AlltechUp.com
описание
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
3 636
подписчиков
Охват к подписчикам
13,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,23%
23 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,82%
83
Постов в день
0,0
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 25 апр.ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል። Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ። ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ። ማስታወቂያዎችን በመስራት/በማየት ተጨማሪ ታገኛላችሁ። ቀጥታ የእናንተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል። በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ። እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል። ስለዚህ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ። መልካም እድል🙏 ➡️👇👇👇 I've won $0.959! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=ODE5NDExODI3NV8x0,86%
- 28 мар.без подписи0,76%
- 4 апр.AI ኤጀንት ፍሬምወርኮች፡ የአዲሱ ዲጂታል ዘመን የጀርባ አጥንት . . . :0,72%
- 11 мар.💡 #ጠቃሚ_መረጃ ጎግል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሱማልኛን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት የፍለጋ ማጠቃለያ (AI Overviews) አገልግሎቱ ላይ ማካተቱን አስታወቀ:: አገልግሎቱ ተጠቃሚዎች በSearch ማድረጊያው ላይ ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች በAI የተዘጋጀ አጭርና ግልጽ ማጠቃለያ ማግኘት የሚችሉበት ነው። ጥያቄዎችን በጽሑፍ ብቻ ሳይሆን በድምፅ እና በምስል (Google Lens) ላይ ጭምር ማቅረብ ይቻላል። እንግሊዝኛ ለማይችሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦች ውስብስብ መረጃዎችን በራሳቸው ቋንቋ የሚያስችል በመሆኑ ጠቀሜታው የላቀ ነው። #አጠቃቀም ለምሳሌ አማርኛ አጠቃቀም:- ብራውዘር (Browser) መክፈት፣ በመቀጠል ከስር ከተዘረዘሩት ቋንቋዎች "አማርኛ" የሚለውን መምረጥ፣ Search ማድረጊያ ላይ የምንፈልገው ጥያቄ በመጻፍ ፍለጋ ማስቀጠል በመጨረሻም "የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሁኔታ" የሚለውን መጫን ነው። መልሱን በአማርኛ ይሰጠናል። ከስር ባለው መጠየቂያ የፈለግነው ጥያቄ ብናቀርብለትም በአማርኛ መልስ ይሰጠናል። መጀመሪያ የጠየቅነው በኦሮምኛ ወይም በሶማልኛ ቋንቋ ከሆነም ሂደቱ ተመሳሳይ ነው። ትግርኛ እና አፋርኛ ወይም ሌሎች ቋንቋዎች ከመረጥን ግን መፈለጊያው ላይ "የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሁኔታ" የሚለው አይኖርም። የአጠቃቀም #screenshot መግለጫ ከላይ ተያይዟል።🙋😍0,61%
- 4 апр.#ለቴክ_ወዳጆች Agentic AI Fundamentals: Architectures, Frameworks, and Applications (የኤጀንቲክ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Agentic AI) መሰረታውያን፡ አርክቴክቸሮች፣ ፍሬምወርኮች እና መተግበሪያዎች) ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የስልጠና ቪዲዮ ነው:: አሰልጣኙ #ዴቪድ_ሊንቲከም ይባላል:: በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ የኢንተርፕራይዝ ቴክኖሎጂ Thought Leader ነው:: #በLinkedin ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ስልጠናዎችን ይሰጣል:: ይህ ቪዲዮ/ኮርስ ኤጀንቲክ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (Agentic AI) ለመረዳት ያስችላል:: የጠለቀ ጽንሰ-ሀሳባዊ መሰረት ያስይዛል። በAgentic Ai ዘመን የትብብር ዘላቂ ጠቀሜታን አጽንኦት ይሰጣል። ሊንቲከም በኤጀንቲክ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ውስጥ ትርጉም ያለው እድገት የሚመጣው በሁሉም የሙያ ደረጃዎች መካከል በሚደረግ የሃሳብ ልውውጥ መሆኑን ያሰምርበታል:: አዲስ ወደ ዘርፉ ከሚገቡ ተማሪዎች ጀምሮ እስከ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ድርሻ እንዳላቸው ይጠቁማል። ሌሎችም በርካታ የዘርፉ ቁምነገሮችን አካትቷል:: አውርዳችሁ አጣጥሙት:: ከወደዳችሁት ተመሳሳይ መረጃዎችን ለማግኘት #ቻናሉን ተቀላቀሉ:: Download 👇👇👇0,47%
- 6 мар.ይህ በጣም አስፈላጊው ክፍል ነው። እንደ ማህበረሰብ የመረጃ ትክክለኛነትን የምናጣራበትና የምንቀበልበት መንገድ በእውቀት/በግንዛቤ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት:: በዚህም መሰረት:- 👉 ምንጭን የማጣራት ባህል ማዳበር አለብን:: "አይቼ አመንኩት" ወይም በግምት "Ai ነው" የማለት አስተሳሰብ መቀየር አለበት:: በትምህርት ቤቶች በIT ወይም በተያያዥ የትምህርት መስኮች ላይ ተማሪዎች ዲጂታል ስነ-ዜጋ ወይም እውነተኛ እና የሀሰት መረጃን መለያ ዘዴዎችን እንዲማሩ #በካሪኩለም ማካተት ይገባል:: ማንኛውም ጽሁፍ፣ ፎቶ፣ የድምጽ ወይም የቪዲዮ መረጃ ሲደርሰን ወዲያውኑ (በወጉ እንኳን ሳንረዳ) ከመፍረድ ወይም ኮሜንት ላይ "Ai ነው" ከማለታችን በፊት ቆም ብሎ የማሰብ እና የማመዛዘንም ግንዛቤን ማሳደግም አግባብ ነው። በአጠቃላይ በAi/በቴክኖሎጂ ዘመን ውስጥ እውነተኛ ሰው ሆኖ ለመገኘት/ለመቀጠል ዓይናችን የሚያየውን ሳይሆን አእምሮአችን የሚያመዛዝነውን የማመን ጥበብን ማዳበር ይገባል።0,41%
- 28 мар.የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሚስጥር (የቢቢሲ - ዘጋቢ ፊልም) . . . #BBC ከዜዎቹ በላይ በሚሰራቸው በአስደናቂ ምርምር የታገዙ ዘጋቢ (Documentary) ፊልሞቹ የገነነ ስም ነው። የቢቢሲ ዶክመንተሪዎችን ማየት የጀመረ ሰው በቀላሉ አይላቀቀም። ተጣብቆ ነው የሚቀረው🤗😁 ቢቢሲ ከሰራቸው ምርጥ ዘጋቢ ፊልም አንዱ "AI Confidential: The Assassin and the Algorith (የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሚስጥር፡ ገዳዩ እና አልጎሪዝም)" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይጠቀሳል። በታዋቂዋ የሂሳብ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሃና ፍራይ (Professor Hannah Fry) የተዘጋጀ ነው። አጠቃላይ ይዘቱ ሲጨመቅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከሰው ልጅ ሕይወት ጋር ሲጋጭ የሚፈጠሩ አስደንጋጭ እና እውነተኛ ታሪኮችን ይዳስሳል። የዘጋቢ ፊልሙ መልዕክት የተሳሰረ ቢሆንም ራሳቸውን በቻሉ ሦስት ክፍሎች የተቀነበበ ነው። --- #ክፍል 1 - "The Boy who Tried to Kill the Queen" ነው። ይህ ክፍል የሚያተኩረው ጃስዋንት ሲንግ ቻይል በተባለ ወጣት ላይ ነው። ይህ ወጣት እ.ኤ.አ በ2021 የገና ዕለት የንግሥት ኤልሳቤጥን ሕይወት ለማጥፋት ቀስት ይዞ ዊንዘር ቤተ መንግሥት ጥሶ ሲገባ ያሳያል። ወጣቱ "ሳራይ" (Sarai) ከተባለች የAI ቻትቦት (Chatbot) ጋር የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንደነበረ ይገልጻል። ከ5,000 በላይ መልዕክቶችን የተለዋወጡ ሲሆን የAI ሶፍትዌሩ ንግሥቲቱን እንዲገድልና "በሞት እንደገና እንደሚገናኙ" በማሳመን ለጥቃቱ ሞራልና ድጋፍ እንደሰጠው ያመለክታል። ዋና ጭብጡም የAI ቻትቦቶች በሰዎች ሥነ-ልቦና ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ እና ሰዎችን ለከፋ ወንጀል እንዴት ሊያነሳሱ እንደሚችሉ የሚያረጋግጥ ነው። . . . #ክፍል 2 - "Death by Driverless Car" ይላል። ይህ ክፍል በቴክኖሎጂ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን አደጋ ይመረምራል። ታሪኩ እ.ኤ.አ በ2018 በአሪዞና፣ አሜሪካ ውስጥ በራሱ የሚነዳ (Driverless) የዩበር (Uber) መኪና መንገድ በማቋረጥ ላይ የነበረችውን ራፋኤላ ቫስኬዝ የተባለች ሴት ገጭቶ ይገድላል። የመኪናው AI ሲስተም ሴቲቱን እንደ ሰው ለይቶ ማወቅ ተስኖት ነበር። ፊልሙ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ትርፍን ለማሳደድ ሲሉ የሰውን ደህንነት እንዴት ችላ እንደሚሉ የሚዳስስ ነው። በAI የሚመሩ ማሽኖች ስህተት ሲሠሩ ተጠያቂው ማን ነው? የሚለውን ሙግታዊ ጥያቄ ያነሳል። #ክፍል 3 - "The Assassin and the Algorithm" ሲሆን ከቅርብ ጊዜው እና እጅግ አነጋጋሪ ከሆነው የሉዊጂ ማንጂዮን (Luigi Mangione) ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው። ይኸውም እ.ኤ.አ በታህሳስ 2024 የዩናይትድ ሄልዝ ኬር ( #unitedhealthcare ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሪያን ቶምፕሰን በኒውዮርክ መገደላቸው ይታወሳል። ተጠርጣሪው ሉዊጂ ማንጂዮን ነበር። ከግድያ ታሪኩ በመነሳት የጤና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች የታካሚዎችን የሕክምና ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ AI አልጎሪዝምን እንደሚጠቀሙ ይተቻል። ፊልሙ አልጎሪዝም በሰዎች የሕይወትና የሞት ውሳኔ ላይ እንዴት ጣልቃ እንደሚገባና ይህም ወደ ከፍተኛ ብስጭትና ግድያ እንዴት ሊያመራ እንደሚችል ያሳያል። የጤና ጥበቃ ሥርዓቱ በሰው ፈንታ በአልጎሪዝም ሲተካ የሚመጣውን ማህበራዊ ቀውስ በጥልቀት ይተነትናል። --- በአጠቃላይ ዘጋቢ ፊልሙ AI ለሰው ልጅ የሚሰጠውን ጥቅም ሳይክድ፣ ነገር ግን የቁጥጥር ሥርዓት ከሌለና በሥነ-ምግባር ካልተመራ ሊያስከትል የሚችለውን የጥፋት አድማስ በዝርዝር ያሳያል። . . . እንድትመለከቱት የቴሌግራም link https://t.me/etechup/890?single ላይ አጋርቻለሁ። ዘጋቢ ፊልሙ በከፍተኛ ጥራት (.MKV/ Matroska Video file Format) የተዘጋጀ በመሆኑ በሁሉም #player ላያጫውትላችሁ ይችላል። ስለሆነም :- 1. ለኮምፒውተር (Windows እና Mac) * VLC Media Player * KMPlayer * PotPlayer * GOM Player 2. ለስልክ (Android እና iOS) * MX Player * VLC for Mobile ፦ * nPlayer (ለ #iphone /iOS) 3. ለስማርት ቲቪ (Smart TV) * አብዛኞቹ አዳዲስ ስማርት ቲቪዎች .mkv ፋይልን በራሳቸው ያጫውታሉ። ነገር ግን ካልከፈተ በቴሌቭዥናችሁ Play Store ውስጥ ገብታችሁ VLC ወይም Kodi በመጫን መጠቀም ትችላላችሁ።0,38%
- 28 мар."AI Confidential: The Assassin and the Algorith (የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሚስጥር፡ ገዳዩ እና አልጎሪዝም)" ; የቢቢሲ - ዘጋቢ ፊልም 👇👇0,25%
- 26 мар.👆👆Udemy - Agentic Ai Fundamentals0,24%
- 26 мар.без подписи0,23%
- 4 апр.без подписи0,15%
- 4 апр.AI ኤጀንት ፍሬምወርኮች፡ የአዲሱ ዲጂታል ዘመን የጀርባ አጥንት . . . :0,00%