመባረክ ተዘጋጁ! 🙌🔥 #TBN #EvaSMA #የወንጌልመዝሙር #የኢትዮጵያአምልኮ #የስምምነትውል #ክርስቲያንዘማሪዎች

  • https://youtu.be/q9ithhuEYIg?si=viXXZQD5rKBZhk22

  • KEMI-OFFICIAL_NEW_SONG_ምስጋና_አልከኝ Telegram https://t.me/abia2013

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • #ዘማሪ_pastor እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በአዲስ እንግሊዘኛ አልበም ብቅ ብሏል። ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻 ለ 7 አመታት ሢሠል የቆየውን “my fullness “ የሚል መጠሪያ የተደረገለትን 13 የእንግሊዝኛ ዝማሬዎችን የያዘውን አልበም ግንቦት 15 ቅዳሜ ከሰአት በአዲስ አበባ ቤተምሕረት ቤ/ክ ይመረቃል.. ታናሽ አገልጋዩን የረዳውን አምላክ አብራችሁኝ ለማምለክ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለው…ይህን መልህክት ለ 50 ሰው ሟር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ… መልካም ይሁንላችሁ… አሜንንንንን🙏 Telegram : https://t.me/abia2013

  • ኦ… ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላክና ጌታ ለሆነው ለጌታችን ኢየሱስ ክብር ይሁንለት🙌🏻 ለ 7 አመታት ሢሠል የቆየውን “my fullness “ የሚል መጠሪያ የተደረገለትን 13 የእንግሊዝኛ ዝማሬዎችን የያዘውን አልበም ግንቦት 15 ቅዳሜ ከሰአት በአዲስ አበባ ቤተምሕረት ቤ/ክ ይመረቃል.. ታናሽ አገልጋዩን የረዳውን አምላክ አብራችሁኝ ለማምለክ በእለቱ እንዲገኙ በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለው…ይህን መልህክት ለ 50 ሰው ሟር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ… መልካም ይሁንላችሁ… አሜንንንንን🙏 Telegram https://t.me/abia2013