tgindex
🔻ዳዕዋ🔻ሠለፋያ🔻በአያታ🔻

🔻ዳዕዋ🔻ሠለፋያ🔻በአያታ🔻

Статистика
@daewaselfeyabeayataарабский

قال ابن القيم رحمه الله "العِلمُ قالَ الله قال رسوله قال الصحابة هم أولو العرفان ماالعلم نصبك للخلاف سفهة بين الرسول وبين رأي فلان 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 جزي الله خيرا كل من شاركنا وساعـدنا علے نشرهـا 📚

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 004
−4 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
352
24 постов
Вовлечённость
35,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 24
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
55
1/48двое суток
63
1/72трое суток
67

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.18из Al_menjeniq_R

    👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R

  • We're talking about ➥ዛሬ ከዒሻ በሆላ ለየት ያለ የኪታብ ምራቃን ብሮግራም አለን☝️👌. Click the link to join us! https://s.imoim.net/oa1D2t?from=other

  • 9 авг.71из AbuNibrase_and_Namuse

    السلام.وعليكم ورحمة الله وبركاته. ----------------------------- 👌 👉 #አስቸኳይ_መልዕክት :-  በደሴ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፊዮች በሙሉ:- በድጋሜ  ነገ ዕሁድ  ​የ الله ቤት በጋራ ለመገንባትና ለማስዋብ  ሁላችንንም  ታላቅ የሆነ  የኸይር ስራ እድል ይጠብቀናል። ---------------------------- 🔥 👉 #በድጋሜ የነገውን እሁድ ሁላችንም  #ለመስጅዳችን ልንሰጥ የግድ ይለናል !! ---------------------------- 🔥👉 በመስጅደል አቅሷ ዙሪያ የደረሠው መከራና የደረሰው ችግር እንደት እንደሆነ ለእናንተ መግለፅ ለቀባራ ማርዳት ነው !! ይህንን አጋጣሚ እየፈለጉትና እየጓጉለት ነገር ግን በቦታው መገኘት ባለመቻላቸው የሚቆጩ ወንድሞችና እህቶች ስንቶች አሉ !! 🔥👉 አንተና እኔ ደግሞ الله ለዚህ ትልቅ ስራ ዕድሉን ካገኘን ጠፊ የሆነችዋን ዱንያ ማባረራችንን ለአንድ ቀን ችላ ብለን ለአኺራችን የሚጠቅመንን ብንሠራባት ከሁሉም በላይ የተሻለ ነው !! ------------------------------ 🔥👉 ነገ በالله ፈቃድ ብዙ የሠው ጉልበት የሚፈለግበት ቀን ስለሆነ ማንኛውም ለመስጅደል አቅሷ ናፍቆት ያለውን ወንድም በሙሉ እገዛችሁን እንሻለን !! -------------------------- ​✨ #ማሳሰቢያ፦ “የነገውን ማንኛውንም የግል ስራችሁን በጊዜያዊነት ወደ ጎን በመተው” ሁላችሁም በነቂስ በመገኘት መስጅዳችንን እንድንገነባ  ጥሪ ተላልፏል። #​አንድም ሰለፊ ወንድም# እንዳይቀር!! የበኩላችንን አሻራ የምናስቀምጥበት ሰዓት አሁን ነው። ​ 👌👉 #መልዕክቱን ለሌሎች ወንድሞች ሼር በማድረግ  #የኸይር ስራው ተካፋይ ያድርጉ !! ------------------ #የመስጅደል አቅሷ ግንባታ #አስተባባሪ ወንድሞቻችሁ ------------------ 👌👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 7 авг.781из AbuNibrase_and_Namuse

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • We're talking about ዛሬ የወንድማቺን አቡ ሚስወር ምላሺአለን አህለን. Click the link to join us! https://s.imoim.net/eDrDYD?from=other

  • قال شيخنا الشيخ الجليل الداعي إلى الله تعالى بالكتاب والسنة على فهم السلف الصالح حفظه الله🤲🤲 👈«سارقُ المالِ خيرٌ 👈من سارقِ العقيدة 👇👇👇👇 https://t.me/daewaselfeyabeayata

  • 7 авг.1 6665

    🌹የኛ ኡስታዝእማ እጂጉን ይለያል በወንድሙ ደስታበጣም ተደስቶ ተደስታዉም ብዛት ምላሺም ጠራቶታል ወንድም እዳተነዉ በጣም የተለየ ደስታዉን ለመብላት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ተጀራ ተወጡ ቤታቺን ክፍትነዉ ወደኢሞዉ ሰፈራ ወደ አል ፋሩቅ ይጡ እደምንም አረገዉ ምላሹ ይምጡ <>>>_ በተለይ ላጤወቺ ሁላቺሁም ግቡ የሚጠየቅ አለአድስ ከተጋቡ ፈጠን እያላቺሁ 🌹🌹🌹🌹 ግቡ በግሩቡ ደአዋዉ ቲላዊዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ቃል ሲወሳ እዳያመልጣቺሁ የቀራቺሁ እደዉትቆላጫላቺሁ ➥🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 We're talking about ዛሬ የወንድማቺን አቡ ሚስወር ምላሺአለን አህለን. Click the link to join us! https://s.imoim.net/zkgmce?from=other

  • без подписи

  • 7 авг.80из AbuNibrase_and_Namuse

    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 ⭕️ለاللهብሎ መዋደድ ⭕️ 📱👈قال الله سبحانه وتعالى في محكم كتابه الكريم: (وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا) (النساء/ 69) ⭕️ለዛየራ ወደደሴ በመጣበት በመስጂደ ነጃሺ ደሴ ⭕️መስጂደነጃሺ ደሴ ---🔴  ለالله ብሎ መዋድ በሚል ርዕስ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ 👈بأستاذنا أبي العباس أحمد /  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በዉዱኡስታዛችን  አቡል አባስ አህመድ አቀስታ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰22:21🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرًا أخي الحبيب أبا يحيى عثمان بن محمد، وبارك الله فيك وأحسن إليك وجعل ما كتبتَ في ميزان حسناتك أسأل الله أن يجزيك عني خير الجزاء على مشاعرك الطيبة ودعواتك المباركة وقد سرَّني كثيرًا كلامك ونصحك  وأسأل الله أن يرزقني وإياك الإخلاص والقبول وأن يجعل حياتنا كلها قائمةً على طاعته ومرضاته ونسأل الله تعالى أن يبارك لنا في زواجنا وأن يؤلِّف بين القلوب ويرزقنا الذرية الصالحة وأن يديم بيننا المحبة في الله بارك الله فيك يا أخي الحبيب، وحفظك ورعاك وجمعنا وإياك دائمًا على الخير والتقوى 🔺🤝أخوك أبو مسور ( ደረሳው) https://t.me/daewaselfeyabeayata

  • السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته ------------------------------------------------------ بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير. ------------------------------------------------------ أخي العزيز: أبو يسرا  الأثري ===🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷=== 🔺 👈 مبارك لك هذا اليوم العظيم والسعيد. وأوصيك في بداية حياتك الزوجية بالحديث الشريف حيث قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "خيركم خيركم لأهله". يا أخي العزيز  :-  تنبه  فسر النجاح في الحياة الزوجية يكمن في حسن المعاملة والاحترام المتبادل والتسامح. 🔺👈  يا أخي الكريم :-  لقد سعدت بسعادتك كثيرا، وجعل الله زواجكما جميلا ومباركا إلى الأبد. --------------------------------- ------------------------------------------- أخوك الضعيف والمحب لك:-  أبو يحي عثمان بن محمد  (ماشا)       ======🌷🌷======= https://t.me/mekdella https://t.me/mekdella

  • التقينا بالأستاذين الجليلين الداعِيَيْن إلى الله أستاذِنا أبا جعفر وأستاذنا أبا أنس في مدينة حربو وهما من أبرز تلاميذ شيخِنا أبي نبراس حفظه الله ورعاه 🤝كتهبا أبو مسور (ደረሳው) 👇👇👇 https://t.me/daewaselfeyabeayata

  • 2 авг.149из AbuNibrase_and_Namuse

    የቁርአን ተፍሲር ደርሳችን በዉዱ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ተጀመረ የማይጠቅም ዛዛታ ይቅርብህና የሂወት መሥመርክን ና በቁርአን ቅረፅ/ አስተካክል https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 2 авг.1681из Nissa_aselefya

    ማሸአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅህ ያአባ አብደላህ በኢሞ ወንድም አቡ ሚስወር ሰርግ ላይ ከተደረገ ዳዕዋ ላይ የተቆረጠ

  • 🌹🌹 ❝ ትዳራችሁ ይመር ❞🌹🌹 መልእክቴን ጀመርኩኝ እያልኩኝ بسم الله ለዛሬ ሙሽሮች ጎጆን እንዲሞላ አሳልፈህ መተህ ብዙ ፈተናወች ከብዙ ቆነጃጅት በዱአ ለምነህ በላጤነት ህይወት ብዙ ተፈትነህ፣ አይን ሲንቀዋለል ማረፊያውን አጥቶ ልብም ሲወዛገብ የሄደበት ጠፍቶ፣ እሄ ሁሉ አለፈ ጀሊል ጥሪን ሰምቶ አይን ተሰበረ ልብም ተረጋግቶ አሏህ ዛሬ ሞላህ ከጎዶሎ አውጥቶ፣ ትዳር ሪዝቅ አይደል!! ከሱ የሚመጣ መቀነሻ ሰበብ የሂወትን ጣጣ፣ እሄው ጀባታህ ነች ከአሏህ የተሰጠህ ዛሬ ለእሙ ሚስወር ንጉስ አደረገህ ምን ልበልህ ከቶ በቃ እንኳን ደስ ያለህ ² አንተ ማለት ለኛ እንደ ወንድም አጋዥ እንደ አባት መካሪ ከሁሉም መንገዶች ሰለፍን አፍቃሪ፣ አብሪ'' ተጓዥም ነህ ልክ እንደ ጨረቃ እኛ ስንተኛ ቀድመህ የምትነቃ፣ አንተን ማለት ብዬ ምን ላስቀጥልበት ሀቅ ተናጋሪ ባለ ውብ አንደበት፣ ትዳርህ ይሁንህ ለዲንህ ማገዣ ለኢማንህ መሙያ ጭንቀት መቀነሻ ዘርህ ይሁንልን የኢስላም ማባዣ² ደግሞም እሙ ሚስወር ሳቅሽ አይለይሽ ሰላምታን አቅርቦ ከቤትሽ ሲገባ ፈገግ በይለት ሆድሽም ይባባ፣ ልክ እደ ኸዲጀት ሁሌም ሊወድሽ እሷኮ ነች ብሎ ሁሌ ሊያሞግስሽ፣ ለዲኑ መፅናኛ ሰበብ  ልቶኚለት አርቀሽ አስበሽ ጀነት ልታይለት እንደ ሶሀባ ሴት ምሳሌ ሁኚለት፣ አንተም ሆነህ ለሷ እንደ አልይ ወዳጅ ልትሳሳላትም ልክ እንደ ህፃን ልጅ፣ ለማልቀሷ ሰበብ ፈፅሞ ላትሆን ሀቋን ልትሞላላት ልታያት በዝነት አይን ፣ እናም አቡ  ሚስወር እንኳን ለዚህ በቃህ እርሱስ አሏህ አይደል !! ከሀራም ጠብቆ ሀላልን የሰጠህ ሁሌም አመስግነው እንዲሰፋ ሪዝቅህ ትዳርህም ሰምሮ አላህ ያስደስትህ ² አይገርምም!! አላውቅህ በአካል የለን ዘር ዝምድና ግን ወንድማችን ነህ በዚ በስልምና፣ እምነት  አገናኝቶ እንዲ ሰባሰበን መንሀጅ አንድ አድርጎ አብሮ አቀማመጠን በአካል ባንገናኝ ባላውቅ ውበትህን ይነግራል ፅናትህ ውብ ማንነትህን፣ በሳቅ በጨዋታ ዛሬ ተገናኝተን ስለ ነገ ዱንያ ብዙ ተነጋገርን እንደዚሁም ሁሉ ² ከጠፊ  ዋላዮች ሳንሆን በከንቱ አሏህ አይለያየን በዚያ ጀነት ቤቱ እናም!! የስንኝ አወጣጥ ባልችል አነጋገር ለመግጠም ቢከብደኝ ቃላትን ማጣመር ግን መብሩክ ብያለሁ ትዳራቺሁ ይመር² ፣

  • أَسْأَلُ اللَّهَ الْعَظِيمَ، رَبَّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ، أَنْ يُبَارِكَ لَكَ يَا أَخِي الْحَبِيبَ أَبَا مِسْوَرٍ، وَأَنْ يُبَارِكَ عَلَيْكُمَا، وَأَنْ يَجْمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ وَسَعَادَةٍ وَمَوَدَّةٍ وَرَحْمَةٍ، وَأَنْ يَجْعَلَ زَوَاجَكُمَا بِدَايَةَ حَيَاةٍ مَلْؤُهَا الْإِيمَانُ وَالتَّقْوَى، وَأَنْ يَرْزُقَكُمَا السَّكِينَةَ وَالطُّمَأْنِينَةَ، وَيُؤَلِّفَ بَيْنَ قَلْبَيْكُمَا، وَيَجْعَلَ بَيْتَكُمَا مِنَ الْبُيُوتِ الَّتِي تُذْكَرُ فِيهَا طَاعَةُ اللَّهِ، وَأَنْ يَرْزُقَكُمَا الذُّرِّيَّةَ الصَّالِحَةَ الْمُبَارَكَةَ، وَيَجْعَلَهُمْ مِنْ عِبَادِهِ الصَّالِحِينَ، وَأَنْ يَفْتَحَ لَكُمَا أَبْوَابَ الرِّزْقِ وَالْخَيْرِ وَالْبَرَكَةِ، وَيَصْرِفَ عَنْكُمَا كُلَّ سُوءٍ وَبَلَاءٍ، وَيَجْعَلَ حَيَاتَكُمَا سَعَادَةً فِي الدُّنْيَا، وَفَوْزًا بِجَنَّاتِ النَّعِيمِ فِي الْآخِرَةِ. أَلْفُ أَلْفِ مُبَارَكٍ يَا أَخِي الْغَالِي، أَسْأَلُ اللَّهَ أَنْ يُتِمَّ عَلَيْكُمَا نِعْمَتَهُ، وَأَنْ يُدِيمَ عَلَيْكُمَا الْفَرَحَ وَالسُّرُورَ، وَأَنْ يَجْمَعَ بَيْنَكُمَا فِي الدُّنْيَا عَلَى طَاعَتِهِ، وَفِي الْآخِرَةِ فِي الْفِرْدَوْسِ الْأَعْلَى مِنَ الْجَنَّةِ. آمِينَ يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ. أَخُوكَ الْمُحِبُّ: أَبُو يُسْرَا الْأَثَرِيُّ. وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته آمين، آمين وجزاك الله خيرًا وبارك فيك وأحسن إليك، ورفع قدرك، وأثابك على هذا الدعاء المبارك أسأل الله أن يتقبل منك وأن يستجيب دعاءك، وأن يبارك فيك وفي أهلك ومالك وأن يرزقك من واسع فضله، وأن يجمعنا وإياك على طاعته في الدنيا وفي الفردوس الأعلى من الجنة في الآخرة بارك الله فيك يا أخي الحبيب أبا يُسرى الأثري، وجعل محبتنا خالصةً لوجهه الكريم وأدام بيننا المودة في الله، ونفع بك وجزاك عني خير الجزاء أخوك المحب: أبو مِسْوَر

  • 1 авг.259из anwarakesta

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔻👌 ስለኔ ስትጨነቁ የነበራችሁ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ የምሳሳላችሁ ንፍቅ ያላችሁኝ ብርቅዬ የአላህ ስጦታዎች ሆይ አላህ በያላችሁበት ሰላሙን ብዝት ያድርግላችሁ።።።።።። 🔻👌 ሁሉም ነገር በአላህ ውሳኔ ነውና የሚሆነው የውስጤን ጉጉት አይቶ ያን የመሰለ ኸይር ካጣቀመኝ እና ብዙ ኒዕማዎችን ከዋለለኝ በኋላ ወደ ሀገሬ እንድመለስ ያደረገኝ ሀያሉ ፈጣሪዬ ምስጋና ይገባው። 🍀🍀🍀🍀🍀🍀 🔻👌 የአላህ ሰለፍዮችን ከመጥፎ ነገር ጠብቅልኝ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ✍ ወንድማችሁ አቡጁሀይፋ አህመድ 🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abujuhyfa https://t.me/abujuhyfa

  • 1 авг.2 40721

    💍 #የሰርግ_ጥሪ_መልእክት 💍 🌷ለያት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም🌷 🌷 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌷 💐በታላቅ ደስታ እና ፍቅር የወንድማችን አቡ ሚስወር እና  የእህታችን ኡሙ ሚስወር የሰርግ ስነ-ስርዓት ና ታላቅ የዳዕዋ ብሮግራም ላይ በክብር እንድትገኙ እንጋብዛችኋለን። ቀን: የፊታችን ሀምሌ 👉👉ዛሬ 25(ቅድሜ) 🌙 ሰዓት: ከ2:30 ጀምሮ የፕሮግራሙ ተጋባጆቻችን 👌ቃሪኦች 👌ኡስታዞች 👌ወንድሞች 👌ለየት ያሉ ግጥሞችን አቅራቢወች ♦️ቃሪእ አል ፋሩቅ ♦️ቃሪእ አቡ ዙበይ ♦️ቃሪእ አቡ ነስረሏህ ♦️ቃሪእ ሚፋታህ ♦️ቃሪእ አቡ ያሲር   🌷ከኡስታዞች🌷   👇                👇 🔶ኡስታዝ አቡ ሀይደር 🔶ኡስታዝ አቡ ሧሊሀ 🔶ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ 🔶ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር 🔶ኡስታዝ አቡል ዓባስ 🔶ኡስታዝ አቡ ዑثይሚን 🔶ኡስታዝ አቡ አብደረህማን 🔶ኡስታዝ አቡ አብዲላህ 🔶ኡስታዝ አቡ ሠልማን      🌷ከወንድሞች🌷      👇                 👇 🔴ወንድም አቡ አብዲላህ አል አሠሪይ 🔴ወንድም አቡ አነስ 🔴ወንድም አቡ ሚቅዳድ 🔴ወንድም  የመትዮች አባት 🔴ወንድም አቡ ረያን ገነቴ 🔴ወንድም አቡረያን ዳውት 🔴ወንድም  አቡ ማሂር 🔴ወንድም  አቡኹበይብ 🔴ወንድም አቡ ናሙስ 🔴ወንድም   አቡ ሁዘይፋ 🔴ወንድም አቡ አመቲላሂ 🔴ወንድም አቡ ሂበቲላህ ➔ተቡክ 🔴ወንድም አቡ ሸርሀቢል 🔴ወንድም አቡ ሙዓዝ ዳውት 🔴ወንድም አቡ ኡበይዳህ 🔴ወንድም አቡ ፊضይል 🔴ወንድም አቡአደሮህማን 🔴ወንድም አቡል ሀሠን 🔴ወንድም አቡ አድናን 🔴ወንድም አቡ ዩስራ 🌷ግጥም አንባቢወች🌷 👇                           👇 🔺ወንድም አል ፋሩቅ 🔺ወንድም አቡ ሹዓይብ 🔺ወንድመ አቡ ረሂቅ 🔺ወንድም አቡ መስዕድ 🔺ወንድ አቡ የህያ አጅባር 🔺ወንድም አቡ ሁዘይፋ አጅባር 🔺ወንድም አቡ አመቲላህ ግንባ ➥➥➥ብዙ ስማቸው ያልተጠቀሱ ➥➥➥ኡስታዞችወንድሞች አሉ 🤝➔🌷ፋቃድ ተጠይቆል ከአቡ ነዋስ🤝 የብሮግራሙ መሪ ------                   👉🔺አቡ ፉضይል 👌ቶፋቅ              👇የፕሮግራሙ ሊክ👇 We're talking about ➨ አህለን 🤝መርሀበን 🤝እንግዶቻችን🤝. Click the link to join us! https://s.imoim.net/bPKL4j?from=other We're talking about ➨ አህለን 🤝ወመርሀበን 🤝እንግዶቻችን🤝. Click the link to join us! https://s.imoim.net/bPKL4j?from=other

  • 👇

  • 30 июл.187из AbuNibrase_and_Namuse

    የተፍር ደርሳችን በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ እንዳያመልጥህ ሀቢቢዬ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse