የረሱል ﷺ መልእክት
Статистикаበዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን ለአስተያየትወ ...................... @Abuhafss
- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 381
- 1/48двое суток
- 436
- 1/72трое суток
- 470
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ደግነት ማለት የሚፈልጉትን ነገር ለሌሎች መስጠት ነው። | በSMS ወደ 7122 OK ለወዳጆ ያስተዋውቁን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فاتَّقُوا اللَّهَ واعْدِلُوا بيْنَ أوْلادِكُمْ﴾ “አላህን ፍሩ በልጆቻችሁ መሃከል ፍትሃዊ ሁኑ።” 📚ቡኻሪ (1263) 📚ሙስሊም (2587) ዘግበውታል
ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ! ከአዒሻ ተይዞ እንዲህ ትላለች፦ ﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾ “አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።” ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998
በጎ ስራዎችህ በቀብርህ ላይ ላንተ መከታ ናቸው! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُؤتى الرجلُ في قبرِه فإذا أُتِيَ من قِبَلِ رأسِه دفَعَتْه تلاوةُ القرآنِ وإذا أُتِيَ من قِبَلِ يدَيه دفعَتْه الصدقةُ وإذا أُتِيَ من قِبَلِ رِجلَيه دَفَعَه مَشيُه إلى المساجدِ﴾ “ሰውዬው (የጥያቄ መላእክት) ወደ ቀብሩ ዘንድ ይመጣሉ። በአናቱ በኩል ሲመጡ ሲቀራ የነበረው ቁርዓን ለሱ ይከላከልለታል (ይሞግትለታል)። በእጆቹ በኩል ሲመጡ ደግሞ ሲሰጠው የነበረው ሰደቃ (ምፅዋት) ይከላከልለታል። በእግሮቹ በኩል ሲመጡ ደግሞ ለሶላት ወደ መስጂድ ያደረገው የነበረው ጉዞ ይከላከልለታል።” ሶሂህ አተርጊብ፡ 3561
ሴት ልጆችን አሳድጎ ለትልቅ ደረጃ ማብቃት ያለው ትሩፋት! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن عالَ جارِيَتَيْنِ حتَّى تَبْلُغا، جاءَ يَومَ القِيامَةِ أنا وهو وضَمَّ أصابِعَهُ﴾ “ሁለት ሴት ልጆች ኖረውት ለአቅመ ሄዋን እስኪደርሱ ድረስ ተንከባክቦ ያሳደገ፤ በእለተ ትንሳዔ እኔና እሱ እንዲህ ሆነን እንመጣለን በማለት ጣታቸውን በማጣመር አሳዩ።” ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2631
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
без подписи
ለሴት ልጅ የተከለከለ ተግባር ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾ “ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት ዝሙተኛ ነች።” ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141 @muhamedunresulullah
ፊትን ከመምታት ተጠንቀቅ! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا ضرَب أحَدُكم فليتَّقِ الوَجْهَ.﴾ “አንዳችሁ በተማታችሁ ግዜ ፊትን ከመምታት ይጠንቀቅ።” አልባኒ በሱነን አቢ ዳውድ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል
አያተል ኩርሲይ! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾ “አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464
Channel photo updated
ወንጀል ከሰሩ በኋላ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما من عبدٍ يُذنِبُ ذنبًا فيُحسِنُ الطَّهورَ ثمَّ يقومُ فيُصلِّي ثمَّ يستغفرُ اللهَ إلّا غفر اللهُ له.﴾ “አንድ ባሪያ ወንጀል በሚፈፅምበት ወቅት ውዱእ በትክክል ያድርግ፡፡ ከዚያም ሁለት ረከዓዎችን ይስገድና አላህን ምህረት ይማፀን፡፡ አላህ ምህረትን ይለግሰዋል፡፡” አቡ ዳውድ 1521 ቲርሚዚ 406 ዘግበውታል)
ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማሰወገድ ያለው ትሩፋት! ከሙዐዝ ቢን ጀበል ተይዞ፡ ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن رَفَعَ حَجَرًا عنِ الطَّرِيقِ، كُتِبَ له حَسَنةٌ، ومَن كانَتْ له حَسنَةٌ، دخل الجنةَ﴾ “ከመንገድ ላይ የሚያስቸግር የሆነ ድንጋይን ያነሳ (ያሰወገደ) ለሱ መልካም ስራ ተደርጎ ይመዘገብለታል። ለሱ መልካም ስራ ያለው ደግሞ ጀነት ያስገበዋል።” ሶሂህ አልጃሚ፡ 6265 @muhamedunresulullah
እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ፣ ወሩን ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን።
без подписи
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሶላት ሲሰግዱ ወደ ''ሰማይ የሚያንጋጥጡ" ሰዎች ምን ነክቷቸው ነው? 'አይናቸውን 'እንዳይነጠቁ'' አይሰጉምን?” ☘️ሙስሊም ዘግበውታል፡ (428) @muhamedunresulullah
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዎል ፦ "ሁሉም ባሪያ (በሞተበት) ሁኔታ ሆኖ ይቀሰቀሳል። ☘ሙስሊም ዘግበውታል (2878) @muhamedunresulullah
ሁለት ወቅት ላይ የሚሰገዱ ሰላቶችን የሰገደ ከእሳት ነፃ ይሆናል ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَنْ يَلِجَ النّارَ أحَدٌ صَلّى قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ، وقَبْلَ غُرُوبِها،﴾ “ፀሐይ ከመውጣቷ እና ከመግባቷ በፊት የሰገደ አንድም ሰው እሳት አይገባም።” ማለትም የፈጅርና የአስር ሰላቶች ለማለት ነው። (📚ሙስሊም ዘግበውታል 634)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከናንተ አንዳችሁ (በሀላል) ካገኝው ገንዘቡ አንዲትን 'ቴምር' ብትሆን (ሰደቃ) አይሰጥም፤ አላህ በቀኝ እጁ ተቀብሎ የሚይዛትና ልክ አንዳችሁ የፈረሱን ወይም የግመሉን ግልገል ተንከባክቦ እንደሚያሳድጋት "ትልቅ ወይም ተራራ" እስከሚያክል ድረስ ተንከባክቦ የሚያሳድገው ቢሆን እንጂ። ☘ ሙስሊም ዘግበውታል (1014) @muhamedunresulullah