።CORE NOTE📚
описание
ᴘʀᴇᴘᴀʀᴇ ʏᴏᴜʀsᴇʟғ ғᴏʀ ᴍᴏʀᴇ. Contact : @kenny_adane Follow us: https://linktr.ee/dr.core1
Лучшие посты
за три месяцаለፈገግታ "We have One #swallowed_case...MAN" 😃 R1ኡ morning ከመግባታቸው በፊት የመጀመሪያ ዲውቲውን አድሮ ሞርኒግ ለሚያቀርበው አዲስ ብራንድ ኢንተርን እንዴት እንደሚያቀርብ እያስረዳው ነው፤እንዳያስፎግር። ዶክዬ admission እነዚህ እነዚህን discharge እነዛን referral ደሞ እነዚህን ብቻ ታቀርባለህ። ያ deathኡን ግን cascade ስላለው swallow አድረገናታል እሺ ዶክዬ?? ባንድ አይኑ እየጠቀሰው 😉 ያልገባህ ነገር አለንዴ? ሲለው «ኧረ ግልፅ ነው» "በቃ አሪፍ ያው ደሞ ካንቺ የተራረፈው ወደኛ እንዳይመጣ scienceዋንም ቸከል ቸከል አድርገሽ ነይ ኧ?! በተለይ downsyndrom እስከ pathophysiology አይፋቱሽም። By the way ከናንተ በፊት እንደነበሩት ባቾች mechanical worker ብቻ መሆን የለባችሁም they were the worest ever" ብሎት ተለያዩ። ኢንተርኑ ጠዋት ሲኒየሮቹ ፊት ሲያቀርብ ምን ቢል ጥሩ አይደለም😱? "Good morning everyone! we were on duty the day before yesterday and we have seen a total of 20 cases of which 12 were admissions to NICU, 4 were discharges, 3 were referral and #we_have_one_swallowed_case!" አይልምምምም???? ሲኒየሮች እንዲያመሰግኑት ይሁን ወይ swallow ሲባል ልክ እንደ admission referral ሚቀርብ ነገር መስሎት ይሁን ብቻ እግዜር ይወቀው R1ኡ ጠላታችሁ እንደዛ ቀልቡ ይገፈፍ በተቀመጠበት እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ሀውልት ሆኖ ደርቆ ቀራ አይኑ ፍጥጥ ከታች ጭርቅ ጭርቅ... 👀⚡✂ ተደርድረው ከተቀመጡት ሲኒየሮች በጣም ወጋሚው ለኢንተርኑ "Hahahahahahahaha 😜 what a golden chance??!!! you made my day ግባልኝ በና👊👊 start from the swallowed case please...." ሲኒየሮቹ ኬዙን ሰምተው ያ የጨው ሀውልት ወደ አመድ ፍረስራሽነት ተረባርበው ከቀየሩት በኃላ አንዱ ሲኒየር አጠር ያለች የ40 ደቂቃ ማጠቃለያ እንዲህ ብሎ ነገሩን ዘጋው «አው please እንደው እኛምኮ ረዝደንት ሆነን case swallow እናደርግ ነበር እና ምን ልላችሁ ነው እግር እያሳያችሁ swallow አታድርጉ። በደንብ መሰልቀጥ ነው ከሰለቀጡ። make everything asceptic....አንተ ደሞ ገና ጀማሪ R1 አይደለህ? This is not how you start it....if you arent decided yet to be a pediatrician, you better abort yourself from the department early.....በኛ ጊዜ ረዝደንት ሆነን.....» እኔ ብቻ ነኝ ግነ still እቺን የፈረደባት «በኛ ጊዜ...» ምትለዋ ቃል ገና ሲጀምሯት ናውዤት ሚያደርገኝ? ለማንኛውም ኢንተርኑ እንደዛ ማለት እንዳልነበረበት ያወቀው የዛን ቀን ሳይሆን የፔዲ ኢንተርንሺፕ ውጤት ሲለጠፍ ነው። ለካ በውስጥ አሰራራ ረዝደንቶቹ የሆነ ዘፈን ጋብዘውታል D D D ኢማላይዲ D D ኢማላይዲ @core_note