tgindex
Последний пост
12 июл. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
166
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 523
20 постов
Вовлечённость
1519,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ይህንን ያውቃሉ? እ.ኤ.አ. በ 2025፣ 80% የሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች መረጃ እና አገልግሎቶቻቸውን ወደ ክላውድ እንደሚወስዱ ይገመታል፡፡ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ የምንሰራበትን መንገድ በእጅጉ ይለውጠዋል። እርስዎስ ምን እያሰቡ ነው? ወደ ኋላ አይቅሩ - ዛሬውኑ በአሸዋ ክላውድ ከዓለም ጋር ጉዞዎን ይጀምሩ! ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡! #CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation

  • видео или голосовое, без подписи

  • 18 янв. 2024 г.4491из ashewatechnology

    የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ ዶ/ር አሸዋ ቴክኖሎጂ እየሰራው ያለው ስራ በዘርፉላይ ትልቅ መነቃቃትን እያመጣ ያለ መሆኑን እና በአገር ደረጃም ትልቅ ድጋፍን የሚፈልግና ምጣኔ ሁብታዊ ፋይዳው ከፍተኛ ነዉ ብለዋል ። ይህ የነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ   የዶሜን ስምን፣ ሰርቨርን፣ ባለሙያንና ሌሎችንም ሁሉን በአንድ ቦታ አካቶ የያዘ፤ ለሁሉም ተቋማትና በተለያዩ ሥራዎች ላይ ለተሠማሩ ባለሙያዎች አመቺ፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ በዘመናዊ መልክ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ስማርት የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ ነሀቢ በተሻለ ፍጥነትና ጥራት ለሁሉም የስራ ዘርፎች ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥቅም ላይ እንዲውል ተደርጎ የተሰራ የቴክኖሎጂ ውጤት መሆኑ ተገልጧል፡፡  https://youtu.be/Ihc70ZYkI3A?si=kU1HzME2NiP48-S7

  • 28 сент. 2023 г.7 2101из danielashewa

    Exciting news! Our smart website builder just got even smarter with the release of Version 3.1. Get ready to be amazed as we bring you new features and improvements. Mark your calendars for September 28th, 2023, as we launch this incredible update. Check out all the details here: https://bit.ly/3sWDxuR. Don't miss out on this #WebsiteBuilder #NewRelease from #ashewatechnology, the ultimate smart solution. Let the countdown begin!

  • ዛሬ ለሚካሄደው የዌብሳይት ለሁሉም ዌቢናር ተዘጋጅተዋል? ዌብሳይት፣ ቪካርዶችን፣ ኢ-ኮሜርስን፣ ኢ-ትምህርትን እና ሌሎችንም በቀላሉ በሃገር ልጅ በቀረበ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሲስተም እንዴት እንደሚሰራ ይረዱ ።ዛሬ 10:30-12:00 ሰአት ይህን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን Webinar link: https://meet.google.com/tff-zmvy-xqe. ለ100 ተሳታፊዎችም የ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል እንዳያመልጥዎ!

  • 4 авг. 2023 г.4071из Ethiopianbusinessdaily

    видео или голосовое, без подписи

  • ASHEWA SMART ERP is a comprehensive business solution that enables organizations to adapt to the fast-paced and ever-changing business environment. It brings together customers, products, people, and data, allowing businesses to bridge various departments and functions. With ASHEWA SMART ERP, businesses can reach more customers in more places by leveraging connected business applications. This helps create impact faster and move the business forward in sync with the speed of change. The platform also focuses on breaking through barriers and unifying data across the organization. By connecting people with continuous insights, ASHEWA SMART ERP enables informed decision-making and actions that align with the organization's vision. ASHEWA SMART ERP is designed to adapt to anything and rapidly respond to change. It embraces technologies like IoT, AI, analytics, and mixed reality, ensuring businesses are always prepared for what's next. Innovation is encouraged everywhere with ASHEWA SMART ERP. The platform empowers collaboration on the ASHEWA cloud, offering low-code apps that foster creativity, innovation, and unparalleled teamwork. This allows every individual within the organization to make an impact every day. ASHEWA SMART ERP aims to redefine what's possible by democratizing software for everyone. It eliminates limits and provides access to powerful business tools for all individuals within an organization.

  • Saas cloud-based ashewa smart website builder solve a variety of problems for individuals and businesses looking to establish an online presence. Some common problems are: 1. Technical expertise: Building a website traditionally requires coding knowledge or hiring a developer. However, website builders eliminate the need for technical expertise as they provide drag-and-drop interfaces and pre-designed templates that allow even non-technical users to create professional-looking websites. 2. Time and cost constraints: Developing a website from scratch can be time-consuming and expensive. Using a website builder significantly reduces the time and cost associated with website development. With pre-built templates and intuitive editing tools, websites can be created in a matter of hours or days, rather than weeks or months. 3. Design limitations: Designing a visually appealing and modern website requires design skills, which not everyone possesses. Website builders offer a wide range of professionally designed templates, customizable layouts, and color schemes, ensuring that even users with limited design expertise can create aesthetically pleasing websites. 4. Mobile optimization: Mobile devices are increasingly becoming the primary means of accessing the internet. Website builders incorporate responsive design principles, enabling websites to automatically adapt and look great on various devices, including smartphones and tablets. 5. SEO optimization: Search engine optimization (SEO) is vital for improving a website's visibility in search engine results. Many website builders come equipped with built-in SEO tools that assist users in optimizing their website's content, meta tags, titles, and URLs, helping improve their search engine rankings. 6. Hosting and maintenance: Website builders often include hosting and maintenance services, eliminating the need to find a separate hosting provider and perform ongoing website maintenance. This convenience allows users to focus on creating content and growing their online presence. 7. E-commerce functionality: For businesses looking to sell products or services online, website builders with integrated e-commerce features provide an all-in-one solution. Users can easily set up online stores, manage inventory, process payments, and track orders without the need for third-party e-commerce platforms. In summary, Saas cloud-based smart website builders simplify the website building process, eliminate technical barriers, save time and costs, offer modern designs, optimize for mobile devices and search engines, provide hosting and maintenance, and include e-commerce capabilities to cater to a wide range of user needs. try it for free smart.et

  • በደቂቃዎች ዉስጥ የራስህን/ሽን የኢ ኮሜርስ ድህረ ገጽ በቀላሉ በመጀመር ንግድዎን ያሳድጉ ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፡፡ንግድዎን በተቻለ መጠን አዘምነው የምርት ስሞዎን ፣ምርቶችና አገልግሎቶችዎን ለ 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀን የሚያሳዩበትን ሳቢ ድህረ ገጽ ገንብተው ቢዝነስዎን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ያድርጉ፤ዛሬውኑ ዌብሳይትዎን በአሸዋ የድህረ ገጽ መገንቢያ አዘጋጅተው የንግድ ተደራሽነትዎን በሚገርም ፍጥነት ያሳድጉ፡፡! ለበለጠ መረጃ ይህንን ፎርም ይሙሉ http://cuts2.com/VusQP

  • ስለኮዲንግ ሳያስቡ በቀላሉ ዌብሳይትዎን ይገንቡ! ስለኮዲንግ ቅንጣት ማወቅ ሳይጠበቅብዎ፣ ምንም አይነት ውጣ ውረድ ሳይኖርብዎ በደቂቃዎች ውስጥ ያውም በቀላሉ በአሸዋ ስማርት ሶሉሽን ዌብሳይት መገንቢያ የሚያልሙትን ዌብሳይት ይገንቡ፡፡ የኛን ዌብሳይት መገንቢያ ሲጠቀሙ ካሉን ብዙ ዓይነት ቴምፕሌቶች የሚስማማዎትን መርጠው ለ ዓይን ሳቢ የሆነ ዌብሳይት መስራትና በኦንላይን ያለዎትን የመገኘት ዕድል በእጥፍ ማሳደግ ይችላሉ፡፡በኦንላይን ንግድ(ኢ-ኮሜርስ)፣ በ ዲጂታል ኤጀንሲ በ ሆቴል ቡኪንግ እንዲሁም በሌሎች በመረጧቸው ዘርፎች ለመስራት ሲያስቡ ለዌብሳይትዎ የአሸዋ ስማርት ሶሉሽን ዌብሳይት መገንቢያን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! ለበለጠ መረጃ ይህንን ፎርም ይሙሉ https://rb.gy/hwbxh ወይም በ 0909707880 ይደውሉ፡፡

  • በዘመናችን ዌብሳይት መስራት በአገራችን ላይ ገና አሁን ቀለለ። ብዙ ጊዜ የምሰማቸው ቅሬታዎች ከሰዎች ይህን ይመስላሉ። ዌብሳይት ማን ይስራልኝ? ዋጋቸው ዉድ ነው? ድሮ የሰራልኝ ልጅ እኮ ስልክ አያነሳም? በየጊዜው ብር ስጡኝ ነው? እኔ የምፈልገው እና እኮ እሱ የሰራልኝ አይመሳሰልም? ክፍያው በዶላር ነው- ዶላር እኮ የለም? ይህ ባለሙያ ምን ነካው ? ዌብሳይቴ አፕዴትድ አደለም? ለዚህም ነው ምንም ቴክኒካል እዉቀት ሳያስፈልገዎት፣ ከብዙ ባለሙያ ጋር ሳይነካኩ በጣም በቀላሉ በአስተማማኝ መልኩ፣ ያሰቡትን የሚያሳካልዎት የራስዎን ዌብሳት ለራስዎ/ ለድርጅትዎ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ ከተቀመጡት ታምፕሌቶች ዉስጥ መርጠው ይገንቡ አልያም እንገባልዎት የምንለው። ይንቁ - ወደ ድጅታሉ አለም ይቀላቀሉ፣ አሰራርዎን ያዘምኑ፣ ቢዝነስዎን አንድ እርምጃ ቀዳሚ ተወዳዳሪ፣ ውጤታማ እና ከ34 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ደንበኞችዎ በቀላሉ ተደራሽ ያድርጉ። smart.et በሃገራችን የመጀመሪያው የሆነ ምቹ፣ ቀላል፣ ታማኝ፣ ዳይናሚክ ስማርት ዌብሳይት መገንቢያ ከአሸዋ ቴክኖሎጂ እንኳን ደስ ያለዎት። ለራስዎ በራስዎ ምንም ኮድ ሳይጽፉ ዌብሳይት ይገንቡ/እንገንባልዎት። በጣም ወሳኝ የሆኑ ፌቸሮችን የያዘ፣ በሚፈልጉት ቋንቋ፣ በሚፈልጉት ንግድ ስም፣ ከጎግል አናሊስስ እና ፌስቡክ ፒክዝል ጋር የተያያዘ ፣ ኪዋርኮድ፣ ቢዝነስ ካርድ፣ የተለያዩ ታምፕሌቶች፣ ሜኑ ቢውልደር፣ ከስተም ፔጅ መገንቢያ ያለው ኢኮመርስ ቢፈልጉ መረጃ ማሳያ ዌብሳይት ሁሉንም በአንድ ቦታ ። በ5 ቀላል ደረጃዎች የራስዎን ዌብሳይት ይይዛሉ። የሙከራ ወይም የቅድመ ግዥ ለእርስዎ የሚሆንዎትን ፕላን በቅድሚያ መርጠው ይመዘገባሉ ከዚያ ኢሜልዎት ትክክለኛ መሆኑ ተፈትሾ ይገባሉ።  2. ለዌብሳይታችሁ መረጃ ዶክመንት ታዘጋጃላችሁ።  3. ታምፕሌት መርጠው የተዘጋጀዉን ዶክመንት-ኮንተንቱን ታስገባላችሁ። 4. ቋንቋ ትጨምራላቹሁ። 5. እንኳን  ደስ አለዎት አሁን ዌብሳይትዎን ይመልከቱ። ስለሆነም ኑ እናገልግልዎት ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ዌብሳይት ሲገዙ ምንም አይነት ፕላኑ ላይ ከሚታየው የተለየ ክፍያ የለም፣ ነጻ አፕዴት ፣ ቀላል ማሻሻያዎች ፣ የተለያዩ ቴሌብርን ጨምሮ የክፍያ አማራጮች፣ 24/7 /365 ቀን ድጋፍ እና ስልጠና ያገኛሉ። አሸዋ ቴክኖሎጂ በጣም ቀላል፣ አስተማማኝ ፣ ስቴት ኦፍ ዘ አርት ቴክኖሎጂዎችን የያዘ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ፣ ነጻ ስልጠና፣ ቴክኒካል ድጋፍ እና ከዋስትና ጋር እርስዎን ያገልግላል። በዚህ ወር 30% ልዩ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል። አሁኑኑ በአድሉ ይጠቀሙ!! ለዌብሳይት ግንባታ የመጀመሪያው ምርጫዎ አሸዋ ቴክኖሎጂ የእርስዎ የቴክኖሎጂ አጋር!! አድራሻችን 22 ታውን ስኩየር ሞል 8 ፎቅ ላይ ያገኙናል። በ9870 ላይ ሃሎ ይበሉን ። ዌብሳይታችን smart.et Ashewatechnology.com

  • ካለፈው የቀጠለ . . . ፨ስማርት ቤቶች :– በስማርትፎን(ሞባይል) ወይም በድምጽ ረዳት አማካኝነት በርቀት ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚችሉ ተያያዥ መሳሪያዎች ያላቸው ቤቶች ናቸው። የስማርት ቤት መሳሪያዎች እንደ ስማርት ቴርሞስታቶች፣ መብራቶች፣ የደህንነት ስርዓቶች እና እቃዎች ያሉ ነገራቶችን ያካትታሉ። ፨ስማርት ከተሞች፡ እነዚህ ከተሞች ለነዋሪዎችና ለጎብኚዎች የኑሮ ጥራትን ለማሻሻል ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ ከተሞች ናቸው። ዘመናዊ የከተማ መፍትሄዎች እንደ ኃይል ቆጣቢ ሕንፃዎች እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ ፨ስማርት የጤና እንክብካቤ፡- የታካሚ ውጤቶችን ለማሻሻል እና የጤና እንክብካቤን የበለጠ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ የጤና አጠባበቅ ሥርዓቶች ናቸው። ውጤታማ ስማርት የጤና አጠባበቅ መፍትሄዎች ቴሌሜዲሲን፣ የሚለበሱ የጤና መከታተያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ የህክምና መዝገቦችን ያካትታሉ። ፨ ስማርት ግብርና፡- ይህ የስማርት ሶሉሽን አይነት  የእርሻን ውጤታማነት ለማሻሻል፣ ብክነትን ለመቀነስ እና ምርትን ለመጨመር የሚረዳ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን የሚያመለክት ነው። ስማርት የግብርና መፍትሄዎች ትክክለኛ እርሻ፣ የሰብል ክትትል እና አውቶማቲክ የመስኖ ስርዓቶችን ያካትታሉ። በቀጣይ: የተለያዩ በስማርት ሶሉሽንስ በተለይ ከ ERP እንዲሁም SaaS ዙሪያ ቢዝነሳችን እንዴት ያሳድጋሉና የመሳሰሉትን ነጥቦችን  እያነሳን እንቀጥላለን።

  • 🌟ስማርት ሶሉሽን ምንድነው? ጥቅሙስ?🌟 ስማርት ሶሉሽን ሲባል ሰምተው ያውቃሉ አይደል?ምን ማለት ነው ?ምንድን ነው ጥቅሙስ ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? ስማርት ሶሉሽንስ የምንላቸው የሰው ልጆችን አኗኗር በጣም ቀላል፣ምቹና ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጁ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና ስርዓቶችን ነው። እነዚህ ከህይወታችን ላይ ውስብስብ የኑሮ ችግሮችን ለመፍታት የተዘጋጁ ቀላል መፍትሄዎች ኢንተርኔትን መሰረት አድርገው የሚሰሩና እርስ በርሳቸው የሚግባቡ ብሎም መረጃዎችን መለዋወጥ የሚችሉ ናቸው። ስማርት ሶሉሽንስ በተለያዩ የህይወታችን ዘርፎች ማለትም ከመኖሪያ ቤት እስከ የስራ ቦታችን አልፎም ከተሞች ላይም ሊተገበሩና ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ። በቀጣይ ለጠቅላላ ዕውቀት የተወሰኑ ምሳሌዎችን እንመለከታለን፡፡ 📌 ለማንኛውም ጥያቄ ሃሳብና አስተያየት እንዲሁም ፍላጎቶችዎ በ 0909707880 ወይም 9870 ላይ ያግኙን

  • Channel photo updated

  • https://t.me/ashewatechnology/1824

  • https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:ugcPost:7061658757654577152/

  • Today night starting from 2:00 local time on ebs television.

  • Ashewa technology entered the software market to enable 98% of businesses or MSMLES by providing smart TECH solutions. Smart solutions are a group of advanced technological softwares that solves our peoples' and SMLEs' problems to do business easily, efficiently…

  • The revenue share of eCommerce-Electronics & Media amounts to 19.7% in 2021. The internet penetration in Ethiopia is forecast to amount to 59.1% in 2026. The mobile phone subscriptions per 100 inhabitants in Ethiopia are forecast to amount to 40.49 in 2026. The number of fixed-broadband subscriptions per 100 inhabitants in Ethiopia is estimated to amount 0.05 in 2026. SOURCE. https://www.statista.com/outlook/co/digital-economy/ethiopia

  • A multibillion-birr capital project owner Ashewa Technology Solution S.C is started by the visionary entrepreneur Daniel Bekele and his 5 friends in May 2020 in Addis Ababa, Ethiopia. Ashewa Technology Solution is a legal entity registered under the Trade Registration and Licensing Act to operate in accordance with Ethiopian law and regulations. And it is being the most valuable technology brand working on E-commerce, e-learning, Logistics, smart software as a service and demand-based software development and totally 11 technological sectors. Ashewa currently has 200 qualified employees, has 10 innovative software products, thousands of stockholders, and a total of 12 Board members. Because Ashewa was created in response to a pressing need for change, we make it our mission making a platform to make our peoples, life easy, civilized and prosperous. Traditional life, Poverty, migration, and mortality are things that we want to end. Youth and business should be more easy, reliable, efficient and effective by using our cutting-edge technologies. Ashewatechnology.com

Ashewa smart solution — tgindex