tgindex

ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ

описание

ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ ት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብ ማዕከል የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የቀን ግቢ ጒባኤ ይፋዊ የቴሌግራም መገናኛ ነው።

1 280
подписчиков
Охват к подписчикам
214,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,37%
201 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,09%
52
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 26 авг. 2025 г.ወንድማችንን አበረታቱት https://youtu.be/S1BZu39ODVw1,07%
  • 9 дек.ቅዳሜ በ4/04/018 ግቢ ጉባኤ በመዝሙርና ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ መንፈሳዊ ቲያትር ስለሚቀርብ ሁላችሁም የፕሮግራሙ ተጋባዥ በመሆን ለህይወታችን የሚጠቅመንን ትምህርት እንድንማር። ሰዓት፦ 8፡30 ይጀራል። ቦታ፦ በግቢ ጉባኤው አዳራሽ መግቢያ ዋጋ፦ 10 ብር ብቻ በተቻለ መጠን ባናረፍድ መልካም ነው ከጅማሬው ካላየንው ላይገባን ስለሚችል።0,83%
  • 6 февр.🕊️መንፈሳዊ የመዝሙር ግብዣ ከ"ቤተ ቀጢን" 🕊️ "ሰላም ለሁላችሁ ይሁን! በቤተ ቀጢን (Bete Kettin) የዩቲዩብ ቻናላችን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲስ ዝማሬ ዛሬ ማታ 2:30 ላይ በቀጥታ (Live Premiere) ይለቀቃል። በወቅቱ በላይቭ ቻት (Live Chat) አብረናችሁ ስለምንቆይ፣ ሁላችሁም በጋራ እንድትሳተፉና የዝማሬው በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ በፍቅር ተጋብዛችኋል። 🌟 የቀጥታ ስርጭቱን ለመታደም ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇👇👇 https://youtu.be/fjRV-zJo50c እባክዎ ዝማሬው ለብዙዎች እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የቤተ ቀጢን ቤተሰብ ይሁኑ። የእግዚአብሔር ጠባቂነት የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን🙏🙏🙏0,80%
  • 13 дек.በዛሬው እለት 04/04/2018 ዓ.ም በተሰራው ቲያትር ላይ በስልክ የቀረፃቸሁ ልጆች ለጥንቃቄ ሲባል ማንኛውም አይነት ማህበራዊ ሚድያ ላይ ቲክቶክ ላይም ሆነ ዩቲዩብ ላይ መልቀቅ እንደማይቻል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።0,75%
  • 21 июн. 2025 г.🥀"ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር "🥀 🥀ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ (መዝ 117፥26)🥀 ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ፤ የቅዱሳን ሁሉ ወዳጆች እንዲሁም የግቢ ጉባኤያችን አባላት በሙሉ እንኳን ለዚች ታላቅ ቀን እግዚአብሔር በሰላም በጠና አደረሳችሁ አደረሰን።🥀🌹 ዛሬ ማለትም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እናት ግቢ ጉባኤ ከዓለም ብቻም ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ቤት ትመረቁ ዘንድ ኑኑኑኑ ትለናለች ስለሆነም ሁላችንም ተቀሳቅሰን በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ታላቅ እና ልዩ የሆነውን የምርቃት መርሐ ግብር እንድንከታተል ስንል በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን! 🥀🥀🥀CONGRATULATIONS🥀🥀🥀0,60%
  • 11 дек.ቅዳሜ በ4/04/018 ግቢ ጉባኤ በመዝሙርና ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ መንፈሳዊ ቲያትር ስለሚቀርብ ሁላችሁም የፕሮግራሙ ተጋባዥ በመሆን ለህይወታችን የሚጠቅመንን ትምህርት እንድንማር። ሰዓት፦ 8፡30 ይጀራል። ቦታ፦ በግቢ ጉባኤው አዳራሽ መግቢያ ዋጋ፦ 10 ብር ብቻ በተቻለ መጠን ባናረፍድ መልካም ነው ከጅማሬው ካላየንው ላይገባን ስለሚችል።0,41%
  • 22 июн. 2025 г.እንኳን ፈጠሪ ረድቷችሁ ለዚህች ለምትናፍቆት እና ለምትጠብቁዋት ቀን አበቃችሁ ውድ የግቢ ጉባኤያችን እህት ወንድሞቼ ቀሪውንም ጊዜ ፈጣሪ ከፊት ከፊት ይቅደምላችሁ ❤️❤️❤️❤️0,35%
  • 3 нояб.ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላመ እግዚአብሔር በያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይሄ ግሩፕ የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ የቀን ግቢ ጉባኤ ዋና ግሩፕ ነው ስለሆነም በግቢ ውስጥ ያሉ ወደዚህ ግሩፕ(ማህበር) ውስጥ ያልተቀላቀሉ ተማሪዎችን ADD እንድታደርጓቸው በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። በልንክ ለመጋበዝ ከፈለጉ ይሄንን መስፈንጠሪያ ይንኩ👉https://t.me/dbugg21group0,34%
  • 4 июн. 2025 г.የደም አክሊል ሰኔ 01/10/2017 ዓ.ም በቀን ግቢ ጉባኤ ዋና አዳራሽ በቪክትሪ ግቢ ጉባኤ ተዘጋጅቶ ይታያል ። ከቀኑ 6:00 ጀምሮ ቦታ:- በቀን ግቢ ጉባኤ ዋና አዳራሽ0,29%
  • 21 июн. 2025 г."ባርክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር " ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ (መዝ 117፥26) ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ውድ ክቡራን ተመራቂዎቻችን እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር አምላክ መልካም የሥራ ዘመን ያድርግላችሁ። መልእክቱ መላኪያው ተከፍቷል መልካም ምኞታችሁን ተለዋወጡ።0,29%
  • 8 июн. 2025 г.ሰላም እንደምን አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ እንኳን ለበዓለ ጴራቂልጦስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ዛሬ ጀምራችሁ ከግቢ የምትወጡ ወይም ወደ ቤተሰብ የምትሄዱ ሁሉ በምትሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔር ጠብቆት የእመቤታችንም ምልጃ አብሯችሁ ይሆን ዘንድ እናት ግቢ ጉባኤ ትመኝላችኋለች። ቅርብም ይሁን ርቀት ስትሄዱ መንገዳችሁን በጸሎት ጀምሩት፤አትደንግጡ አትፍሩ ወደ መጣችሁበትም ስትመለሱ ደግሞ ጥቅትም ይሁን ብዙ በተማራቹበት ጸንታችሁ ኑሩ ለላውን አስተምሩ ከክፉ ራቁ እራሳችሁንና ቤተክርስቲያንን ጠብቁ ስትል እናት ግቢ ጉባኤ ጥሪዋን ታስተላልፋለች። ለክፍላት ተጠርዎች ወይም ለምመለከተው አካላት ሁሉ:- በትላንትናው ዕለት በነበረው መርሐ ግብር ለዚህ telegram ቻናል መለቀቅ ምችል ምስል በየክፍላችሁ ወይም የነባሮቹና የቀጣይ ሥራ አስፈጻሚዎች ምስል (photo) ካለ የክፍላችሁን ስም እየጻፋችሁ ከታች ባለው ልንክ ግቡና እዛው ላኩልን ለመረጃ እና ለትውስታ እንድቀመጥ ነው። photo መላኪያ link👉https://t.me/dbugg12 ማሳሰቢያ ከአንድ ክፍል ይሆናል ምትሉትን አንድ ሰው ብቻ ነው መላክ የምችለው።0,26%
  • 6 июн. 2025 г.ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ? የእግዚአብሔር ሰላም ፤የእመቤታችንም ምልጃና ጸሎት፤ የቅዱሳን ሁሉ ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። ነገ ማለትም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት 30/09/2017 ዓ.ም ይህ መርሐ ግብር ይካሄዳል ሪሚዲያል ተማሪዎች በቀን 2 ስለምወጡ well go ተዘጋጅቷል ሌላው ደግሞ ልዩ የሆነ የዝማሬ ምሽት ይኖራል ሁላችንም ልጆቻችንን እየቀሰቀስን እንድንመጣ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። ማሳሰቢያ :- በመጨረሻም የ photo program ስላለ ተመራቂ ተማሪዎች በየክፍላችሁ ካሉ ልጆቻችሁ ጋር የደረሰላችሁ የመመረቂያ ልብሳችሁን ለብሳችሁ እንድትመጡ በድጋሚ በእናት ግቢ ጉባኤ ስም እናሳስባችኋለን ። በሰላም እደሩ!0,22%