tgindex
A

AMU FRESHMAN 2018

описание

This channel is for AMU Natural freshman students Owner @Yidsamu Telegram bot @yidsam_bot ለአስተያየት @Cfreshman_bot For discussion https://t.me/+ocD_LVend_U5Mjk0 Subscribe YouTube Channel https://youtube.com/@Yidsam_tube?si=v2sEdz3MglrPKhN7

4 536
подписчиков
Охват к подписчикам
98,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,29%
438 на 36 постов
Пересылки к просмотрам
1,09%
1 636
Постов в день
0,1
всего 36

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 19 июн.Tewbe Tewbe😊, Lemanignawum inkuan beselam cheresachu, wutetachun yasamrilachu,kasebachut belay yistachu! Bilenal🙌.2,49%
  • 15 июн.ማስታወቂያ ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦ አሁን ላይ final exam ማጠናቀቂያ ሳምንት ላይ መሆናችሁ ይታወቃል። በመሆኑም ዲፓርትመት ከቤታችሁ ስትመለሱ ማለትም መስከረም 03/01/2019 ዓ.ም የምትመርጡ መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን ፈተናችሁን እንደጨረሳችሁ መሄድ ትችላላችሁ ። የአ/ም/ዩ/ተ/ህብረት ጽ/ቤት0,86%
  • 26 июн.🎓እንኳን ለምረቃችሁ በደህና አደረሳችሁ!🎉 እንኳን ለዚህ ታላቅ የሕይወት ምዕራፍ በሰላም አደረሳችሁ! 🎓💙 ውድ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2018 ዓ.ም. ተመራቂዎች፣ ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ! ዛሬ የምታከብሩት ምረቃ የብዙ ዓመታት ጥረት፣ ትዕግሥት፣ መስዋዕትነት እና ተስፋ ፍሬ ነው። የተማራችሁት በወረቀት ላይ ያለ ዲግሪ ብቻ ሳይሆን፣ ሕይወትን የሚመሩ ልምዶች፣ ጠንካራ ትዝታዎች እና ወዳጅነቶችም ጭምር ናቸው። ከዚህ በኋላ የምትጀምሩት ጉዞ በተስፋ፣ በጥበብ፣ በትጋት እና በታማኝነት የተሞላ ይሁን። በምትሄዱበት ሁሉ የራሳችሁን አሻራ በመተው፣ ለቤተሰባችሁ፣ ለማህበረሰባችሁ እና ለሀገራችን በጎ አስተዋፅኦ የምታደርጉ ይሁን። ሕልማችሁ ይሳካ፣ መንገዳችሁ ይቅና፣ እድላችሁ ይብዛ፣ ፈጣሪም በሁሉም እርምጃችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን። እንኳን ደስ አላችሁ! መጪው ዘመናችሁ ከምረቃችሁ በላይ የሚያስደስት ስኬት፣ ሰላም፣ ጤና እና ብልጽግና ይሁንላችሁ። 🎉 መልካም ምረቃ! የዛሬው ስኬታችሁ የነገው ታላቅ ጅማሮ ይሁን! 💙🎓0,83%
  • 12 авг.‎🚀 ተማሪዎች ዝግጁ ናችሁ? ወደ ጊቢ መመለሻው ጊዜ እየተቃረበ ነው! 📚🎓 ‎ ‎የክረምት የእረፍት ጊዜያችን አልቆ ወደ Campus የምንመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። 😁 በመጪው የትምህርት ዘመን ቆይታችሁ ውጤታችሁን ለማሻሻል፣ አሳይመንቶችን በጥራት ለመስራት እና ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማቃለል ጥራት ያለው ላፕቶፕ 💻 እና ዘመናዊ ስልክ 🤳 ከጎናችሁ ሊኖር ይገባል! ‎ ‎የት እንደምታገኙት ካሳሰባችሁ መልሱን እኛ ጋር ታገኛላችሁ! 👌 ‎ማንኛውንም ዓይነት ላፕቶፖች፣ ስልኮች እና የኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫዎችን የተማሪን ኪስ በማይጎዳና ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባላችኋለን። ‎ ‎📌 ልዩ ማሳሰቢያ: ‎ከChina 🇨🇳 ማስመጣት የምትፈልጉት ማንኛውም ዓይነት እቃ ካላችሁ፣ የትምህርት ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት አሁኑኑ Book በማድረግ እጃችሁ እንዲገባ ማድረግ ትችላላችሁ! 📦✨ 📩 DM us: @wushiy ‎ ‎👉 ለበለጠ መረጃ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘትና ለማየት ከታች ያለውን Group Join ያድርጉ፦ ‎👉https://t.me/eltomarketg ‎ ‎🔥 Elto Market – ጥራት እና ልዩነት በአንድ ቦታ! 💯0,67%
  • 31 окт.🤦🏾🤦🏾‍♀TENSION💆🏾‍♀💆🏾‍♂ 🙆🏾‍♂🙆🏾‍♀ ጭለላ 🤷🏾‍♂🤷🏾‍♀ ✳️ ግቢ ላይ ከሚያጋጥሙን ጥቂት ችግሮች ውስጥ አንዱ ከልክ ያለፈ ጭንቀት ወይም በግቢ ስሙ #Tension ብለን የምንጠራው ነገር ነው። ይሄ ችግር ብዙውን ጊዜ በአንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ በስፋት የሚስተዋል ቢሆንም በሁሉም ዘንድ ማለትም ተመራቂ ተማሪዎችንም ሳይቀር የሚያጦዝ ደስ የሚል ሙድ ያለው ጭለላ ነው። 🔰እኔ ግን ጥሎብኝ የሚሰማኝ ሰው ሳገኝ ብዙ አወራለሁና ዛሬም ከሰማችሁኝ ትንሽ ስለ ግቢ Stress or Tension ባካፍላቹህ ደስ ይለኛል ፤ በተጨማሪም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለቴንሽን አዲስ በመሆናቸውና ከሁሉም በይበልጥ የታላላቆቻቸውን ምክር ስለሚቀበሉ ይቺን ምክር እንድታደርሱልኝ አደራ ማለት እወዳለሁ አይይ እንግዲህ ብዙ አታቅራራ ፡ ወደ ገደለው ግባ ‼️Tension ብዙውን ጊዜ የሚገጥመን የሆነ ክስተት አንጎላችንን ሲቦጠብጠው እንደሆነ የአንጎል ስፔሻሊስትና የሳይኮሎጂ ሊቅ ለመሆን የሚመኙት Dr abz ይገልፃሉ አስከትለውም ጭንቅላታችን በጣም በሚጨናነቅበት ጊዜ የሚገጥመን failure ነው ይላሉ ። ስልካችንን አንዳንዴ busy ሲሆን stack እንደሚያደርገው ማለታቸው ነው።😂 🦋በግቢ ተማሪዎች ሳይኮሎጂ ላይ ከፍተኛ ጥናት ያደረጉት ኢንጂነር muja😁 እንደጠቀሱት ደግሞ " ግቢ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች በተለይም አንደኛ አመት ተማሪዎች ፈተና በሚቃረብበት ወቅት የሚገጥማቸው ከፍተኛ መጨናነቅ መንስኤው አስቀድመው ተገቢውን ዝግጅት አለማድረጋቸው ነው" በማለት ይጠቅሳሉ ። 🔹እኔም የኢንጂነሩን ጥናት ዋቢ በማድረግ የተወሰኑ ገጠመኞቼን ላካፍላቹህ 😁 *አንደኛ አመት ተማሪ እያለሁ Drawing ኮርስ አጨልሎኝ አድሮ ጥዋት ከፈተና በፊት ካፌ ላይ የተፎገርኩት ፉገራ እስካሁን ሳስታውሰው ያስቀኛል ፤ ምን መሰላቹህ pictorial drawing የሚሉት ነገር አልገባህ ብሎኝ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ወረቀት ላይ አፍጥጬ ስላደርኩ መሰለኝ ከምላቹህ በላይ ጭልል ብዬ ነበር እናም ምንም ቁምነገር ሳልይዝ ነጋና ቁርስ መብያ ሰዓት ደርሶ ሁሌም አብሮኝ የሚበላው ጓደኛዬ ጋር በመሆን ወደ ካፌ ሄድን ፡ ስንደርስም ያን ጨርቅ የመሰለ ፊቴን ታጥቤ ወደ ሆድ ሸንቁሬው አዝግ ሰልፍ አመራን ፥ የማይደርስ የለምና ተራችን ደርሶ ባንደኛው እጃችን ትሪና ኩባያ ይዘን በሌላኛው ደግሞ binder( for drawing exam) ይዘን ወደ ጨላፊዎች ተጠጋን ጨላፊዋም ትሪህን አስጠጋ ስትለኝ ትሪዬን' ሰጠኋት ፨ የሚገርማቹህ ትሪ ብዬ ፍርፍሩን የተቀበልኩት በ binderu ነበር እሷም አውቃ ይሁን እንደኔ ጨልላ ባላቅም ጭልፋ ሙሉ ፍርፍር በትሪዬ' ሞላችልኝ kikikikikiki በBindeሬ ፍርፍር ማስደረጌን ያስተዋልኩት አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በሳቅ ፍርፍር ብሎ ፍርፍሩ ሲደፋበት ነበር ። 😀😀😀😀😀 ብዙ ተማሪ እየሳቀብኝ እንደሆነ ሳይ ደግሞ ይብስኑ የምገባበት ጠፋኝ ( ሳሳዝን)😖😖😖😖 እንዴትም ብዬ ከዛ ደባሪ ሙድ በመውጣት ፍርፍሬን ወደ ትሪዬ ገልብጬ ወደ መቀመጫዬ በመሄድ በእልህ ምግቡን ስበላው እሱም ለካ ቂም ይዞብኝ ነበር 😬 አነቀኝ ፡ ባክህ አልሰማህም በሻይ ድራሽህን ነው ማጠፋው ብዬ ወደ ኩባያዬ እጄን ስሰድ አለወትሮዋ ኩባያዋ ቀለለችኝ ምንሼ ነው ብዬ ወደ ኩባያዬ ሾፍ ሳደርግ ሻይም ሳላስቀዳ ነበር የተቀመጥኩት ( አይ drawing) ድጋሚ ይስቁብኛል ብዬ ባልፈራ ኖሮ ተነስቼ ሻይ አስቀዳ ነበር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ከጓደኛዬ እየተዋስኩ ታሪካዊ ቁርሴን በላሁ ። 🐒ከካፌው ወጣ ብለን እጃችንን በመታጠብ ላይ ሳለን ሳላስበው ጧ ብዬ ሳቅኩ አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በመገረም " ይሄ ልጅ ዛሬ ምን ነካው" ሲል ባሰብኝ .... እንዴት ብዬ ልንገረው ገና ት ብዬ ስጀምር ሳቄ ይቀድመኛል 😀😀😀😀😀 እንዴትም ብዬ በምልክት ወደ ትሪው ጠቆምኩት ፥ ደንግጦ ትሪውን ይዞ ወደ ካፌ ሲሮጥ ህዝቤ ፈተናዋን ረስታ ሳቀችበት ብድር በምድር አሉ ፥ ለካስ freind ከኔው ብሳ ትሪዋን ይዛ ወደ ፈተና ልትገባ ነበር😄 🔰የሚገርም ግጥምጥሞሽ እያልኩ ፏ ብልጭ ብዬ ተፈተንኩ እላቹሃልው ። ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ* 🍞😷 🔰Final exam ሲቃረብ እንደዚህ አይነት የካፌ comedy መመልከት የተለመደ ነው ምክንያቱ ደግሞ ቅድም ኢንጅነሩ የጠቀሱት ቅድሚያ አለመዘጋጀት ነው። 🔰ፈተና ሲደርስ ከሚስተዋሉ ገጠመኞች ውስጥ ጥቂቶቹ 📌ካፌ ላይ መፎገር 🤧 📌ስልክን library, class, cafe etc መርሳት ወይም መጣል 📌Calculator መርሳት / መጣል 📌 PC መርሳት ለዛውም space ( class) 📌ያነበቡትን መርሳት😁 📌 ራስን መሳት ( በተለይ ሴቶች)😢 ወዘተ.... ✳️ታድያ ምን ይሻላል⁉️ የሚሻለውማ 📌ፈተና ሳይደርስ ሁሉንም course cover ማድረግ 🙅‍♂ 📌 ከጭንቀታም ጓደኛ መራቅ ( በሰላሙ ሰአት እናንተ ስታነቡ ከማያነበው ማለቴ ነው)💃 📌 ከጎበዝ ተማሪ ጋር መጎዳኘትና አብሮ ማንበብ🙇‍♀🙇 📌 ጥያቄዎችን በgroup መስራት 👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👧 📌 ስለ ፈተና አወጣጥ ከታላላቆቻችን መጠየቅ ( from seniors)🕵‍♀ 📌 Information gather ማድረግ 📌 ከበግ ተራ በመራቅ ሴቶችን info መጠየቅ ( affirmative ምናምን ብለው ....)🙈🙉🙊 🔰በተረፈ Tension መጠኑ ይለያይ እንጂ አይቀሬ ነገር በመሆኑ ፈታ በሉ። እንደኔ እንደውም Tension ምንም የማይዘው ተማሪ ካሮት አምራች ገበሬ ይመስለኛል፤😭 ምክንያቱም አንብቦ ሳይሆን የሚፈተነው position አስተካክሎ ነው ። 🔰ሲበዛ ነው እንጂ የማይነፋው ተማሪ ካነበበ እስከሚፈተን ድረስ Tension Normal ነው።👍 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ 📚•• @Ethio_Education_24 📚•• @Ethio_Education_24 #SHARE ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆0,65%
  • 14 июн.без подписи0,65%
  • 4 июл.ለOTHERS የስራ እድል እና ችሎታወችን የያዘች ፖስት እንደሚከተለው አቀርብላቹሃለሁ። የትምህርቱን አይነት ፡ጥራት፡ብዛት እና weight መረጃ አላገኘሁም 1) Horticultural Science ☑️Woreda, Zonal and regional ☑️agriculture sectors ☑️Land beautification, greenery ☑️Flower company ☑️Fruit farmers ☑️Vegetable farms Coffee, tea, spice sector/ ☑️industry ☑️Irrigation sectors ☑️Agro-processing sectors 🛑Self job creation (seedling preparation, floriculture, urban horticulture) ❗️Skills required: Good in any natural science subjects 2) Plant Science ☑️Kebele, woreda, Zone, ☑️regional office, ☑️NGOs, ☑️Research centers ☑️Wheat industry sectors ☑️Agro-processing ☑️Biodiversity institute ☑️Agro-processing parks Universities ❗️Skills required: Good in any natural science subjects 3) Animal Science ☑️Woreda, Zone, regional ☑️Agriculture ☑️Trade and industry ☑️Cooperatives ☑️Research centers, pastoral office ☑️Agro-processing parks ☑️Private feedlots, export industry ☑️Hide and skin industry ☑️Universities ☑️Biodiversity institute ☑️NGOs ☑️Consultant ☑️Self job creation(fattening, poultry, dairy, beekeeping) ☑️Skills required: Good in any natural science subjects, biology 4) Food Science and Postharvest Technology ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Beverage industry ☑️Industrial parks ☑️NGOS ❗️Skills required: Good in chemistry, physics, Maths 5) Human Nutrition ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Health centers (Hospitals) ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Industrial parks (Yirgalem) ☑️NGOS (community nutrition ) ☑️Food security experts ☑️Emergency ❗️Skills required: Good in chemistry, biology 6)Rural Development and Agricultural Extension ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Cooperative and marketing office ☑️NGOs, ☑️Universities ☑️Research centers ☑️Food security expert ☑️Saving and credit associations Any development projects (Social sciences) 7) Agribusiness and Value chain management ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Industrial parks ☑️NGOS ☑️Banks, ☑️Saving and credit associations (Good in Economics, statistics, management) 8) Agrieconomics ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Industrial parks ☑️NGOS ☑️Agricultural inputs ☑️Research centers ☑️Universities ☑️Banks ❗️Saving and credit association (Good in Economics, Maths, statistics)0,49%
  • 14 июн.Azegaj: @kirubel_YB0,49%
  • 11 февр.AMU Physics Final Exam Prep Website Complete 2016, 2017 and mixed year question papers with interactive practice: ✅ True/False with instant feedback ✅ Matching exercises ✅ Multiple choice with detailed explanations ✅ Problems https://mathionx.github.io/AmuPhysics/ https://mathionx.github.io/AmuPhysics/ https://mathionx.github.io/AmuPhysics/ Prepared by @mathionX (Yosef) #AMU #Freshman #Physics0,47%
  • 19 июн.без подписи0,45%
  • 1 окт. 2024 г.ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት #petition እየሰበሰብን ስለሆነ እንድትተባሩን ይላሉ የተማሪ ህብረቶች 🙏 ስለ በጎ ምላሻችሁ እናመሰግናለን 🙏0,44%
  • 11 июн.без подписи0,41%