ASCO GENERAL SECONDARY SCHOOL 2016 _ 2017 _ 2018 _ 2019
СтатистикаThis channel is created for Students + Parents + all Asko Secondary School Community!
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 680
- 1/48двое суток
- 1 925
- 1/72трое суток
- 2 076
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
Document from Meragiaw Sitie Alene
✅ በጥንቃቄ ይነበብ‼️ ✅ ለሚፈጠው መጉላላትና ማንኛውም ችግር ት/ቤቱ ተጠያቂ አይደለም ። 🟰🟰🟰🟰 ት/ቤቱ 🟰🟰🟰🟰
без подписи
✅ የምዝገባ ፕሮግራም ስለተቀየር በጥንቃቄ ይመልከቱ‼️ ✅ የ11ኛ ክፍል ምዝገባ ቀን ተቀይሯል‼️ ✅ የ9ኛ ክፍል ክፍል ምዝገባ ሰኞ ነሀሴ 11/12/2018 ጠዋት 2:30 ይጀምራል‼️ ✅ ሌሎች የምዝገባ ቀኖችን በጥንቃቄ ይመልከቱ‼️ 🟰🟰🟰🟰 ት/ቤቱ 🟰🟰🟰🟰
Channel name was changed to «ASCO GENERAL SECONDARY SCHOOL 2016 _ 2017 _ 2018 _ 2019»
без подписи
без подписи
🙏🙏🙏 እንኳን ለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች የምዝገባ መርሃ ግብር አደርሳችሁ🙏🙏🙏 ✅ የ2019 ዓ.ም የምዝገባ ፕሮግራም በጥንቃቄ ይመልከቱ‼️ ✅ ሁሉም ተመዝጋቢ በተመደበበት ቀን ብቻ ይመዘገባል‼️ ከዚህ ውጭ ለሚፈጠር መጉላላት ት/ቤቱ ተጠያቂ አይደለም‼️ 🟰🟰🟰 ት/ቤቱ 🟰🟰🟰
ቀን 25/11/2018 ማስታወቂያ ➡️ የክረምት ትምህርት በተመለከተ ➡️ ለ10ኛ: 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ ✅ የክረምት ትምህርት(Summer Camp) በተጠናከር ሁኔታ አብዛኛው ተማሪ እየተማር መሆኑ ይታወቃል። ይሁንጅ አንዳንድ ተማሪዎች ተመዝግበው የማይማሩ መኖራቸውን በተደረገው የስምጥሪ ቁጥጥር ተደርሶበታል። ስለሆነም ት/ቤቱ እርምጃ ከመውሰዱ በፊት መታችሁ ሳታቆራርጡ መማር ይጠበቅባችኋል‼️ ✅ የክረምት ትምህርት ለመማር ያልተመዘገባችሁ ተመዝግባችሁ መማር ግዴታ ነው‼️ ✅ የክረምት ትምህርት ያልተማር ተማሪ ት/ቤቱ የቀጣዩን ዓመት(የ2019) ተቀብሎ የማይመዘግብ መሆኑ ጭምር ት/ቤቱ ያሳውቃል‼️ ✅ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ሁሉም ተማሪ መክፈል ግደታ ነው‼️ ✅ ወላጆች ልጆቻችሁን የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ በመክፈል እንድማሩ መላክ ይጠበቅባችኋል‼️ 🟰🟰🟰🟰 ት/ቤቱ 🟰🟰🟰🟰
без подписи
без подписи
без подписи
✅ በምንግሊዝ እምባሲ አወዳዳሪነት 3ኛ የወጣቸው የዕለቱ የእምባሲው "አምባሳደር" የአስኮ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ .... በርች‼️
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
✅ የ10ኛ ክፍል: የ11ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት (Summer camp) አተገባበር ዙሪያ በጠካራ ጎን እና ሊስተካከሉ የሚገባቸው በተማሪዎች: በመምህራን እና በት/ቤቱ በኩል ከተማሪዎች ጋር ት/ቤቱ ዛሬ ሀምሌ 17/112018 ግምገማዊ ውይይት አካሂዷል።