Beza/Tbeza school,Bishoftu
СтатистикаThis is the official channel for Beza/Besebarok school. Join and get worksheets,exams and latest news regarding the school activity.
- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 064
- 1/48двое суток
- 2 365
- 1/72трое суток
- 2 551
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለቤዝባሮክ እና ት/ቤዛ ት/ ቤት ወላጆች በሙሉ ትምህርት ቤታችን እንደሁልጊዜውም ልጆች በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቶ ከ 1- 8 ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የስነ ጥበብ ስራዎች , ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች , የምግብ ስልጠና ,ዋና , የተለያዩ ጨዋታዎች በተጨማሪም ለቀጣይ ክፍል የሚያግዛቸውን ማጠናከሪያ ት / ት ለመስጠት እና ለማሰልጠን ዝግጅታችንን የጨረስን ስለሆነ ልጆትን በማስመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ ስልጠናው የሚሰጠው ከሀምሌ 7 2018 ሲሆን የሚሰጠውም በቤዝባሮክ ት/ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል :: ቤዝባሮክ ት / ቤት
без подписи
08/11/2018 ለ ትቤዛ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ የ 2ኛ ዙር የማሕበራዊ ሳይንስ ፈተና ነገ ሐሙስ 9/11/2018 ዓ.ም የሚጀምር በመሆኑ ከጧቱ በ 1:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ :_ 1. የት/ቤቱ ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት 2. National ID እና 3. Admission Card ይዞ መገኘት ያስፈልጋል ።
ለ2018ዓ.ም12ተኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ ትቤዛ ት/ቤት እንደተለመደው የ12ኛ ክፋል ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ለማስመረቅ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ይህም የምርቃት ፕሮግራም ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኪሎሌ ሆቴል አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን በበቂ ሁኔታ ዝግጅታችንን ለማጠናቀቅ እንዲያስችለን ተገቢውን ትብብር በወቅቱ እንዲያደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። ከአክብሮት ጋር ት/ቤቱ
Registration link: future-by-her-bootcamp.netlify.app
без подписи
без подписи
08/11/2018 ለ ትቤዛ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ የ 2ኛ ዙር የማሕበራዊ ሳይንስ ፈተና ነገ ሐሙስ 9/11/2018 ዓ.ም የሚጀምር በመሆኑ ከጧቱ በ 1:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ :_ 1. የት/ቤቱ ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት 2. National ID እና 3. Admission Card ይዞ መገኘት ያስፈልጋል ።
ሐምሌ 3/2018 ለ ትቤዛ የ 12ኛ ክፍል የማሕበራዊ ሳይንስ (Social Science ) ተፈታኞች ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ከ ሀገር አቀፍ ፈተናዎችና ምዘና አገልግሎት በመጡ የፈተና አስፈፃሚዎች የፈተናው ሂደት በተመለከተ መግለጫ (Orientation ) ስለሚሰጥ ከጧቱ በ2:00 ስዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የ ት/ቤቱ አሰተዳደር ማሳሰቢያ ፣_ የት/ቤቱ Uniform ለብሶ መገኘት ግዴታ ነዉ
ለ ትቤዛ የ 3ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንሰ ተፈታኞች የ 3ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንሰ ፈተና ነገ ረቡዕ 01/11/2018 የሚጀምር በመሆኑ ከጧቱ በ1:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ :__ 1. የ ት/ቤቱ ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት 2. National ID እና 3. Admission Card ይዞ መገኘት ያስፈልጋል ።
ለትቤዛ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው በሙሉ ቀደም ሲል ለ 27/10/2018 ታሰቦ የነበረው የ 2018 ዓ ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የሥራ ወጤት ካርድ የሚሠጥበት ቀን በሥራ መደራረብ ምከንያት ለ ማክሰኞ 30/10/2018 ዓ .ም መተላለፉን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ _ የ ኬጂ ተመራቂዎች የምረቃ ቀን ቀደም ተብሎ በተያዘው ፕሮግራም መሠረት እሁድ 28/10/2018 ከጧቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል
20/10/2018 ለ ት/ቤዛ የ 12ኛ ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ የት/ቤት የፈተና Orientation ነገ እሁድ 21/10/2018 ዓ ም የሚሰጥ በመሆኑሀ ከጧቱ በ 2:30 ት/ቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። የት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ 1. የመፈተኛ ቦታ ቁርቁራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መሆኑ ተረጋግጧል 2, የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በ 2ኛውና በ 3ኛው ዙር ትፈተናላችሁ 3. የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በ5 ኛው ዙር ትፈታተናላችሁ ዝርዝር መረጃ በነገው እለት የሚሰጥ ይሆናል ።
18/10/2018 ለ ትቤዛ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ዓርብ 19/10/2018 ዓ ም የምትፈተኑባቸው ኮምፒውተሮች በትክክል መሥራታቸውን ለማረጋገጥና መለማመጃ ፈተና ስለሚለቀቅ ከጧቱ በ 2:00 ሰዓት ት ቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የት/ቤዙ አሰተዳደር
15/10/2018 ለ ትቤዛ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ ሰኞ 15/10/2018 በ4:30 ሰዓት ለ Orientation የምትፈለጉ ሰለሆነ ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ __ Uniform እና Admission Card ይዞ መገኘት ያስፈልጋል
12/10/2018 ለትቤዛ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከቢሾፍቱ ትምህርት ጸ/ቤት ዛሬ ዓርብ በደረሰን መልእክት መሠረት ነገ ቅዳሜ 13/10/2018 ዓ ም የበይነ መረብ ፈተና (Online Exam) ቅድመ ዝግጅት የምታደርጉ ስለሆነ ከጧቱ በ 2:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ _ Uniform አና Admission Card እንዲሁም ሌሎች መልካም ሥነ ምግባር ተማሪ ማሟላት ያለበትን ሁኔታዎችን አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን ። የት/ቤቱ አሰተዳደር