tgindex
Ashewa Technology-Smart Solution 📱

Ashewa Technology-Smart Solution 📱

Статистика

https://t.me/ashewasmartsolution

Последний пост
18 мар. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
17 716
−31 за 2 дн.
Сутки
−23
−0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 705
22 постов
Вовлечённость
15,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18 мар. 2025 г.3 814135из ashewatechnology

    ለመጪው ጊዜ የሚሆን የዲጂታል ክህሎት አዳብረዋል? የዲጂታሉ ዓለም በፍጥነት እያደገ ነው፡፡ ትናንት ይሰራ የነበረው ነገን ለማሻገር ዋስትና መሆን አይችልም፡፡ ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል? 👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ? 👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ? 👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው? 👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ? ✅ ወይስ ሁሉም እርስዎን ይመለከታል? አሸዋ ቴክኖሎጂ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የአጫጭር ስልጠናዎች ካሪኩለም መሰረት ከሚያዚያ 1 ጀምሮ ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፡፡ ዘመኑን የዋጁ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ፈጥነው ይመዝገቡ፤የማይተካ እና በባትሪ የሚፈለግ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ። #DigitalMarketing #Ecommerce #SkillBuilding #PassiveIncome #CareerGrowth #FutureProof

  • ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል? 👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ 👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ 👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው 👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ 👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ? መልካም ዜና አለን! አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጃ በ +251920604142 ይደውሉ። #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue

  • 21 февр. 2025 г.3 0024из ashewatechnology

    ትርምስምስ አሰራርን ይሰናበቱ ! ኋላ ቀር በሆነ መንገድ ቢዝነስዎን መምራት የሚፈለገውን ውጤት አያመጣም፡፡ በስማርት ERP ስራዎትን በቅልጥፍና፣በትክክለኛ እና ውጤታማ መንገድ ይስሩ፡፡! የፈለጉትን ሞጁል መርጠው አሰራሩን ለመመልከት በ 0909707870 ቀጠሮ ያስይዙ::! #AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools #SmartERP #smartsolution

  • 18 февр. 2025 г.2 67412из ashewatechnology

    የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ! የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል። የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ ✅ ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ ✅ ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ ✅ ብራንድዎን ይገነባሉ ✅ እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ ✅ በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ ✅ ነጻ ስልጠና እና ድጋፍ ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ በ 0909707196 ይደውሉ! #PartnershipForProgress #AshewaTechnology #ERP #Innovation #TechInnovation #BusinessGrowth

  • 29 янв. 2025 г.2 5285из ashewatechnology

    ዘመኑ የሚፈልጋቸውን የስራ ዘርፎች በአጭር ጊዜ ስልጠና መቀላቀል ይሻሉ? በአጭር ጊዜ ተምረው ወደ ስራ የሚሰማሩባቸው ለእርስዎ የተዘጋጁ ምርጥ እና ውጤታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የ ኢኮሜርስ ኮርሶች በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቀርቦልዎታል፡፡ ለመመዝገብ በ +251909707117 ይደውሉ፡፡! #EarnMoney #Income #PassiveRevenue #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce

  • 28 янв. 2025 г.2 0682из ashewatechnology

    ቢዝነስዎን በሙሉ ቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ! በሁሉም የስራ ክፍሎችዎ ውስጥ ያለውን ሁሉንም የድርጅትዎን እንቅስቃሴ ስህተትን ቀንሰው፣በቀላሉ እና በአስተማማኝ ሁኔታ በአንድ ሲስተም ብቻ ይቆጣጠሩ።! ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ #SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 31 дек. 2024 г.2 69052из ashewatechnology

    አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን እያካሄደ ይገኛል አሸዋ ቴክኖሎጂ 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን  በሚሊኒየም አዳራሽ በርካታ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ከንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ውል እና ማስረጃ መስሪያ ቤቶች የተገኙ ተወካዮች በክብር እንግድነት በተሳተፉበት እያካሄደ ይገኛል። #ashewatechnology #TechInnovation #EthiopiaTech #Generalassambly

  • 16 дек. 2024 г.2 2512из ashewatechnology

    ከነዚህ ውስጥ የትኛው እርስዎን ይገልጻል? 👉 ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ 👉 ብቁ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን ይመኛሉ 👉 የራስዎን ቢዝነስ ለማሳደግ እየጣሩ ነው 👉 በዲጂታሉ ዓለም ራስዎን ማብቃት ይሻሉ 👉 ወይስ ሁሉንም ነኝ ብለው ያስባሉ? መልካም ዜና አለን! አሸዋ ቴክኖሎጂ በቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም ለ 2 ወራት የሚቆይ እና ብቁ ባለሙያ የሚያደርጓችሁን የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኢኮሜርስ ስልጠናዎች እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየመዘገበ ይገኛል። ዘመኑ የዲጂታል ነው፤ዘመኑን መዋጀት ደግሞ በዘመናዮች ተፈላጊ ያደርጋል ፈጥነው ይመዝገቡ፤የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጃ በ +251909707117 ይደውሉ። #DigitalMarketing #Skill #Ecommerce #Income #PassiveRevenue

  • 26 нояб. 2024 г.2 23021из ashewatechnology

    ፋይናንስዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ! በአሸዋ ERP ከ ምዝገባ አንስቶ እስከ ሪፖርት የተቀናጀ እና የተሻሻለ የፋይናንስ አሰርርን ይከተሉ። ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ በ 0909707880 ያነጋግሩን! #Ashewatechnology #SmartERP #BusinessModules #BusinessTransformation #CommitmentToExcellence #Financial #ashewatechnology

  • 8 нояб. 2024 г.2 28032из ashewatechnology

    ያለሙትን ዌብሳይት በቀላሉ ይገንቡ! ነሃቢን ሲጠቀሙ ዌብሳይት ለመስራት የሚያስፈልግዎትን ሁሉ ያገኛሉ፤ለቢዝነስዎ እና ብራንድዎ የሚመጥን ፕሮፌሽናል ድረ ገጽ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰራሉ፡፡ አሁኑኑ የዌብሳይት ባለቤት ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ በ 0909707870! ይደውሉ፡፡ #NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

  • 7 нояб. 2024 г.1 85322из ashewatechnology

    ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔗 https://www.tiktok.com/@ashewatechnologysolution በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ጉዳዮች እና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ join us today #AshewaTechnology #DigitalEmpowerment #Technology #Innovation #TechTips #DigitalTransformation #TechSolutions #BusinessGrowth #Tiktok

Ashewa Technology-Smart Solution 📱 — tgindex