- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 287
- 1/48двое суток
- 328
- 1/72трое суток
- 354
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Sagantaan calallii U15 kamisa jedhamee ture Roobii 6/12/2018 jijjiiramuusaa beektanii ganama saatii 2:30 dirree colleejjii Adaamaatti (ASTU)tti akka argamtan sin beeksifna. ሐሙስ ተብሎ የነበረዉ የ U15 ብሔራዊ ቡድን ምርጫ ሮብ 06/12/2018 በ ኮሌጅ (ASTU) ሜዳ ስለሆነ 2:30 እንዲትገኙ እናሳስባለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አዳማ 🏟 የማጠቃላይ ሻምፒዮናው በአዳማ ከተማ ይደረጋል 🇪🇹 የዘንድሮ የውድድር አመት ከ17 አመት በታች ውድድር መርሃግብር ማጠናቀቅያ ሻምፕዮና በአዳማ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ ከ17 አመት በታች ሊግ ውድድር ላይ ከ1 እስከ 4 የወጡ ክለቦችን እና የየውድድሩ ምርጥ ቡድን ተብለው በሚመረጡ ጥቂት ክለቦች መካከል ከነሃሴ 15 እስከ 30/2018 ድረስ በአዳማ ከተማ አስተናጋጅነት ይደረጋል። በአዲስአበባው ከ17 አመት በታች Mri ውድድር 🥇ንግድ ባንክ CBE 🥈ኢትዮ-መድን Ethio- Medin 🥉ኢትዮ-ቡና Ethio Coffee 4ኛ ቅ/ጊዮርጊስ st.Giorg - ከ1 እስከ 4 ያለውን ደረጃ ይዘው ሲያጠናቅቁ። በአዳማ ከ17 አመት በታች MRI ውድድር ደግሞ 🥇 አዳማ ከነማ 🥈ኮሌጅ አዳማ 🥉ጎሮ አዳማ 4ኛ- ገዳ ሮበሌ... በመሆን ከ1 እስከ 4 ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቅዋል። እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
✅ ከ17 አመት በታች ውድድር ላይ ያላቹው በሙሉ ያለን ቀን በጣም አጭር ስለሆነ ከነገ ጀምሮ ማንም ልምምድ መቅረት አይቻልም ።
видео или голосовое, без подписи
✅ ኮሌጅ አዳማ ሁለተኛ በመውጣቱ ይህንን ውድድር የምንሳተፍ ይሆናል
✅ በትምህርቱ ጥሩ ውጤት ያመጣው አኪያ ታጠቅ በርታልን
✅ በትምህርቱ ጥሩ ውጤት ያመጣው ናቤኪ አራርሳ በርታልን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
✅ ከዛሬ ከ17 አመት በታች ከልምምድ የተወሰዱ ፎቶዎች
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
✅ በትምህርቱ ጥሩ ውጤት ያመጣው አኑማን ለሜሳ በርታልን
✅ በትምህርቱ ጥሩ ውጤት ያመጣው አናኒያ ታደለ በርታልን