amharic Quotes and advertisment
Статистика- Последний пост
- 24 авг. 2024 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
https://shrinkme.site/RBSBvUIv
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ዛሬ የወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጫራታዎችን እዚህ ላይ ይገኛሉ!! #ለሌሎች በስራ ፍለጋ ላሉ ወገኖች እናካፍል : ስራ መቀየር ፈልገው ቦርድ ለማንበብ ጊዜ ላጡ ወገኖች ጨረታ : መጫረት ፈልገው ጨረታ ከየት ላንብብ ጊዜ የለኝም ለሚሉ : ወገኖች : #ሸር በማድረግ ለሌሎች እናካፍል !! #ሸር_በማድረግ_መልካምነታችንን_እናሳይ_በስራ_ፍለጋ_ላሉ_ወገኖችና_ጨረታ_ለሚጫረቱ_ወገኖች_እናካፍል🙏 @zembaba21 @zembaba21 @zembaba21 #እናመሰግናለን !!
ወስን! በየቀኑ የምትወስናቸው ትናንሽ ውሳኔዎች የነገ መድረሻህን ይወስኑታል። ማንበብ ውሳኔ ነው፤ ስፖርት መስራት ውሳኔ ነው፤ በጠዋት መነሳት ውሳኔ ነው፤ ለህይወትህ ከሚጠቅሙህ ሰዎች ጋር መዋልም ውሳኔ ነው። ተኝቶ መዋልም ውሳኔ ነው፤ ብር ማጥፋትም ውሳኔ ነው፤ ቲቪ እያዩ ማምሸትም፣ ፊልም በማሳደድ እና ስልክ ላይ ተጥዶ ጊዜን ማባከንም ውሳኔ ነው። ወዳጄ እጅህን ወደ ውሀው ወይ ወደ እሳቱ መስደድ ያንተ ምርጫ ነው! ግን አስብና የሚጠቅምህን ወስን! ግሩም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 @zembaba21 @zembaba21 @zembaba21
без подписи
ደስ ይበልህ! እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት! @zembaba21 @zembaba21 @zembaba21 #Inspire_Ethiopia
ከስህተቶች መማር ሰው ሆኖ የማይሳሳት ይኖራል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ስህተት መስራት የሰው ባህሪ ነው።ለዚህ ነው አበው ሲተርቱ "ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም"የሚሉን። የሰራናቸውን ስህተቶች እያሰብን መፀፀትና መጨነቅ ዋጋ ቢስ ነው።ከሁሉ በላይ የሚጠቅመን ከስህተቶቻችን እየተማርን ጉዟችንን መቀጠል ነው።የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ከስህተቱም ይማራል።የማይሳሳት እጁን አጣጥፎ ተቀማጭ ሰነፍ ብቻ ነው።ስህተቶቻችንን ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ ማመን፣ከዛም ከስህተቶቻችን መማርን ልምድ ማድረግ፣አዎንታዊ ስብዕናን ለመገንባት በጣም ጠቃሚ ነዉ። @zembaba21 የእናንተው ምርጥ ቻናል
ለአብዛኞቹ ስራ ፈላጊዎች፤ጨረታ ተሳታፊዎች ፤ማንኛውንም ጉዳይ ካሉበት ሆነው ለማስፈፅም ጊዤያቸውን እና ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ ምክንያት የሆናቸው ቻናል ልጋብዛችሁ😍 ተቀላቀሉት 👇 ትወዱታላችሁ 🔥 Join 📚👇📚👇📚👇📚 @zembaba21 @zembaba21 @zembaba21 @zembaba21 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
без подписи
без подписи
без подписи