tgindex
ASIF RAMI

ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል ረሱል (ﷺ) 👳‍♀️ @file_openn Group 👇 https://t.me/asif_rami11

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
692
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 282
22 постов
Вовлечённость
763,3%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
734
1/48двое суток
841
1/72трое суток
907

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ነብያችን ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ 10 ሰለዋት ያወርድለታል ። በጁመዐ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሀን ይበራለታል ። ረሱል (ﷺ)

  • ሶስት ጁመዐ በቸልተኝነት የተወ ሰው አላህ ቀልቡን ያሽግበታል ። ረሱል (ﷺ)

  • 14 июл.4 01472

    без подписи

  • 10 июл.6 126116

    ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።” ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) (ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ)

  • 26 мая5 48498

    አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡- "ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ። ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ፈጸምኩ..." (ሱረቱ አል-ማኢዳህ፡ 3) ይህ አንቀጽ የወረደው በሐጅ ወቅት፣ በዓረፋ ቀን፣ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዓረፋ ተራራ ላይ ቆመው ሳለ እንደሆነ በቡኻሪና ሙስሊም ተዘግቧል። "ኢድ ሙባረክ"

  • 26 мая6 36162

    አረፋ ላይ መቆም ላልቻለ ◾️ፋደይል ቢን ኢያድ "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ይላሉ- ⭕️👉በዚህ አመት (አላህ ወፍቆት) አረፋ ተራራ ላይ መቆምን ያልቻለና ያመለጠው ሰው፦ ያወቀው በሆነው በአላህ ሀቅ (ኢባዳ) ላይ ቀጥ ብሎ ይቁም። ⭕️👉(አላህ ወፍቆት) ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ ሰው፦ አላህን በመታዘዝ ላይ ቆራጥነቱን ያሳድር። ⭕️👉በኸይፍ መስጅድ ዙሪያ መቆም ያልቻለ ሰው፦ በትክክል ለጌታው ትእዛዛ በፍራቻና በተስፋ ይቁም። ⭕️👉ሀድዩን (እርዱን) ሚና ወስዶ ማረድ ያልቻለ ሰው፦ ባለበት ሆኖ "መጥፎ" ዝንባሌው (ስሜቱ) ይረድ። ⭕️👉እሩቅ ሆኖበት የአላህን ቤት መድረስ (መዘየር) ያልቻለ፦ ባለበት ሆኖ የቤቱ (የመስጅደል ሀረም) ባለቤት የሆነውን አላህ ይሰብ። ምክንያቱም አላህ ለለመነውና ተስፋ ላደረገው ከደም ጋን ጅማቱ የበለጠ የቀረበ ነው። 📕 لطائف المعارف لابن رجب | 287 |

  • 22 мая5 837813

    የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡[ሱረቱል አል-ኢምራን : 103]

  • 17 мая7 436622

    የዙል ሂጃ ቀን ነገ ሰኞ ይጀምራል💫 🌸ዙል ሂጃ 10ሩ ቀናት ብዙ የሆኑ ትሩፋቶች አሏቸው 🌷ከነዚህ ቀናቶች ብልጫ እና ትሩፋት🌷 💐① አላህ በእነዚህ አስር ቀናቶች ላይ ምሏል እንደ ሚተቀው ደሞ አላህ የሚምለው ትልቅ እና ቦታ ባለው ነገር ነው አላህ እንዲህ ይላል{ وليال عشر} ሙፈሲሮች እነዚህ አስርት ቀናት አላህ የማለበት የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች ናቸው ብለዋል 🌸②ታላቁ ሰሓቢይ ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት እና የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል [ በነዚህ አስርት ቀናቶች ላይ የሚሰሩ ስራዎች ከሁሉም ይበልጣሉ ሰሃባዎች ከጂሃድ ይበልጣሉደ ሲሉ ነብዩም ከጂሃድም ይበልጣሉ አንድ ሰው ሲቀር እንጂ ወደ አላህ መንገድ ወደ ጂሃድ ሲወጣ ንብረቱን ነፍሱን ይዞ ወቶ ከዛ ካልተመለሰ ] አሉ { رواه البخاري} 🌺③ እንዲሁም ታላቁ ሶሃቢይ ኢብኑ ኡመር በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል [የትኛውም ቀን የለም አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነ እንዲሁም ስራ ተወዳጅ የሚሆንበት ከነዚህ አስርቱ ቀን በላይ ] 🌺★ ከነዚህ ሀዲሶች የምንረዳው እነዚህ ቀናቶች ታላቅ እና የተከበሩ መሆናቸውን ነው★ 🌷በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች 🌸①🕌ግዴታ የሆኑ ሰላቶችን በጊዜው መስገድ ለወንዶች በጀመአ መስገድ 🌷②🕋ረዋቲቦች ላይ መጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ ሱና ሰላቶችን ማብዛት 💐③ፆምን ማብዛት 🌸④ቁርአን መቅራት 💐⑤ተሀህሊል ተክቢር ተህሚድ ማብዛት ⑥🪴ሶደቃን ማብዛት 🔶እንዲሁም የተለያዩ የኸይር ስራዎችን በማብዛት ወደ አላህ መቃረብ🔶 🌷🌷ለየት ባለ መልኩ ዘጠነኛውን ቀን መፆም ምክንያቱም ስለ ዘጠነኛው ቀን መፆም ነብያችን ሲጠየቁ የሁለት አመት ወንጀል ያሳብሳል ብለዋል☀️ 🤲አላህ ሁላችንም ለኸይር ነገር ይወፍቀን እነዚህንም እድሎችን እና አጋጣሚዎች ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲 ❗️❗️❗️ አደራ አደራ አደራ በነዚህ ታላቅ እና ክቡር ቀናቶች ለአኼራችን ኸይር ነገር ሳንሰንቅ እንዳያመልጠን ❗️❗️❗️

  • 24 апр.6 96254

    በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡ሱረቱል አል-በቀራህ [45]

  • 17 апр.9 043127

    ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡ሱረቱል አል ሉቅማን ምዕራፍ 17 መልካም ጁመዐ ❤

  • 19 мар.7 962102

    እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • 19 мар.7 66654

    без подписи

  • 18 мар.5 35743

    ረሱል (ﷺ ሠ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ዘካተል ፊጥርን  ከ ኢድ ሰላት በፊት የሰጠ ተቀባይነት ያለው ዛካ ይሆንለታል።ከ ኢድ ሰላት በኃላ የሰጠ ግን እንደማንኛውም ተራ ሰደቃ ነው።"

  • 17 мар.4 73973

    без подписи

  • 17 мар.4 77772

    без подписи

  • 16 мар.5 96176

    አንድ ሰው የማይመለከተው ነገር መተው ከእስልምና ውበት የሚመደብ ነው!!                                                      ረሱል ﷺ

  • 15 мар.4 45495

    ዛሬ ቀኑ 26 ለይሉ ደሞ 27 ነው በኢባዳ ሱረቱን ኢኽላስ መቅራት ታላቅ ምንዳ በረካ አለው። የረመዷን 27ኛው ሌሊት በብዙ የኢስላም ሊቃውንት ዘንድ ለይለተል ቀድር የመሆን እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይህን ታላቅ ሌሊት አስመልክተው ያስተማሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦  የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ትምህርቶች እና ተግባራት መፈለግ (ቲላዋ): ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) "ለይለተል ቀድርን በረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ባሉ ኦድ (ኢ-ጥንድ) ቀናት ፈልጓት" ብለዋል። ከእነዚህም መካከል 27ኛው ሌሊት በብዙ ሰሐቦች (እንደ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ) ዘንድ ትልቅ ግምት ይሰጠዋል። ኢባዳን ማብዛት: ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ሲገቡ ትጥቃቸውን አጥብቀው፣ ሌሊቱን በሙሉ በሶላት፣ በዚክርና በዱዓ ያሳልፉ ነበር፤ ቤተሰቦቻቸውንም ለኢባዳ ያነቁ ነበር። የሚቀራ ዱዓ: እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) "የቀድርን ሌሊት ካገኘሁ ምን ልበል?" ብለው ሲጠይቋቸው ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ይህን ዱዓ እንዲሉ አስተምረዋቸዋል፦ የሌሊቱ ትሩፋት ይህ ሌሊት ከአንድ ሺህ ወራት (83 ዓመት ከ4 ወር) በላይ በላጭ ነው። በዚህ ሌሊት በኢማንና አጅርን ከአላህ በመፈለግ የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንደሚማርለት ተነግሯል። በዚህ በረከቱ በበዛበት ሌሊት በሶላት፣ በቁርአን ንባብ እና በዱዓ በመበርታት የአላህን እዝነት እንዲያገኙ ይመከራል። ስለ ለይለተል ቀድር ምልክቶች ወይስ ስለ ዱዓው አቀራረብ በዝርዝር ማወቅ ይፈልጋሉ

  • 15 мар.3 69351

    ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ አስር የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጉት::

  • 14 мар.3 90092

    ረሱል (ﷺ ሠ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ዘካተል ፊጥርን ከ ኢድ ሰላት በፊት የሰጠ ተቀባይነት ያለው ዛካ ይሆንለታል።ከ ኢድ ሰላት በኃላ የሰጠ ግን እንደማንኛውም ተራ ሰደቃ ነው።"

  • 13 мар.4 20974

    #ረመዷን_24 . ሱረቱል ካህፍ . “በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።” . #መልካም ጁመዓ