tgindex
@Art of mub (የጥበብ አፍታ)

@Art of mub (የጥበብ አፍታ)

Статистика
Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
203
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
282
20 постов
Вовлечённость
138,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
99
1/48двое суток
113
1/72трое суток
122

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🔕🔕 እንዳታዳምጡት 🔕🔕           ተራኪ➢ ሙባ ፅሁፍ :- ከኪያ ደብዳቤዎች            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                  መልካም ጌዜ         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • 💥 ለራስ ሰው 💥           ተራኪ➢ ሙባ ፅሁፍ :- ከጥብ ማዕድ            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                  መልካም ጌዜ         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • አስደግማብኝ ነው... ለሰባት ጠንቋይ ልጅ ለደብተራ ምርኩዝ ጠጠር ገበጣ አርጋ ላኬር ዕጣው እርኩዝ "ይቺን ያየ' አስብላ መሬት ልታስገባ ድቼ ልታስበላ የስር ማሽ እንጉዳይ            የኮከብ ቆጣሪ የነ መገን ቦቃ              የነ ጥና ጠሪ ያንደርቢ ቁጣ         የአመድ ላይ ዘዋሪ የመዳፍ አንባቢ             የሞራ መርማሪ ለመቃብር አፈር      መንገድ ላይ ቀጣሪ መተተኛ ፍቅር             ልብ ላይ ቀባሪ የቀን ስደተኛ           አርጋኝ የሌት ዟሪ አቅሌን እያሳተች             ምታስብለኝ እሪ አስደግማብኝ ነው... አስደግማብኝ ነው "በርሶ መጀን" ብላ "ላሜ ላቴ ዱርዱራ ገደፈሬ ኡብዝራ ጮርቃ ጩቃ ገጠ ለፌ ሊስ መላሌ ወአክናፌ" "በርሶ መጀን" ብላ የልቤ ሳይበቃት               ልቦናዬን በልታ ጨፌ እየነከሰች           በጉልበት ተደፍታ ኩራቴን ልትነጥቀኝ                ኮርታ ልትማታ ተማ'ታም ልትረታ... ጥላዬን ጀማው ፊት             መሬቱ ላይ ዘርታ "ያዙልኝ" እያለች             በጠንቋይ ቱፍታ መለመላ ነፍሴን                ወናየን ዘርግታ "ታሞ ይኑር" ብላ               እኔን አስወግታ እርጋታዬን ነጥቃ            እኔን ከኔ አጣልታ በደብተራው ምርኩዝ              ባስነካችው ኩታ እንዳነክስላት          ጅስሜን አስመትታ ህልሜን እንዳልሰማ              ልቤን አስደምታ አስደግማብኝ ነው         ''ናልኝ'' ብላ ጠርታ የሆንኩ አንገት ደፊ            የሆንኩት ከርታታ መለየት ያቃተኝ                   ቀኑንና ማታ አስደግማብኝ ነው... አስደግማብኝ ነው ለነ ጥላ ወጊ               ለመጫኛ ነካሽ ለነ አፍዝ አደንግዝ        ለዱር ቅጠል በጣሽ ላውልያ ለጠንቋዩ             ለኑግ ቂጣ ቆራሽ ለመንገድ ገርጋሪ                 ለውቃቢ ዘራሽ ለገሃድ ስውሩ              ለነ ጽናት አፍራሽ ለምድር ላየሩ               ለየሎስ አጎንባሽ ለባሕር ለየብሱ               ለጠቋሪት ደጋሽ አስደግማብኝ ነው ወለም ያላለኝን ዘላለም የምታሽ አስደግማብኝ ነው👨‍🦯 -ሰለሞን

  • ሰው ሕይወቱን በፈገግታ ለመሸፈን ቢሞክርም ውስጡ ያለውን ጦርነት ሁልጊዜ መደበቅ አይችልም። በቀን ብዙዎች እንደ ጠንካሮች ይታያሉ፤ በሰዎች ፊት ይስቃሉ፣ ተስፋ ይሰጣሉ፣ ራሳቸውንም እንደማይሰበሩ ያቀርባሉ። ነገር ግን ሌሊት ሲመጣ እና ዝምታ ክፍሉን ሲሞላ፣ ሰው ከራሱ ጋር ብቻ ሲቀር እውነቱ ይገለጣል። በዚያ ጊዜ ያልተነገሩ ህመሞች፣ የተደበቁ ፍርሃቶች እና የተረሱ ቁስሎች በውስጡ ይነሳሉ። ሕይወት አንዳንዴ ሰውን እስኪሰበር ድረስ ትፈትነዋለች፤ ነገር ግን እውነተኛ ጥንካሬ ያለው ሰው ወድቆ እንኳ ልቡን ጨለማ እንዳይበላው የሚታገስ ነው። ምክንያቱም ጨለማን በቅርብ ያየ ሰው ብርሃንን ከሁሉ በላይ ያውቃል፤ ከህመም የተነሳ ልብ ደግሞ ሌሎችን ለማስተዋል ይቀርባል።    ✍ Henok

  • የአህያ መሪ ይስጠን !!!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 የአህያ መሪ  ይስጠን ስል እራሱን ስሌሎች ሚሰዋ፤ የነበራዊ ሁኔታን ሚረዳ  ከፊት ያለን አደጋ የማሽተት ፥የማስተንተን  ችሎታ ያደለው፤ አደጋውንም ከፊት ሁኖ የሚጋፈጥ ለማለት ነው። 📌አህያ አደጋን ቀድማ የመገመት ከፍተኛ ችሎታ አላት ፤ ለምሳሌ ጆሮዎቿ የአካባቢውን ቀጣይ የአየር ሁኔታ ዐውቃ ሰውነቷን ለማዘጋጀት እንድትችል ያደርጓታል፡፡ 📌አህያ መንጋ የቡድን መሪ አለው፡፡ ጠርጣራዋ አህያ አደጋ ሊመጣ መሆኑን ከጠረጠረች አካባቢዋን ታስሳለች፡፡ ቀጥላም የአደጋውን አቅጣጫ ታረጋግጣለች፡፡ ከዚያም አደጋው በመጣበት በኩል ራስዋን ታሠማራለች፡፡ 📌 በመጨረሻ አደጋውን ትጋፈጣለች፡፡ 📌የአህያ መሪ አደጋውን ስትጋፈጥ ሌሎቹ በቂ ጊዜ አግኝተው ከአካባቢው ይሸሻሉ፡፡ 📌በመሪዋ መሥዋዕትነት ሌሎቹ ይተርፋሉ፡፡ መሪ ማለት እንዲህም አይደል? ራሱን ሠውቶ ሕዝቡን የሚታደግ?፡፡ ⭐️የ አ ህ ያ መ ሪ ይ ስ ጠ ን!! ⭐️   ኑ ሃገሬን እናዋልዳት እና ሌሎች መዋዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት     ስሟ የጠፋው አህያ ገፅ 83-90

  • 3 мая232114

    💥መተው አለመቻል አይደለም💥           ተራኪ➢ ሙባ ፅሁፍ :- ከንባብ አለም የቴሌግራም ቻናል            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆  ከጥዑመ አጭር ልቦለድ እና ግጥም  ቻናል ጋር በመተባበር click ➢👇👇👇👇👇👇👇👇        @Teaumeachirlbwalde                መልካም ጌዜ         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • 💁‍♂️💁‍♂️  ውሸት ነው 🤫🤫 በ➢ ሙባ(Just hope)            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                መልካም ምሽት         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ ትዝታ 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ በ➢ ሙባ(Just hope)            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                መልካም ምሽት         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • 💁‍♂️💁‍♂️  ከቻልሽ አጠይቂኝ 🤫🤫 በ➢ ሙባ(Just hope)            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                መልካም ምሽት         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • ፡ ሄደሽ ሄደሽ ‎     ሰው መሆን ላይ ስትደርሺ ‎ እየሞተ ያሻገረሽ ‎              ድልድይ ልቤን እንዳትረሺ ፡

  • አለን ወድቀን እየተነሳን ቦታ እየነፈ'ግን               ለረሳን ለነሳን አለን     በዝምታ                ተውጠን በቅኔ ለገፈተርኳቹ           ጥፋት የለም ከኔ       አለን እንዳለን🙏

  • ነገ ቀኑ አጭር ሌሊቱ ደግሞ ረጅም ይሆናል! ነገ ታህሳስ 12፤ ፀሐይ ወደ ደቡብ የምታደርገውን ጉዞ አጠናቃ የምትመለስበት "የክረምት መገላበጫ" (Winter Solstice) ዕለት ነው! በስነ-ፈለክ ተመራማሪው ዶ/ር ሮዳስ እንደተገለፀው፤ ነገ በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ (እኛን ጨምሮ) ቀኑ አጭር ሲሆን ሌሊቱ ደግሞ የአመቱ ረጅሙ ሌሊት ይሆናል። ⏰ የነገው የሰዓት መረጃ፡ •ፀሐይ መውጫ፡ ከጠዋቱ 12:35 •ፀሐይ መጥለቂያ፡ ከምሽቱ 12:11 ይህ ዕለት በአውሮፓ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ ጨለማ የሚሆንበት ሲሆን፤ በሀገራችን ሊቃውንት ዘንድ ደግሞ የገና ጀምበር ወይም የብርሃን ማብሰሪያ ተብሎ ይጠራል

  • ሰዋች ስለኛ የሚያወሩት መልካም ነገር አላቸዉ  እሱን ለመስማት ግን መጀመሪያ   መሞት አለብን

  • 🌹🌹 ለምን ትመጫለሽ ??🤪🤪 በ➢ ሙባ            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆                መልካም ምሽት         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • Channel photo updated

  • 🌹🌹 ለማላውቅሽ ለአንቺ 🌹🌹 ተራኪ➢ ሙባ            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆  ከጥዑመ አጭር ልቦለድ እና ግጥም  ቻናል click ➢👇👇👇👇👇👇👇👇 @Teaumeachirlbwalde                መልካም ምሽት         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • ሞት ሰራቂው ሞተ ተራኪ➢ ሙባ ፅሁፍ :- ከንባብ አለም የቴሌግራም ቻናል            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆  ከጥዑመ አጭር ልቦለድ እና ግጥም  ቻናል ጋር በመተባበር click ➢👇👇👇👇👇👇👇👇 @Teaumeachirlbwalde                መልካም ጌዜ         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • የዘሩትን ማጨድ ተራኪ➢ ሙባ            @Artofmub2 click➢➢👆👆👆👆👆  ከጥዑመ አጭር ልቦለድ እና ግጥም  ቻናል click ➢👇👇👇👇👇👇👇👇 @Teaumeachirlbwalde                መልካም ቀን         ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት

  • " ከለሊቱ ስድስት ስዓት ከምናምን የፃፍኩልሽ ግጥም " ገጣሚ ዝምተኛው ፀሃፊ @belay_HI አንባቢ ሙባ @Artofmub2 ከ ጥዑመ አጭር ልቦለድ እና ግጥም ቻይናል @Teaumeachirlbwalde መልካም የደመራ በዓል ከወደዱት ለወዳጇ ያጋሩ

  • https://t.me/Teaumeachirlbwalde በዚህ ሊንክ በተሻለ ሰራ አና አቀራረብ የምንገናኝ በመሆኑ ተቀላቀሉ