ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
Статистикаበ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 23
- Всего постов
- 43
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 359
- 1/48двое суток
- 1 557
- 1/72трое суток
- 1 679
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
አቶ ጀማል አህመድ በዛሬው እለት በነበረው ፕሮግራም ላይ ✌️❤ ከልጅነት ጀምሮ የትኛውም ሁኔታ ያልቀየረው ቪ በልብ የሆነ የክለብ ፍቅር የእያንዳንዱ ታማኝ ደጋፊ ያለውን ፅናት የተላበሰ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ከፍታ በሚያስደንቅ ሁኔታ ስራዎችን እየሰሩ የደጋፊውን ደስታ ለመመለስ የክለቡን ከፍታ ለማስቀጠል ሼህ ማህመድ እና አቶ ጀማል ቆረጠው ተነስተዋል 💪❤ ቅዱስ ጊዮርጊሳዊ ጀማል ✌️ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
"የገንዘብ ችግር የለብንም የፈለግነው ሁሉ እየተሰጠን ነው" የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጊዜያዊ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነሲቡ ጫኮ ጀማል 💪❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሚመጥነው ከፍታ ጉዞ ጀምሯል ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ታዳጊዎቹ ተሸልመዋል! የቅዱስ ጊዮርጊስ U 17 ቡድን በተወዳደረበት ውድድር 4ኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ከክለባችን የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። እንዲሁም አሰልጣኙ አቶ ዮናስ እስክንድር እና አቶ ሳሙኤል ታዬ እንዲሁም የቡድኑ መሪ አቶ ሄኖክ አበጀ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ተገቢውን እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። Via ፍቅር ለጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
አሰልጣኝ ሚቾ ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ በመሆን በይፋ ተሹመዋል ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ጊዮርጊሳዊው ኢንስትራክተር ስዮም ከበደ የክለባችን ቲክኒካል ዳይሬክተር በመሆን ተሹሟል የክለባችን ደም ያለባቸው ጊዮጊሳዊያን ተሰባስበዋል 💪 ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ሚቾ ✍️ ጀግናው ሚቾ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ በመሆን በይፋ ተሹመዋል እንኳን ደስ ያለን 💪 ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
видео или голосовое, без подписи
ቤታችን የሆነው ሸራተን ዝግጁ ሆኗል የሳንጅዬ ከፍታ ይቀጥላል 💪✌️ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
አሚኑ ነስሩ በቅዱስ ጊዮርጊስ ያለውን ውል አራዝሟል ✌️ Via የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ዛሬ በይፋ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን የሚሾመው ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሚቾ በኢትዮጵያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በነበረው የአምስት ዓመት ቆይታው ያሳካቸውን የዋንጫ ድሎች እንካቹ👇 👉1997 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ 👉1998 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ 👉2000 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ 👉2001 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ 👉2002 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ……………………………//………………………… 👉1997 የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ 👉1998 የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ 👉2002 የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ………………………//…………………………… 👉2001 የጥሎ ማለፍ ዋንጫ …………………………//………………………… 👉2002 የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ Habtamu Viva ✍️ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሀዘን 😭 ጋሽ ፍስሃ ወልደ አማኑኤል (ኳስ ፊደሉ) ማረፋቸውን ሰማን 😭 የታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋች እና የቀድሞ ስራ አስኪያጅ የነበሩት ጋሽ ፍስሃ በ 1958/59/60 በተከታታይ ሻምፒዮን የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን አባልም ነበሩ ነብስዎ በሠላም ትረፍ ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ ለክለባችን ቤተሰቦች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን 🙏 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ብሩክ እንዳለ ✍️💪 Welcome ✌️❤ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ያሬድ የማነ ✍️💪 Welcome ✌️❤ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
የቀድሞ የክለባችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብነት ገብረመስቀል በክለባችን እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 2 https://youtu.be/HHKCsYu2XyU?si=S4a8mMvgLyGVB-4s ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ሚቾ 💪 loading ....✍️ ጫጫታ የማያስበረግግው ሰርቶ ያሳየ ድንቅ ታዳጊዎችን ያፈራ ሳይሸነፍ ዋንጫ ያነሳ የክለቡ የልብ ወዳጅ ✌️🏆 ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️