tgindex
Последний пост
23 сент. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
8
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 945
−3 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 375
8 постов
Вовлечённость
327,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 8
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • NBS NEWS pinned Deleted message

  • Channel photo removed

  • Channel name was changed to «Birr-ና»

  • 9 сент. 2024 г.17,7 тыс24173

    የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ! የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል። በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et ► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ። አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል። Network ለሚያስቸግራችሁ ውጤት በማየት እንድንተባበር ምትፈልጉ በዚህ comment አርጉ screenshot Inbox እንልካለን 👇 ስም: Id : https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

  • 9 сент. 2024 г.29,3 тыс1454

    ፕ/ር ብርሃኑ ነገ በዛሬው መግለጫ ምን አለ? ውጤቱ ምን ይመስላል ? " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል። አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው። ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት። አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል። አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል። ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ? በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው። በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው። ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል ፤ ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ። ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም። በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል። ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል። " አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል። የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል። " በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል። ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል። ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል። ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል። አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል። ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት። በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው። 👇 https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

  • የ12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል፣ ከዚህ በፊት እንደነበረው ውጤት ስገለፅ የ network ችግር ስለሚያገጥም የኛ Team እንደድሮም እናንተ በፈቀዳኝነት ውጤታችሁን አይተው እንዲልኩላችሁ ምትፈልጉ እና Network የሚያስቸግራችሁ ስም እና Id Number comment አርጉልን ተራ በተራ አይተን ውጤታችሁን Inbox እንልክልዎታለን

  • Channel name was changed to «Grade 12 result Channel»

  • Channel created