tgindex
Classic ኢትዮ Arsenal

Classic ኢትዮ Arsenal

Статистика
@better_tipанглийский

This channel is dedicated to Arsenal fans in Ethiopia.

Последний пост
25 авг. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 071
−3 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 072
20 постов
Вовлечённость
100,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አላቹ

  • የአርሰናል አካዳሚ ተጨዋች የሆነው ብሮክ ኖርተን ከፊ በቋሚ ዝውውር ጄኖዋን ይቀላቀላል አርሰናል ከተጨዋቹ 2€M እና ቦነስ የሚያገኝ ይሆናል:: [FABRIZIO ROMANO] "SHARE" || @better_tip

  • ሜኬል ሜሪኖ ወደ አርሰናል ! የሚኬል ሜሪኖ ዝውውር የዘገየበት ምክንያት በአከፋፈል ምክንያት ነው።አርሰናልን ዝውውሩን እንደሚያሸንፉ እርግጠኞች ናቸው። ይህ ዝውውር ከካላፊዮሪ ዝውውር ጋር ተመሳሳይነት አለው።ሚኬል ሜሪኖም የአርቴታን ፕሮጀክት ይደግፋል አርሰናል ገብቶ መጫወት ይፈልጋል። ምን አልባት በዚህ ሳምንት የአርሰናል አዲሱ የአማካኝ ተጫዋች መሆኑ ይረጋገጣል። -Standard SHARE| @better_tip

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ▪️|| ጋቢ እና ዊሎ በ አርሰናል ሶስተኛ ማልያ ! "SHARE" . @better_tip

  • ▪️||አርሰናል በዝውውሩ የመጨረሻ ቀናቶች ላይ አንድ ትልልቅ ዝውውር ያስመለክተናል! [ Fabrice Hawkins ] SHARE| @better_tip

  • አርሰናል የባየር ሙኒኩን የክንፍ ተጫዋች ኪንግስሌይ ኮማንን በውሰት ለማስፈረም እያሰቡ መሆኑን ተገልጿል ። ለአርሰናል ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደተናገሩት ከሆነ ኮማን ዝውውሩን በዚህ ክረምት ለማድረግ ፍላጎት እንዳለው ነገር ግን በቂ የመሰለፍ ዕድል እንደሚሰጠው እና የቋሚነትን ቦታን ማረጋገጫዎችን ይፈልጋል። [SportsPeteO] SHARE"  @better_tip

  • 🚨 አርሰናል መረጃ ከጠየቀባቸው ተጫዋቾች አንዱ ሮድሪጎ ነው። ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ብዙ ተጫዋቾችን የያዘ ዝርዝር ነው ያለን ከነዛ ውስጥም አንዱ ሮድሪጎ ነው። ዝውውሩ የሚሆን አይመስለኝም ሮድሪጎ ሪያል ማድሪድን መልቀቅ እንደሚፈልግ እርግጠኛ አይደለሁም፤አንድ ሲዝን ቆይቶ የምባፔ መምጣት እድሉን የሚቀንሰው እንደሆነ ማየት ይፈልጋል። ስለሱ የጠየቅነው ከሁለት ወራት በፊት ነበር። ያኔ የምባፔ ዝውውር አልተጠናቀቀም ነበር ነገርግን የሚፈጠረውን አናውቅም የመጀመሪያዎቹን ጨዋታዎች በቋሚነት ካልጀመረና ስለሚያገኘው እድል ጥርጣሬ ውስጥ ከገባ ዝውውር ሊያስብ ይችላል። ለጊዜው ግን ሮድሪጎ ከማድሪድ የሚወጣ አይመስለኝም።[Team News And Ticks] "SHARE"   @better_tip

  • 🚨 ኒኮ ዊሊያምስ ራሱን ለዝውውር ቢያቀርብ ምንም እንኳን የዝውውሩ የፋይናንስ ሁኔታዎች ከባድ ቢሆንም አርሰናል እሱን ለማዘዋወር ዝግጁ ይሆን ነበር።[Team News And Ticks] "SHARE"   @better_tip

  • ▪️|| ያልታወቀዉ የፊት መስመር ዝዉዉር ! - ዝዉዉሩ ሲጀመር የ አርሰናል የፊት መስመር ዕቅድ የነበሩት ኒኮ ዊሊያምስ እና ፔድሮ ኔቶ ነበሩ ። አሁን የ ኒኮ ዊሊያምስ ዝዉዉር ቆሟል ፣ ትላንት ደግሞ ሳይጠበቅ ፔድሮ ኔቶ ወደ ቼልሲ መዘዋወሩ ተረጋግጧል ። አሁን የ አርሰናል ዕቅድ የሆነዉ ተጫዋች አልታወቀም ። መረጃዎች ሌሮይ ሳኔን ቢጠቁሙም ከ ዕድሜ ፣ ጉዳት እና ሌሎችም ነገሮች አንፃር ካለዉም ጊዜ ጋር ተደምሮ ዕድሉን ሊያጠቡት ይችላሉ ። ሌላዉ ከዚህ በፊት የሰማነዉ ስም ዮሀን ባካዮኮ ነዉ ። እሱም ከሌላ ክለብ ጋር ስሙ እየተነሳ ነዉ ። በተጨማሪም ብዙ የመጫወቻ ደቂቃ ስለሚፈልግ አርሰናልን ላይመርጥ ይችላል ። * ታዲያ ያልሰማነዉ ስም ማነዉ ? - እዉነት ለማዉራት ገበያዉ ላይ በጣም የሚያጓጓ ስም የለም ። እንደተባለወ አርሰናልን አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ እና ሀይል የሚጨምር ተጫዋች ከ አርሰናል ሲያያዝ አልሰማዉም ። በዚህ ምክንያት አርሰናል ፊቱን ወደ 9 ቁጥር ሊያደርግ ይችላል ? የሚጠበቅ ነዉ ። ጋቢ ጄሱስ እንደምታቁት በሳካ በኩል መጫወት ይችላል ። ዋና ቦታዉም ነበር ። እርግጥ ነዉ እንደ ሳካ ላይሆን ይችላል ነገር ግን አማራጭ ከሌለ እሱን በመስመር አስቦ ቪክቶር ዮኬርሽን ለማስፈረም ሊሞክር ይችላል ። ባለቀ ዝዉዉር ዮኬሬሽንም መፈለግ ከባድ ቢሆንም እነ ኤዱ አርቴታ ፊቱ ላይ ምን አይነት ዉሳኔ እንደሚያደርጉ ለማየት ያጓጓል ። * የፊቱ መስመር ፈራሚ ማን ሊሆን ይችላል ቀናቶች ይወስኑታል ! "SHARE" . @better_tip

  • 🗣ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ አርሰናል ..... "አርሰናል ባለፈው የውድድር አመት ለኛ ከባድ ነበሩ   እንዲሁም ያለፈውን ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር ያደረጉትንም ጨዋታ ተመልክቻለሁ። በየአመቱ የበለጠ አስቸጋሪ እና ተፎካካሪ ቡድን እየሰሩ ይገኛል።" SHARE| @better_tip

  • 🗣ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ አርሰናል ..... "አርሰናል ባለፈው የውድድር አመት ለኛ ከባድ ነበሩ   እንዲሁም ያለፈውን ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር ያደረጉትንም ጨዋታ ተመልክቻለሁ። በየአመቱ የበለጠ አስቸጋሪ እና ተፎካካሪ ቡድን እየሰሩ ይገኛል።" SHARE| @better_tip

  • አርሰናል ለኔኪታህ ውሰት ከ 30€M የመግዛት ግዴታ ባለበት ዝውውር ይቀበላሉ [TEAMNEWESANDTICKS] "SHARE" || @better_tips

  • ▪️በ30 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት ግዴታ ባለው የውሰት ውል ኤዲ ንኬቲያን የማዘዋወር ሃሳቡን ያቀረበው አርሰናል መሆኑን መረዳት አለብን። ማርሴ መወሰን አለባቸው ዝውውሩን ለማጠናቀቅ፤ስለዚህ መጠበቅ ይኖርብናል። "SHARE"   @better_tips

  • 🚨 አርሰናል ከሚኬል ሜሪኖ ጋር በግል ጉዳዮች ከስምምነት ከደረሱ በኋላ በተቻለ አቅም ዝቅተኛ የዝውውር ክፍያ ለማድረግ እየተደራደሩ ይገኛሉ። ሚዲያ ላይ የምንሰማው የዝውውር ገንዘብ እኛ ካቀረብነው ከፍ ያለ ነው፤እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ስምምነቱ እንደተጠናቀቀ የዘገቡ ሰዎች ነበሩ ይህም ከእውነታው የራቀ ነው። የማርቲን ዙቢሜንዲ የሊቨርፑል ዝውውር የሚሳካ ከሆነ የሜሪኖ ዝውውር ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል ተብሎ አይጠበቅም ነገርግን የሜሪኖን የዝውውር ገንዘብ ከፍ እንዲል ሊያደርግ ይችላል።[Team News And Ticks] "SHARE"   @better_tip