Guge sport
Статистика➫ ፈጣን እና ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎች ➫ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ስፖርት ዳሰሳዎች ➫ የተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ታሪኮች https://t.me/gugesport
- Последний пост
- 9 нояб.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 18
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚨 ሊዮ ሜሲ በፕሮፌሽናል እግር ኳስ ህይወቱ 400 አሲስቶችን አድርጓል። SHARE Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
ሜሲ ኢንተር ማያሚን ወደ አዲስ ከፍታ አድርሶታል። በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለኤምኤልኤስ የጥሎ ማለፍ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። SHARE Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 11:00 || ኖቲንግሃም 🆚 ሊድስ ዩናይትድ 11:00 || ክሪስታል ፓላስ 🆚 ብራይተን 11:00 || ብሬንትፎርድ 🆚 ኒውካስትል ዩናይትድ 11:00 || አስቶንቪላ 🆚 በርንማውዝ 01:30 || ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ሊቨርፑል SHARE | Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
Channel photo updated
ቼልሲ ትላንት ማሸነፋን ተከትሎ ወደ 2ተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል! Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
" ከሊጉ ሻምፒዮኖች ጋር ነው የምንጫወተው። አርሰናል ሻምፒዮን አይደለም፣ ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል ነው። ሻምፒዮንነታቸውን ለማስቀጠል ነው ወደዚህ የሚመጡት ።" 🎙️ ፔፕ ጋርዲዮላ Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
በትላንትናው የሰንደርላንድ እና የአርሰናል ጨዋታ ላይ አርሰናል ረጅም የእጅ ውርወራዎችን እንዳያደርጉ ሰንደርላንዶች የማስታወቂያ ቦርዶችን ወደ ሜዳው ቀረብ አድርገውት ነበር። Guge tube https://t.me/Ethiofootfan
Channel name was changed to «Guge sport»
🚨BREAKING ማንቸስተር ዩናይትዶች ሊያም ዴላፕን ለማዘዋወር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። አሁን ተጫዋቹ ቀጣዩን እርምጃ እንዲወስን በመጠበቅ ላይ ሲሆኑ... ዩናይትዶች ዴላፕ ወደ ኦልትራፎርድ ለመዘዋወር ፍቃደኛ ከሆነ በኮንትራቱ ውስጥ የተቀመጠውን 30 ሚሊዮን ፓውንድ የመልቀቂያ ክፍያ እንደሚከፍሉ ለኢፕስዊች አሳውቀዋል። -RobDawsonESPN
🚨 አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ከሁለቱ አንዱን እንደሚያስፈርም እርግጠኛ ነኝ ፤ ምክንያቱም አመራሮቹ በዚህ የዝውውር መስኮት አጥቂ እንዲመጣ ለአርቴታ ፈቃድ ሰተዋል ፤ አንድሪያ ቤርታም ከሁለቱ የትኛው ምርጥ አጥቂ ነው ብሎ ለመወሰን ጥናቶችን እና ምርመራ እያደረገ ይገኛል ፤ ከተቻለ ከቅድመ ውድድር ዘመን አንዱን ለማስፈረም እንደሚሰሩ ተዘግቧል ። [ The Athletic ]
ማንችስተር ሲቲ ለኤስ ሚላኑ ተጫዋች ለቲጃኒ ሬይንድረርስ ከ60 - 65 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል በዝግጅት ላይ ናቸው። ነገር ግን ሚላን ኔዘርላንዳዊውን ተጫዋቹን ለመሸጥ 80 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈልግ ተገልጿል። - Nico Schira -
🗣️ ሩበን አሞሪም "ከስፐርስ የተሻልን ነበርን... የተሻልን ነበርን ነገርግን ጎል ማስቆጠር አልቻልንም።"
"እኛ ሉዊስ ዲያዝን እና ራሽፎርድን ጨምሮ ፡ ሌሎች የክንፍ ተጫዋቾችንም እንወዳለን። ነገር ግን ከሌሎች ክለቦች ጋር ኮንትራት ስላላቸው ተጫዋቾች ማውራት አንችልም።" ዴኮ 🗣
🚨 ሰበር ፦ ሚኬል አርቴታ ቶማስ ፓርቴይ በአርሰናል ቤት እንደሚቆይ እና ክለቡን እንደማይለቅ ተናግሯል ።
ዴኮ: 🗣 "ላሚን በቡድኑ ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ ለመሆን አልጠየቀም፤ እውነት አይደለም። እሱ እዚህ ደስተኛ እንዲሆን ብቻ ነው ሚፈልገው።"
የውድድር ዓመት የወፎች ይመስላል...
Channel photo updated
Channel name was changed to «3-5-2 ስፖርት በኢትዮጵያ»