tgindex
Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል

Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል

Статистика
@stgeorge123Видеофранцузский

Professional Sport Club Website -http://saintgeorgefc.com/blog/ Facebook - https://www.facebook.com/Saint-George-SA-177342563049631 YouTube -https://www.youtube.com/channel/UC1M4f0IYEbdcwjMz-QQrepg 💛❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛❤️

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
21
Всего постов
204
Тип
открытый
Язык
французский
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 438
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 212
40 постов
Вовлечённость
26,2%
к подписчикам
Постов в день
3,0
всего 204
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 235
1/48двое суток
2 561
1/72трое суток
2 762

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 4623

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 4633

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 417143

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 494483

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 815454

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 909423

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 032592

    ስዩም ተሰይሟል ✅

  • 14 авг.1 974792

    Ready or not,a serial champion is in town ✌️

  • 14 авг.2 2501024

    አሚኑ ነስሩ በቅዱስ ጊዮርጊስ ያለውን ውል አራዝሟል ✌️

  • 13 авг.2 520583

    📌

  • 13 авг.2 627311

    ፍስሃ ወልደ አማኑኤልን ስናስታውሰው ከ4⃣ኛው እስከ 7⃣ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ድረስ ተጫውቷል፡፡ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው 6ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በኮንጎ 3 ለ 2 ተሸንፋ ከውድድሩ ስትወጣ ክፉኛ ያዘነው ፍስሃ ለ6 ቀናት ከጣይቱ ሆቴል ማረፊያው ሳይወጣ አልቅሷል፡፡

  • 13 авг.2 614542

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ክለባችን በታሪኩ ካያቸው ድንቅ ተጫዋቾች መሀከል አንዱ በሆኑት አቶ ፍስሃ ወልደ አማኑኤል እረፍት ክፉኛ ማዘኑን መግለጽ ይወዳል፡፡ጋሽ ፍስሃ በተጫዋችነታቸው ወርቃማ የሆነ ታሪክ የጻፉ ከመሆናቸውም በላይ ክለባቸውን በአስተዳደር ዘርፍም አገልግለዋል፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ለቤተሰቦቻቸው ፥ ለወዳጆቻቸው እንዲሁም ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ደጋፊዎች መፅናናትን ይመኛል፡፡

  • 12 авг.2 557684

    ብሩክ እንዳለ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በመገኘት በቅዱስ ጊዮርጊስ ለ2 አመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል ✌️ እንኳን ወደ ትልቁ ቤት መጣህ 🏆 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🤝 ብሩክ እንዳለ

  • 11 авг.2 69599

    FASIL TEKALIGN✌️ he was one of us! he is one of us! he will forever be one of us! 💛❤️

  • 11 авг.3 02657

    ግብ ጠባቂያችን ኮክ ኩዌስ ለተጨማሪ 2 አመታት በፈረሰኝነት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል 🖊

  • 11 авг.3 184692

    ያሬድ የማነ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅሏል፡፡የግራ መስመር ተከላካዩ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ውጤታማ የውድድር አመትን ያሳለፈ ሲሆን በሊጉ ካሉ ምርጥ የክንፍ ተከላካዮች አንዱ ነው፡፡በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት ያሬድ በቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁለት አመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል✌️ ያያ ፥ ወደ ትልቁ ቤት እንኳን በደህና መጣህ 👋 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🤝 ያሬድ የማነ

  • 11 авг.2 6901081

    ላለፉት ሁለት አመታት ቡድናችንን በዋና አሰልጣኝነት የመራው ኢንስትራክተር ፋሲል ተካልኝ በክለባችን የነበረው የአሰልጣኝነት ቆይታ ተጠናቅቋል፡፡በተጫዋችነት በዋንጫዎች ያጌጠ ታሪክን በፈረሰኞቹ ቤት የሰራው ኢንስትራክተር ፋሲል በተለይም ክለባችን አስቸጋሪ ጊዜያትን ባሳለፈባቸው ባለፉት 2 አመታት በፍጹም ታማኝነት እና ትጋት ክለባችንን በማገልገሉ ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡ኢንስትራክተር ፋሲል በቀጣይ የእግር ኳስ ጉዞው ስኬትን እንዲገጥመው ምኞታችን ነው፡፡

  • 10 авг.2 897362

    ባለፈው ሳምንት ምን ተከናወነ? - የተስፋ ቡድናችን የአመቱን ውድድሩን መቻልን 4 ለ 1  በማሸነፍ አጠናቅቋል፡፡በዚህም መሰረት ውድድሩን አራተኛ ሆኖ በማጠናቀቁ ከነሀሴ 15 - 30 በአዳማ ከተማ ለሚካሄደው የማጠቃለያ ውድድር ተሳታፊነቱን አረጋግጧል፡፡ - በተጠናቀቀው ሳምንት በይፋ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ቅዱስ ጊዮርጊስ የ3 ነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችም ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅለዋል፡፡በፈረሰኝነታቸው እንደሚቀጥሉ የተረጋገጠው ሶስት ተጫዋቾች ተከላካዩ ብሩክ ታረቀኝ ፥ የክንፍ አጥቂው ጸጋ ከድር እና አማካዩ ፉአድ አብደላ ሲሆኑ ግብ ጠባቂው ቢንያም ገነቱ ከወላይታ ድቻ እንዲሁም ተከላካዩ ቢንያም በቀለ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ ፈራሚ ሆነዋል፡፡ - ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቃል በገባው መሰረት የይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ እድሳት ዛሬ የተጀመረ ሲሆን የአካዳሚውን ደረጃ ከፍ የሚያደርግ የእድሳት ስራ ይከናወንበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡እድሳቱን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ቀናት የምናቀርብ ይሆናል፡፡ - የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ለረዥም ጊዜ ሲጠይቁት የነበረው የኦዲት ስራ በባለሙያዎች መከናወን ከጀመረ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡የክለቡን ወቅታዊ ቁመና በተመለከተ ተጨባጭ መረጃ ሊሰጥ ይችላል ተብሎ የሚጠበቀው የኦዲት ስራ ሂደትን እና አንድምታ በተመለከተ በቀጣይ መረጃዎች የምናደርስ ይሆናል፡፡ በዚህ ሳምንት ምን ይከናወናል? - በዚህ ሳምንት ሰነዶቻቸው የተሟላላቸው ተጫዋቾች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በመገኘት ፊርማቸውን ያኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ - የፊታችን አርብ በሸራተን አዲስ ጋዜጣዊ መግለጫ ይደረጋል ተብሎ ታቅዷል፡፡ - ለአዲስ የውድድር ዘመን ዝግጅትን ለማከናወን የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡ - ከ17 አመት በታች ቡድናችን ለአዳማው ውድድር ልምምዱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ - የልምምድ ማእከሉ እድሳት እና የኦዲት ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ - ከክለቡ ጋር የተለያዩ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ዝርዝር በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል — tgindex