tgindex
Adugnaw Tube

adugnaonlinesira@23

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
итальянский
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
4 827
−12 за 3 дн.
Сутки
−6
−0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
754
20 постов
Вовлечённость
15,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
125
1/48двое суток
143
1/72трое суток
154

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/vYrmV2_ETgo?si=lsYuyn43jQZgHDQl

  • https://youtu.be/Yk5-VtPWUWk?si=5eaYS9DwewDQLkQr

  • https://youtu.be/MzuvMEk7b_4?si=w3yB9mooUt3dHX2H

  • https://youtu.be/qjzK6M68MtM?si=dDIwTW1Z4nTzXIof

  • без подписи

  • Verified የሆነ አድሰንስ የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ። 59 Euro በውስጡ አለው። @Adugna33

  • አእምሮን የሚያድስ ፀጥታ የሰፈነበት #ዋልድ_ሰቋር አንድነት ገዳም! በወፎች ዝማሬ የታጀበ…… https://youtu.be/OS0AURDaN2M

  • 30 мар.563из adugnawmazaw232

    https://youtu.be/kT7gZ-JpbF0?si=c5tKUJuHRRd6NPVB

  • https://youtu.be/5Bc0t9Fi7do

  • https://t.me/adugnawmazaw232/1268

  • 7 мар.632из adugnawmazaw232

    https://youtu.be/fY_BfL8Rzm0?si=DoCDOhkFwFVqVBAD

  • https://youtu.be/dN5JjvUJKCM?si=hADLnLPTXkMFEcGr

  • https://youtu.be/AjyBGJ22upU?si=dFxtGhTgnQcPXukt

  • 7 янв.1 1241

    "ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ" በክርስቶስ መወለድ ዛሬ ታላቅ ደስታ ሆነ። እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል🙏

  • 4 янв.1 140

    https://youtube.com/shorts/ZyLTOf9yD_g?si=DodCkhOu4buUz7NK

  • 🛑እርቦናል ደክመናል...#የዋልድባ_አባቶች ጥሪ🛑 🔺መምህር ዘመድኩንን ያሳዘነው ...#zemedkun #zemedku... https://youtube.com/watch?v=5iMd5ASi1kc&si=Vvki86J5lKWzbrzf

  • без подписи

  • 25 дек.767из adugnawmazaw232

    ደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ወደ ላሊበላ ጉዞ ለሚያዘጋጁ በነፃ ማስታወቂያ አስተዋውቃለሁ። በነጭ መልበስ ዘመቻ ምክንያት ተታላችሁ ያልቀራችሁ ውድ የቅዱስ ላሊበላ ወዳጆች የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ። በቴሌግራም ይወዳጁን። https://t.me/adugnawmazaw232 አሳውቁኝ ጉዞ ያዘጋጃችሁ። @adugna33

  • https://vm.tiktok.com/ZMDNTPdcS/

  • ✍️ለጀንደረባው ትውልድ ድርጅት በቅድሚያ የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ?፦ (በየቦታ ያለውን የኦርቶዶክሳውያንን ግድያ ሳንረሳ) 👉፩)የጃንደረባው ትውልድ የሚባለው ድርጅት ዓለማው፣ተልእኮው፣ርዕዩ ምንድን ነው? 👉፪)አሁን ባለው የአዕላፋት ዝማሬ ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን  መጠበቅ ህልውና ያለው  አበርክቶት ምንድን ነው? 👉፫)ብዙ ጊዜ ከእንተና ማኅበራት ጋራ ተፈራረምን ወዘተ እያለ ድርጅቱ ሲጽፍ አያለሁ እሱ የማን ድርጅት ሁኖ ነው ከቤተ ክርስቲያን ማኅበራቶች ጋራ የሚፈራረመው? 👉፬)የልደት ወቅቶችን መሠረት አድርጎ ዝማሬ መሥራት ያስፈለገው ለምንድን ነው?የጥምቀትስ፣የትንሣኤስ፣የዕርገታ ለማርያም፣የዘመን መለወጫ፣የመስቀል፣...የሌለው ለምንድን ነው?ወቅት ተኮር ክርስቲያን ለመፍጠር ያስፈለገው ለምንድን ነው? 👉፭)በዚህ ወቅት የሚያስፈልገን ነጭ በነጭ ለብሶ፣በሎሽን ተለቅልቆ መዘመር ነው? ወይስ ጥቁር ለብሰን ሰውነታችንን ገሥፀን ወደ ምህላ መሄድ ነው? 👉፮)ይሄ የዕላፋት ዝማሬ ከፓስተር ዮናታን(መልካም ወጣት)የተኮረጀ አለመሆኑን በምን ማረጋገጥ ይቻላል?ሥርዓቱ  የኦርቶዶክሱን ወጣት ትውልድ ማሰሪያ ያዘጋጀው ወጥመድ አለመሆኑን በምን እናውቃለን? 👉፯)ወጣቶቹን ከሰንበት ት/ቤት እና ከቤተ ክርስቲያን ማኅበራት እየነጠሉ እየወሰዱ  ለብቻቸው ለዓመት በዓል እንዲቆሙ የማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? 👉፰)በዚህ ሁለት ዓመታት ይሄንን ያክል የቤተ ክርስቲያን የክርክር አጀንዳ ሁኖ ስሙ ሲነሣ ጆሮ ዳባ ልበስ ያለው ለምንድን ነው?ድርጅቱ የማን ሁኖ ነው። 👉፱)ድርጅቱ የማን ነው?ከአጥማቅያን ቡድኖች፣ከግለሰብ ድርጅቶች፣..በምን ይለያል? ራሱን ራሱ ማን ነኝ ይላል? 👉፲)የድርጅቱ ስሙ ራሱ "ጃንደረባ ትውልድ ጃንደረባ"ለምን ተባለ?ይሄ ስያሜ በኦርቶዶክሳውያን ሥነ ልቡና ላይ ምን ተጽእኖ አለው? 👉፲፩)ወጣት ከተሜውን ትውልድ በቤተ ክርስቲያን ላይ ዕንግዳ ልምምድ እንዲያደርግ በሩን መክፈት ያስፈለገው ለምንድን ነው? 👉፲፪)ከማንቂያ ደወል አዘጋጆች የቀጠለ በጧፍ ከማንቃት በጧፍ ወደ መዘመር የተሸጋገረ፣ከፕሮፌሽናል ሰባኪዎች ወደ ፕሮፌሽናል ዘማሪዎች የተሸጋገረ ነውን? 👉፲፫) በቤተ ክርስቲያን ህልውና ላይ፣በምእመናንን መከራ ላይ ምን አቋም እና አጀንዳ አለው?ካለው እስካሁን ያልሰማነው ለምንድን ነው? 👉፲፬)በሙሉ ልብ የኦርቶዶክሳውያን መሆኑን ወይም በስተጀርባ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ያደራጁት አለመሆኑን ማወቅ ስለሚያስፈልገን ራሱን ከሁሉም በፊት በታማኝነት መንገድ መግለጥ አለበት። ማለትም -መነሻው፣ የመሪዎቹ ቁጥርና ስም ዝርዝር፣ የሚገኝበት አድራሻ፣ የተጻፈ እቅዱ፣ የመድረሻ ዓላማው ወዘተ በግልጽ መጥቶ መተቸት መሞገት አለበት። በየኔታ ገብረመድህን እንየው