አል ሐድራ ቲዩብ
Статистика#አል_ሐድራ_ቲዩብ እኛ ዘንድ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ያሉ መንዙማዎችን ከነ ግጥማቸው ያገኛሉ @Alhadratube1bot You Tube https://www.youtube.com/@Alhadratube Face Book https://www.facebook.com/AlHadra-Tube-534277263716159 https://t.me/joinchat/UrpOjS7PhaBoe81F
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 46
- 1/48двое суток
- 52
- 1/72трое суток
- 56
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#በአፕልኬሽን የተዘጋጁ ትምህርቶች። የኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ መደበኛ የኪታብ ትምህርቶች ፣ለመከታተል አመች መሆነ መልኩ ተዘጋጅተው የቀረቡ ልዩ ትምህርቶችን ያግኙ። 1ኛ " #የዲን አስፈላጊ ትምህርቶች በኡስታዝ ሃቢብ ኑሩ" ~ ዒልሙል ሓል ~ ሰፊነቱ ነጃ ~ ሰፊነቱ ሶላህ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitabs 2ኛ #አልቀውሉል ጀሊይ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitab_app 3ኛ #አስሲራጡል ሙስተቂም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.asiratul_mustekim 4ኛ #ነፋኢሱል ሙሓዶራት https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.nefaisul_muhaderat 5ኛ ~ ሙኸተሶር ~ ዐቂደቱል ሙስሊሚን ~ ዐቂደቱል ሙርሺዳ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amir.kitabs_mukhtesor ዩቱብ ገፅ https://www.youtube.com/@elmudinislamicstudio የናንተው ስቱዲዮ ነው
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የረቢዕን ልቅና የወሩን ጥፍጥና የሚያውቀው ሙሒብ ብቻ ነው። የተወላጁን ደረጃ ያወቀ ለወሩን መቃረብ በናፍቆት ይደገሳል። በእለተ-ጁመዓ በሶፈር ጅማሮ የረቢዑ ሽታ ከመዲናችን ጨረቃ ከታላቁ አንዋር መስጂድ ይናፈሳል። እዚህ ግድም የረቢዕ ንፋስ ሽው ሽው ይላል ዛፍ ቅጠሉን ያወዛውዛል በዚህ ስፍራ ሙሒብ በዒሽቅ ተሰባስቦ፣ በሶለዋት ተንቦግቡጎ፣ በጣፋጩ የአድሩስ መአዛ ታውዶ በዚክር በሶለዋት ተጠምዶ ፤ የረቢዑን መቃረብ ለአለም ያበሰራል። ረቢዕ እንደስሙ ፀዳል ነው። በፍካቱ አለምን ያካበበ። ለሙሒቡ ደስታንችሮ ሸይጧንን ያስጮኸ። ነገ በታላቁ አንዋር መስጂድ የዊላዳውን ብስራት ልናበስር የረቢዕ መቀበያ ደማቅ ዒሽቃችንን አንድ ልንል ነውና የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ አርሂቡን ብለዋል። እንኳን ለረቢዕ መቀበያ ደማቅ ዒሽቃችን በሰላም አደረሳችሁ! በዒሽቅ በሶፋዕ በመደድ ረቢዑ ይመላለስብን!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи