Лучшие посты
за три месяца- 24 июл.612 просмотров
без подписи
- 24 июл.612 просмотров
без подписи
- 24 июл.586 просмотров
без подписи
- 24 июл.580 просмотров
без подписи
- 24 июл.560 просмотров
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ቅ/ፅ/ቤቱ በመልካም አስተዳደር እና በ2019 ገቢ ዕቅድ ላይከመማክርት ጉባኤ አባላት እና ከደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች ጋር ዉይይት አካሄደ · በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ስልጠና ተሰጥቷል በቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የመልካም አስተዳደር እና የ2019 ገቢ ዕቅድ በተመለከተ ከመማክርት ጉባኤ አባላት እና ከደረጃ ሀ ግብር ከፋዮች ጋር ጋር ውይይት አካሂዷል። የዉይይት መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የሞደርናይዜሽንና ኮርፖሬት ስራዎች ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ዱላ ፀጋዬ ይህ የውይይት መድረክ ዋና አላማ በገቢ አሰባሰቡ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ የመፍትሔ ሀሳቦችን በማሠባሠብ እና የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል የከተማዋን ገቢ በብቃት በመሠብሠብ ስኬቱን አስቀጥሎ ለመሄድ ያስችላል ብለዋል። እንዲሁም የአገልግሎት አሠጣጡንም የተሻለ በማድረግ ለብልሹ አሰራር የሚያጋልጡ መንገዶችን በመዝጋትና በመዋጋት ከተማዋ የምትፈልገውን ገቢ በብቃት መሠበሠብ ይቻላል ሲሉ ተናግረዋል ፡፡ በተመሳሳይ ለመማክርት ጉባኤ አባላት እና ለደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አስመልክቶ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉ የተሰጠው በታክስ ከፋዮች ትምህርት ድጋፍና ሕግ ተገዥነት ስጋት ስራ አመራር የስራ ሂደት በአቶ መላኩ ደርሶ እና በቅ/ጽ/ቤቱ ታክስ ከፋዮች ትምህርት ድጋፍ ከፍተኛ ባለሙያ በአቶ አበራ ዱፌራ ነው። የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አስመልክቶ ለተነሱት ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና በስራዎቻቸው ላይ ስለሚገጥማቸው ችግሮችም በአቶ መላኩ ደርሶ እና በአቶ አበራ ዱፌራ እንዲሁም የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በሚያስችሉ የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ለተነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ደግሞ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ዱላ ፀጋዬ ሰፊ ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተዋል።
без подписи
без подписи
- 10 авг.225 просмотров
без подписи
- 10 авг.225 просмотров
без подписи
без подписи
- 10 авг.216 просмотров
без подписи
- 10 авг.216 просмотров
без подписи
- 10 авг.215 просмотров
без подписи
- 10 авг.215 просмотров
без подписи