tgindex
AGARO DISH📡

AGARO DISH📡

Статистика

♥ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉 ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ ✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች ✔ አዳዲስ Software 🔥 🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍 Telegram👉 @agarodishinfo Fb👉 fb.me/agarodishinfo Tell.📲0937777707 📲0910057393 For any Question 👉 @John_Dish

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
986
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 460
20 постов
Вовлечённость
148,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
92
1/48двое суток
105
1/72трое суток
113

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አጋሮ አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ሱቅ መጥታችሁ ሶፍትዌር ማስጫን ትችላላችሁ አድራሻ አጋሮ አል-አዝሐር መስጂድ ከፍ ብሎ Ahmed Husen Building ፊትለፊት JUNEDIN Electronics 0937777707

  • 🔴ማሳሰቢያ🔴 GSEEK 123HD ተጠቃሚውች ቀኑ ሳያልቅ አልከፍትም ካላቹ Black ከሆነ Online Update አድርጉት ይሰራል።

  • ዛሬ 12:30 ላይ የሚደረገውን MAN CITY🆚ARSENAL በHD ጥራት በGSEEK እና 24H Sport ይከታተሉ። ሰርቨር Expired ካረገብዎ በፍጥነት እንሞላለን @John_dish 0937777707

  • ሰርቨር ለማስሞላት 👉 @John_dish 👉 0937777707

  • ሰሞኑን በ24 እና በGseek tv የመጣው የመቆራረጥ ምክንያት ምንድነው :- እንደሚታወቀው ቻናሎቹ የሚተላለፉት ከIptv ተወስደው ነው ስለዚህ እነሱ ጋ የሚጠቀሙት Iptv ላይ በኔትወርክ ምክንያት ከተቆራረጠ ለኛም ጥሩ ምስል አይሰጠንም በተቆራረጠ ቁጥር ደግሞ ( delay ) የደቂቃ መዘግየት ያጋጥማል ይህ ማለት ሲጀምር የነበር 20 secnd ልዩነት ወደ 1 or 2 minute ልዩነት ይፈጠራል ስለዚህ ምንም አይነት የእቃ ወይም የዲሽ ብልሽት ስላልሆነ ምንም ነገር እንዳትቀይሩ Quality ብቻ ካለው በቂ ነው ። ይህ ችግር የተፈጠረው ደግሞ ተቆጣጣሪዎቹ ( ኢንጂነሮቹ  ) ለበዓል  ( የውስን ቀናት እረፍት ላይ ስለሆኑ ነው ) ሁሉን ነገር ማስተካከል ባይቻልም ግን እንደዚህ አይነት ችግር ሲፈጠር refresh የሚደረግ ተቆጣጣሪ ግን አለ  ቀጣይ ሳምንት  ኢንጅነሮቹ ወደ ስራ ስለሚመለሱ fix ይሆናል 🫡 so ቀጣይ ሳምንት ሁሉም ወደነበረበት ይመለሳል ብዬ ተስፋ አድርጋለው   @agarodishinfo ሰርቨር ከፈለጉና ማንኛውንም የኳስ ቻናል ማሰራት ሲፈልጉ ያናግሩን @John_dish 0937777707

  • без подписи

  • https://t.me/+mU8bseW4iJY2YWY0 ☝️☝️☝️ይህ ደግሞ ስለ Sptv መረጃ የምንለቀበት እና ሶፍትዌር የምንለቅበት ቻናል ነው ተቀላቀሉ ዋናው ቻናሌ ከላይ አለ

  • https://t.me/agarodishinfo/11749 ☝️☝️☝️☝️ አጋሮ የምትገኙ

  • እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሊጀምር 15 ቀን ብቻ ይቀራል 🇬🇧EPL 2024/2025 🇬🇧

  • ሰበር ዜና:- አሞስ ላይ የሚገኘው Sport 1 የፕሪሚየርሊግ ወሳኝ ወሳኝ ጨዋታዎችን በማስተላለፍ የሚታወቀው ቻናል ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከቨሬጅ ላይኖረው ይችላል እየተባለ ነው፤ ግን ያም ሆነ ይህ ብዙ አማራጮች አሉን እንዳያሳስብዎ!!! መጪው የውድድር ዓመት ሲደርስ አዳዲስ ነገር እናሳውቃለን Inbox👉 @ju_admin 0937777707

  • 🔥 አዲሶቹ የኳስ ቻናል በYhasat በኩል🔥 በተለይ ቫርዚሽ ከማይገባበት ቦታ ላላችሁ እና ኢንተርኔት የማይሠራበት ቦታ ያላችሁ ሰዎች ወሳኝ ቻናል ነው ቫርዚሽ ባለበት አቅጣጫ ያሉትን ( Blinter sat 51.5 ላይ )  እነዚህ ሁለት ቻናሎች 👇👇 🖥️24H SPORT 1HD 🖥️24H SPORT 2HD Frq 11077 hor/ver 02500 እነዚህ  ቻናሎች ፦ 🏴እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ 🇪🇺ሻንፒዮንስ ሊግ 🇪🇺ኢሮፓ ሊግ 🇪🇸ስፔን ላሊጋ 🇩🇪ቡንደስ ሊጋ 🇨🇵ሊግ ONE እና ሌሎች ብዙ ሊጎችን ፅድት አድረገው ያስተላልፋሉ ✅ የራሱ መክፈቻ ሰርቨር አለው ✅ ኢንተርኔት አይፈልግም  ✅LEG Pro Iron ላይ ብቻ ነው ለጊዜው የሚሰራው ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን @Ju_admin 0910057393

  • ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የሻንዮንስሊግ ጨዋታዎች በተለያዩ ቻናሎች Asian Champions League. 3፡00 Al Nassr 🆚 Al Duhai 🖥️TV VARZISHE 🖥️SPORT 3HD 1:45 Galatasaray🆚 Bayern München 🖥️5 LIVE (በamos ) 4:00 Sevilla 🆚 Arsenal 🖥️5 STAR (በamos ) 🖥️FOOTBALL HD 4:00 Manchester United🆚 København 🖥️5 PLUS (በamos) @agarodishinfo

  • без подписи

  • አሁን ሴሪአ በSPORT TOGO 1HD ሳውዲ ሊግ በSPORT 3HD ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች AMOSን ብታሰሩ ከየትኛው ሳተላይት ተጠቃሚ ትሆናላችው

  • без подписи

  • 🔥🔥🔥Boom Boom🔥🔥 🔥 አዲስ ቻናል በAMOS 4W ✅SPORT TOGO 1HD የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ በHD ኳሊቲ የሚያሳይ ጥሩ ቻናል ገብቷል ▶️10971 Ver 30000 Serch አርጉት @Ju_admin በሙከራ ላይ ያለ ቻናል ነው

  • Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam መግዛት ለምትፈልጉ 🎁 Gshare የ 6 ወር>> 500 birr 🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር>> 500birr 🎁 Gshare የ1ዓመት 800Birr 🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት 800Birr 🎁Funcam & Apollo 1 አመት> 950birr 🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት>>> 900birr ንግድ ባንክ User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR Acc. No. 1000372973599 Tele Birr: 0910057393 ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ        በ 👉 @Ju_admin ወይም👉 @John_dish ይላኩልን ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!! አምናችሁ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን🙏🙏 ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ። 👉 @John_dish👈ያናግሩን 📞 +251938095912

  • без подписи

  • የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ተፈታኞች ከነገ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ጀምሮ ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል። @agarodishinfo

  • መረጃ KANA TV ቃና ቲቪ በፊት ያሰራጭበት የነበረውን ሲምቦል ሬት ወደ 45000 ቀይሯል። በፊት የነበረው ትራንስፖንደር:- 🔎11545 H 30000 አዲስ የተቀየረው ትራንስፖንደር 🔎11545 H 45000 ማሳሰቢያ!! በSD ሬሲቨር QUALITY ZERO ሊሆን ይችላል ለዚህ KANA TV, HARIMA TV, ASSUNAH TV... እና ሌሎች በፊት በ11545H30000 በSD ሬሲቨር ይሰሩ የነበሩት ቻናሎች ከዚህ በኋላ  በHD ሬሲቨር እንጂ አይገቡም ማለት ነው SD ሬሲቨር ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በኋላ ኢትዮሳት ላይ የምታዩት ቻናል የለም ማለት ነው።