tgindex

በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
541
+2 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
445
24 постов
Вовлечённость
82,3%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
293
1/48двое суток
335
1/72трое суток
362

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አቶ ተድላን ድሮ ሲሰልም ነበረ ዋይዋይ እንዳትሉ ያልኩት፥ከዚያም በመሀልም ዲን ላይ ሲራገጥ ተው ስለው ምቀኛ ተባልኩ ዛሬ ሁሉም ማየት ያለበትን እያየ ይመስለኛል

  • አንዳድ ሰዎች በተደጋጋሚ ምትነግሩኝ ነገር እዚህ ቻናል ላይ የተፃፋት ነገር “ቶሎ እንደማትረዱት ነው" ይህ የኔ የመፃፍ ሀሳቡን የመግለጽ ክፍተት ይሆናል .... ስለዚህ በጽሁፎቹ እንዳለ ላይቭ ይገባበት? ከዛን ሪከርድ እዚሁ ይቀመጣል! ? አስፈላጊ ነው? (ሀሳባቹን በዚህ ላኩልኝ ) https://ngl.link/samirrrr47885

  • «القضية المه‍ملة في قوة القضية الجزئية » ምን ማለት ነው? መልሱን በዚህ https://ngl.link/samirrrr47885

  • 13 авг.44удалён 14 авг.

    ወረቢ አልቀለድኩም ምን ያወዛግቡኛል 😭

  • 13 авг.92удалён 14 авг.

    አሁን ካፌ ያየሁት ነው😭

  • 13 авг.119удалён 14 авг.

    የኔ ነጠላ ጫማ ይሻላታል ከሱ ጋሪ:) ወይኔ ከመጣ ገደለኝ😭😁

  • 13 авг.127удалён 14 авг.

    ነገሩ አንፖል የላትም ባትሪ እያበራሁ ገና ልሸኝህ ነው ተው በቃ ይቅርብኝ

  • 13 авг.128удалён 14 авг.

    አሚር ጋሪህን ከያዝክ ና እስቲ ልቸርጅባት🙄

  • 13 авг.133удалён 14 авг.

    አየርጤና ያላቹህ የፈጠነ ፓወር ባንክ ያላቹህ ብሊስ🥺

  • 13 авг.132удалён 14 авг.

    አየርጤና ያላቹህ የፈጠነ ፓወር ባንክ ያላቹህ ብሊስ🥺

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኪታብ  ሽያጭ የኪታቡ ስም   ፈትሁል ባሪ ኪታቡ አዲስ ነው አልተነካካም አሁን ላይ ገበያው ላይ 21k ከመሆኑ ጋር በ17k በአሪፍ ዋጋ ይውሰዱ የሚፈልግ  @Samirrrrrrrrrrrrrrrr ያናግረኝ

  • 13 авг.199удалён 14 авг.

    አይ ሙኬ😂

  • 13 авг.162из mukamil12удалён 14 авг.

    የሙራድ ጺም ናት😭

  • 13 авг.206удалён 14 авг.

    ከአሚር ፂም ውስጥ እግሬ ላይ ያለው ፀጉር ይበልጣል

  • 13 авг.208удалён 14 авг.

    ከሙከሚል ፂም የተሻለ ፀጉር አለኝ ቢያንስ፥አልሀምዱሊላህ 🤲

  • ከ40 ቀን ቡኋላ አሏህ ካለ ጥሩ ነገር እፖስትላቹሀለሁ እስከዚያ ቻናሉን ሼር አድርጉት አሏህ የምንጠቀም ያድርገን😊 August 12

  • 12 авг.8591011

    አሏህ አሏህ ኡስታዜ👐🥰

  • የ ሁሱ ንግግር ይታረም! ቆሻሻው እፎይ «ፈጣሪ ብልት አለው ወይ» ?ብሎ እየጠየቀው ወንድማችን «እርሱም አልተገለፀም» ብሎ መመለሱ ስህተት ነው በዚህም ላይ ማንም ሊከተለው አይገባም። አል-አስማእ ወሲፋት (ስም እና ባሕሪያት) ተውቅፊይ መሆኑ እሙን ነው። አላህ ለራሱ ያፀደቀውን ወይም መልእክታኛው ለአላህ ያፀደቁትን እንጂ አናፀድቅም አላህ ከራሱ ውድቅ ያደረገውን ወይም መልእክተኛው ከራሳቸው ውድቅ ያደረጉትን እንጂ ውድቅም አናደርግም። ስለዚህ በመፅደቅም ሆነ ውድቅ በመደረግ ያልመጣን ነገር ዝም ማለት የአንድ ሙእሚን መገለጫ ነው። የፀደቀውን እናፀድቃለን ወድቅ የተደረገውን ውድቅ እናደርጋለን ኢስባትም ነፍይም ያልማጣበትን ደግሞ ምላሳችን እንሰበስበታለን። ይህ ማለት ግን አ'ሲፋት አል-ከማልን (የ ምሉዕነት መገለጫን ) የሚጋጭ እና የሚቃረኑ ነገር በዝርዝር በተጠቀሰልን ቁጥር «አልተገለፀም» እያልን መመለስ አለብን ማለት አይደለም። ከመለኮት አኳያ ሲፈተ ነቃኢሶችን (የጉድለት መገለጫዎችን) ኢጅማለን በጥቅሉ ውድቅ ማድረግ ሸርዕያዊ ግዴታችን ነው። አንድ ካፊር መጥቶ ከፆታ የፀዳውን አምላክ “ብልት አለው ወይ” በሚል  የአማኝ ቆዳ ሚያኮማትር ጥያቄ ሲጠይቅ አልተገለፀም ብሎ መመለስ ኢስላም ሚወክል ኻሰተን ደግሞ አህሉ ሱናን ሚወክል መልስ አይደለም ወላሂ! ثبوت الكمال يستلزم نفي نقيضه “ምሉዕነት ማፅደቃችን ተቃራኒውን ውድቅ ማድረግ ያስፈርዳል"  በሚለው ቃዒዳ (መርሆ) ስር አስገብተን ካፊሮች ሚጠይቋቹን ግልጽ የሆኑ ማያወላውሉ ሰውኛ ነጎሮችን ከአላህ ውድቅ አድርጉ። ሁሱ “አልተገለፀም" ስላለ እየዞራቹ አልተገለፀም እንዳትሉ። ወይም ደግሞ አው ወይ አይ ከማለት መልሳቹን እነዚህን የቁርአን አንቀጽ አድርጉ  سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ  ( الصافات :159) سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ وَسَلَامٌ عَلَى الْمُرْسَلِينَ * وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ [الصافات: 180-182]  እና ሌሎችም...... በነገራችን ይህን ብላስፌሚ  በግልጽ በማስቀመጤ አላህ ይቅር እንዲለኝ እለምነዋለሁ ። ግልጽ መሆን ስላለበት በተመሳሳይ መልኩ እንዳይደገም እንጂ ይህን ቃል ከምጠቀም ዝምታ 100 እጥፍ ይሻል ነበር ። ግን ጉዳዩ ልብን የሚያደማ وما قدرو الله حق قدره ሚለው ውስጥ የሚገባ ስለሆነ መዋረስ ስለሌለበት ግልጽ አድርጌዋለሁ! https://t.me/comparativeerror

በንጽጽር ሰዎች የተሰራጩ ስህተቶችን ማረም — tgindex