tgindex
Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ

Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ

Статистика
@agarodishinfoанглийский

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲+251937777707 For any Question 👉 @John_Dish

Последний пост
15:58
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 286
−5 за 3 дн.
Сутки
−6
−0,26%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
420
24 постов
Вовлечённость
18,4%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
141
1/48двое суток
161
1/72трое суток
174

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 36°E ላይ ያሉት VIP Channel ለጊዜው ተቋርጠዋል አዲስ ነገር ሲኖር አሳውቃቿለው @agarodishinfo

  • ማስጠንቀቂያ LIFESTAR 9090 HD እና MINI ሪሲቨሮች  Software Update አታድርጉ! Software Error አለው Bug fix Software እስኪለቀቅለት ጠብቁ @agarodishinfo

  • Package የምታስሞሉ ሰዎች ቀድማችሁ Order አድርጉ ሰሞኑን የሁሉም ሊጎች ሚጀምሩበት ወቅት ስለሆነ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አስቀድማችሁ ሪሲቨራችሁን ቼክ አድርጉ እንዲሁም ፓኬጅ ከማስሞላታችሁ በፊት ሪሲቨራችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update መደረጉን ቼክ አድርጉ እናመሰግናለን🙏 ማስሞላት ስትፈልጉ 👇👇👇👇👇 @John_dish 0937777707

  • 🔴ማሳሰቢያ🔴 GSEEK 123HD ተጠቃሚውች ቀኑ ሳያልቅ አልከፍትም ካላቹ Black ከሆነ Online Update አድርጉት ይሰራል።

  • 🔴ማሳሰቢያ🔴 GSEEK 123HD ተጠቃሚውች ቀኑ ሳያልቅ አልከፍትም ካላቹ Black ከሆነ Online Update አድርጉት ይሰራል።

  • 👁GS€€K የምታስሞሉ ሰዎች ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ GS€€K የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ 🔷REALSTAR 1010 HD 🔷REALSTAR 5050 HD 🔷REALSTAR SIRIUS HEVC 265 🔵LEG N24 FOREVER 🔵LEG N24 PROMAX 🔵LEG N24 Jaguar ULTRA 🔵LEG JAGUAR ULTRA 4K 🔵LEG H14  🔵LEG M18  🔵LEG M18Pro 🔵LEG Nurstar N24 🔸GOLDSTAR 7200HD 🔸GOLDSTAR 7500HD 🔸GOLDSTAR 8600HD 🔸GOLDSTAR 8800HD 🔸GOLDSTAR 9000 GHOST 🔸SUPERSTAR 6565HD Mega 🔸SUPERSTAR 6464HD Mega 🔸LIFESTAR 6060HD SMART 🔸LIFESTAR 8080HD SMART 🔸LIFESTAR 8585HD++ 🔸LIFESTAR 9090HD Diamond 🔸LIFESTAR 9200HD SMART 🔸LIFESTAR 9300HD SMART 🔸LIFESTAR 1000HD SMART 🔸LIFESTAR 2000HD SMART 🔸LIFESTAR 3000HD SMART 🔸LIFESTAR 4000HD SMART 🔸LIFESTAR 9200HD GOLD 🔸LIFESTAR 9300HD GOLD 🔸LIFESTAR 1000HD GOLD 🔸LIFESTAR 2000HD GOLD 🔸LIFESTAR 3000HD GOLD 🔸LIFESTAR 4000HD GOLD 🔸LIFESTAR 9200HD Smart mini 🔸LIFESTAR 9300HD Smart mini 🔸LIFESTAR 9200HD MINI 🔸LIFESTAR 9300HD MINI 🔸SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🔸SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🔸SUPERSTAR 9200HD Super V8 🔸SUPERSTAR 9300HD Super V8. 🔸SUPERSTAR 95HD SMART 🔸SUPERSTAR 96HD SMART 🔸SUPERSTAR 97HD SMART 🔸SUPERSTAR 98HD SMART 🔸GOLDSTAR 7600HD 🔸GOLDSTAR 7700HD 🔸GOLDSTAR 7800HD 🔸GOLDSTAR 7900HD 🔹KINGSTAR 99Hd _PRIME 🔹KINGSTAR 8070 HD 🔹KINGSTAR 9080HD 🔹KINGSTAR 7060HD ይህ ቻናል Yahsat 52 e ላይ የሚገባ ሲሆን 3 ቻናሎች አሉት ፍሪኪዌንሲ 11093 H 30000 👆👆እባካቹህ ከላይ የተቀመጡትን  ማብራርያ በደነብ አንቡቡ በዋነኘነት የሪሲቨር አይነታችሁን ! 🚫 የሚሰሩትም ከላይ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው ከዚህ ውጪ ድምፁ ቢኖርም በምንም reciver አይሰራም  ! RED ነፃ ቻናሎች አይደሉም በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው ዋጋቸውም እንደ እየ ሪሲቨሮቹ ይለያያሉ። ለማስሞላት የምፈልጉ 🟢 @agarodishinfo በ +251937777707 በመደወል ያስሞሉ። የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!         የመወያያ ግሩፕ ስላለን መቀላቀል ከፈለጉ ይሄን ተጭነው ይቀላቀሉን። Inbox Us 📩Admin @John_dish Join🏮 @agarodishinfo Call Us ☎️ +251937777707

  • ስለ VIP 1 እና VIP 2 አገልግሎቶች ማብራሪያ 🔹 VIP 2 ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ የያዘ ሙሉ (Premium) ፓኬጅ ነው። የApollo 4 እና Apollo 5 አገልግሎቶችን ያካትታል፣ ወደፊትም የሚጨመሩ ማንኛውም አዳዲስ አገልግሎቶች በሙሉ ይካተታሉ። በተጨማሪም 26°E፣ 36°E፣ 7°E ላይ ያሉ የDStv እና beIN Sports ቻናሎችን በሙሉ ይከፍታል። 🔹 VIP 1 ደግሞ መደበኛ (Normal) ሰርቨር ነው። የApollo 4 እና Apollo 5 አገልግሎቶች አይካተቱበትም። በአጠቃላይ ከቀድሞው African VIP ጋር ተመሳሳይ አይነት ሲሆን፣ ከFuncam እና Forever የተሻለ ሰርቨር ነው፣  እና የተሻለ አገልግሎት ይሰጣል። 🔸 ቀደም ብዬ እንደነገርኳችሁ፣ VIP 1 ላይም 36°E እንዲካተት በተቻለኝ መጠን ከኩባንያው ጋር እየተወያየሁና እየተከራከርኩ እገኛለሁ። ውጤቱ እንደተገኘ ወዲያውኑ አሳውቃችኋለሁ። 📦 የአገልግሎት ጊዜ VIP 1 1 ወር 3 ወር 6 ወር እና አንድ አመት VIP 2 3 ወር 1 ዓመት (ለአሁኑ) 💰 የዋጋ ማስታወቂያ በተለመደው 220501 እና 22100 ብለው የሚጀምሩ ሲሪያል ነምበሮች (ማለትም ከEthioShare እና GShare ወደ Funcam የተቀየሩት) የዋጋ ልዩነት ይኖራቸዋል። በሌላ በኩል የሌሎቹ ሲሪያሎች ዋጋ እንደ ቀድሞው ይቀጥላል። አዲሱ የእግር ኳስ ሲዝን ለመጀመር ገና 20 ቀናት ያህል ቀርተዋል። ስለዚህ ተረጋጉ፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን እያገኘሁ አሳውቃችኋለሁ። ❓ ያልገባችሁ ነገር ካለ በኮሜንት ጠይቁኝ። በInbox ስትጽፉ ደግሞ በትህትና እንድትጠይቁ እጠይቃለሁ፤ ትህትና ሁልጊዜ ቅድሚያ ይሰጠዋል። 🙏 ደንበኞቼ አላስፈላጊ ወጪ እንዲያወጡ አልፈልግም። ስለዚህ ከሁኔታው ጋር የሚስማማውን አገልግሎት እመክራችኋለሁ። Gseek እና 24H Sport እንደ ቀድሞው አገልግሎታቸውን ይቀጥላሉ፤ ለብዙ ተጠቃሚዎችም አሁንም ጥሩ አማራጭ ናቸው። Premier League ከመጀመሩ በፊት አሁኑኑ ተዘጋጁ። ሊጉ ከተጀመረ በኋላ በሚፈጠረው መጨናነቅ ሳይቸገሩ፣ እኛም ያለ ግፊት እንድናስተናግዳችሁ አሁን ጊዜያችሁን ተጠቀሙ። እናመሰግናለን! 🙏 @agarodishinfo @john_dish 0937777707

  • TAP 2 ጥራቱ ብዙም አስደሳች አይደለም yaha sat 52.5 FRQ 11053 S/R  05926 PoL  Hor

  • ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ በ24H እና በGs***k መከታተል ትችላላችሁ ሰርቨር Expired ከደረገባችሁ Serial No በመላክ ወድያውኑ ከኛ ማስሞላት ትችላላችሁ 👇👇👇 👉👉 @John_dish 👉👉 0937777707

  • የዛሬ ጨዋታዎች በ24H ይተላለፋሉ!!

  • GS33K SP0ርት 2 እና 3  እንደ አለም ዋንጫ ጨዋታዎች መደራረብ መደበኛ ስርጭታቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል!

  • ቀጣይ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች አሉ GSK 1 እና G S k 2 በቀጣይ ሁሉንም ጨዋታዎች ለማስተላለፍ ዝግጁ ናቸው 24 ላይ እንደተለመደው ይቀጥላል @agarodishinfo 0937777707 ሰርቨር ካለቀብዎ በፍጥነት እንሞላለን

  • ሰርቨር ከፈለጋችሁ Online አለው @John_dish 0937777707

  • GSEEK 3 ለጊዜው ተቋርጦል! የተቋረጠው ለ Gseek 1 እና GSEEK 2 የተሻለ የምስል ጥራት ለመስጠት ነው!

  • видео или голосовое, без подписи

  • Nilesat Biss key 111111111111

  • Yahsat

  • የአለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ እስኪጀምር Online ነን ሰርቨር ከፈለጉ በፍጥነት እንሞላለን @John_dish 0937777707

Agaro Dish📡& Tech.Info/አጋሮ ዲሽ እና ቴክኖሎጂ መረጃ — tgindex