tgindex
ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

Статистика

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✟ለመማማር ✟የመዝሙር ግጥም እና ዜማ ለማግኘት ✟የሳምንቱን ምስባክ ✟የማህሌት ወረቦችን እናም የተለያዩ መንፈሳዊ ነገርች ያገኛሉ

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
717
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
696
21 постов
Вовлечённость
97,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
329
1/48двое суток
377
1/72трое суток
406

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶቻችን እንደምን አላችሁ። እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የሰላም የበረከት የምሕረት እንዲሆንልዎ እየተመኘን  እሁድ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም        "ኦርቶዶክሳዊ ማያ" በተሰኘ ርዕስ በመ/ር ጌቱ ስልጠና ስለሚሰጥ ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ማስታወሻ በመያዝ እንዲሁም ሌሎች ወጣቶችንም በመጋበዝ በስልጠናው እንድታተርፉበት ጥሪያችን ነው። ⏰  7:30  ሰዓት ይከበር 📍ቀዳማይ አዳራሽ 🗓 ነሐሴ3/2018 ዓ.ም                                                                    ትምህርት ክፍል

  • አገልግሎት የሚያገለግሉ ስም የሰኞ ሃይማኖት በቀለ በአምላክ ቶማስ ነፃነት አበባው ያብስራ ታምራት ምኞት ቦጋለ ያብስራ ተሻለ ዳግም ታምራት ርብቃ ቡናሮ ዋጀቤ ሄዮ ብስራት አማኑኤል ሃና ቴዲ ቤተልሄም ግዛቸው ፂሆን ተካልኝ ቤተልሔም ዘመዴ ቅድስት ዮሴፍ ማክሰኞ ሳምራዊት ሰይፉ ሂሩት እንዳለ ማልዳ አብነት ሜሮን ወሰኔ ኤፍራታ አባተ ኤፍራታ ተፈራ በእምነት ይታገሱ ያብስራ ታምራት ያብስራ ተሻለ ትህትና ውለታ ርብቃ ታደለ ለታሪክ ዘመድ አስቴር ገብረ ሚካኤል መርከቤ ሃይሉ ፂሆን ፈይሳ ሐሙስ ሙሉ ታደሰ ራሔል ሃምዛ አብሳላት መላኩ ናትናኤል አበራ ኤልሳቤጥ ማሞ ሰላም ፍሰሃ ረድኤት ንጉሴ ናታኔም ፍሬዘር ሃይማኖት ትግስቱ ምኞት ቦጋለ ቤተልሄም አለሙ አኪያ ሃይሉ ኢየሩሳሌም ደግፌ ብሌን ፀጋዬ ፅናት ፈይሳ አርብ ፍፁም ወሰን ሲፈን አስፋው ሶልያና ታምራት ዳግማዊት አለማቸው ምዕራፍ ድጋፌ አዶናይ አበራ ማልዳ አብነት ሶስና ወልደ ሚካኤል ሶልያና ደረጄ ዳግማዊት አለማየው ህይወት ታምራት ሶሌያና አጥናፉ እሁድ ጠዋት ኪሩቤል ተገኔ ያብስራ አያሌው ተገኝ ተረፈ ኤርሚያስ ተክሉ ሚኪያስ የኔነህ እታለም ክፍሌ ነብያት ቾምቤ ቃልኪዳን ዘሪሁን ፀጋ ተክሉ ድርሻዬ ተሾመ ክርስቲና ውቢሸት ኤፍራታ ተፋራ ሄርሜላ አሸናፊ ገሊላ ብርሃኑ ሂወት ሽፈራው እናትነሽ ማሞ ረድኤት ገረመው እሁድ ከሰአት ጉባኤ ሳሙኤል ተስፋዬ አብረሃም ማሞ ኤፍሬም አሰፋ ቢኒያም አያሌው ቅድስት ግርማ ሩሃማ ሰለሞን ናትናኤል ካሳሁን አስቴር ገብረ ሚካኤል ያብስራ ተፈራ ... ነፃነት በለጠ ምኞት ተክለ ማርያም ያብስራ ወሪሁን ስንታየው አበራ ገሊላ ተካልኝ አብሳላት ወይኑ ዳግም በቀለ የሚጨመሩ ልጆች ስለሚኖሩ በእየጊዜው ማስተካከያ ይሰጣል

  • ሰርግ የሚያገለግሉ 1 ስንታየው አበራ 2 ርብቃ ታመነ 3 ርብቃ መለሰ 4 አስቴር ገ/ሚካኤል 5 ማስተዋል ሽኩሪ 6 ሔርሜላ አሸናፊ 7 አብሳላት ወይኑ 8 ፎፁም ወሰን 9 ሩሐማ ሰለሞን 10 ቅድስት ግርማ 11ረድኤት ተስፋዬ 12 አብረሃም ማሞ 13 ፍቅር ደረጄ 14 ብሩክ መለሰ 15 ቃል ኪዳን ዘሪሁን 16 ራሔል ሀምዛ ማሳሰቢያ አዳር ግዴታ ነው ::

  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላ አሜን በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን  የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ አባል የሆነችው የእህታችን ሃና አብዱለዚዝ ቤታቸው ለቅሶ ቤት ሻዪ 15/11/2018  ረቡዕ ስለምንሄድ በሰአቱ ተገኙ

  • የሐዘን መግለጫ በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን  የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ አባል የሆነችው የእህታችን ሃና አብዱለዚዝ አያት የሆኑት በዛሬዉ እለት 7/11/2018  ባደረባቸዉ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል ለቤተሰቦቻቸዉ እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን አምላካችን እግዚአብሔር የእናታችንን ነፍስ በደጋጎቹ ቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን።                       የደብሩ ሰንበት ት/ቤት                        ሐምሌ 7/2018                         ኢትዮጵያ /ጅማ

  • የተወደዳቹሁ የ ፭ ፣ ፮ ፣ ፱  ክፍል  የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ተማሪዎች ዛሬ የክረምት ትምህርት ይጀምራል!  የነገረ ቅዱሳን ትምህርት  በመ/ር መሠረት ይሰጣል እንዳትቀሩ! 📅  ሐምሌ ፮ - ፳፻፲፰ ⏰  11 : 00

  • без подписи

  • без подписи

  • 5 июл.1 1111

    без подписи

  • 5 июл.1 0541

    без подписи

  • без подписи

  • 5 июл.1 1001

    የመንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጅማ ሀገረ ስብከት፣ የጅማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ2018 ዓ.ም የሥርዓተ ትምህርት የ2ተኛዉ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተናዉ አካሂዷል። በዚሁ መሠረት በጅማ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ከሰኔ 27 እስከ 28/2018 ዓ.ም ድረስ ለአባላቱ ፈተናውን በአግባቡ የሰጠ ሲሆን፣ ሂደቱም በስኬት ተጠናቋል።

  • без подписи

  • የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ለቤተክርስቲያን ታሪክ ፋይናል ፈተና ይህንን ኖት ተጠቀሙት።

  • የ6ተኛ ክፍል ፈተና ከሀገረ ስብከት የሚመጣ በመሆኑ 3ቱም ፈተና የሚሰጠው እሁድ 28/10/2018 ነው።

  • የሕጻናት የፈተና ክፍለ ጊዜ ሁለቱንም ቀን ከ6-8ሰዓት ትምህርት በሚማሩበት ሰዓት መሆኑን እያሳወቅን   አንደኛ ክፍል የቤተክርስቲያን ታሪክ ፈተና አይኖርም በስህተት የገባ ነው። የእሁድ የፈተና ጊዜያቸውም ከ6-7ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።

  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ከእዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰ አባላት የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚኖረው የማጠቃለያ(final )ፈተና የምትፈተኑ መሆናችሁን ከወዲው ለማሳወቅ እንወዳለን። ጥያቄ ያለባችሁ አባላት እስከ አርብ ትምህርት ክፍል በመቅረብ መጠየቅ ትችላላችሁ ከዛ በኋላ በፈተና ሰዓት የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ሶስተኛ ክፍል 1. መርከቤ ኃይሉ 2. ሶሊያና አጥናፉ 3. ፌቨን አጥናፉ 4. የአብስራ ተረፈ 5. ናታኒም ፍሬዘር 6. ማኅሌት መለሰ 7. ብሩክታዊት ተሾመ 8. አፎሚያ ደረጄ 9. ፅዮን ስሜነህ 10. ፍሬሕይወት አሰግድ 11. ዲ/ን ኢዮሲያስ ኃይሉ 12. አትርሳው ምስጋና 13. ፀጋ ጎሰሎ 14. ዳዊት ደፋሩ 15. ሳምራዊት አበራ 16. ዋጀቤ ሄዮ 17. ዳግማዊት ተራማጅ 18. ቅድስት ዮሴፍ 19. ምህረት ዘሪሁን 20. ፋሲካ አበበ 21.ሕይወት ታደሰ 22. ቤተልሔም ዘመዴ 23. ዘአማኑኤል ጌታቸው 24. አካለወልድ ሀብታሙ 25. ግሩም ዘለዓለም 26. ብሩክ አለማየሁ 27. ቤተልሔም ዋቄ 28. ብሌን ፀጋዬ 29. ኢፍናን ምስጋና 30. ሰላም ተስፋዬ 31. ብሩክታዊት አለማየሁ 32. እፀገነት ተስፋዬ 33. ናትናኤል ውብሸት 34. ኢየሩሳሌም ታደሰ 35. በእሱፍቃድ ጀንበር 36. ሳሮን ኃይሌ 37. አዲስዓለም መንግስቱ አምስተኛ ክፍል 1. ኢየሩሳሌም ደግፌ 2. አሳመነች አታሮ 3. ቁምነገር ሙዲን 4. ረድኤት ተስፋዬ 5. ቅድስት ግርማ 6. ነፃነት አበባው 7. ባንቻየሁ ጌታቸው 8. ረድኤት ፍቃዱ 9. ነቢያት መብራቱ 10. የአብስራ ሽመልስ 11. ቤዛ እውነቱ 12. ምስጋና ታደለ 13. ረድኤት ታደለ 14. አብርሃም ገ/እግዚአብሔር 15. ዘአማኑኤል ቡሎ 16. ያሬድ ቴዎድሮስ 17. ቴዎድሮስ ዮሐንስ 18. ዘለዓለም ዘውድነህ 19. አንደበት መሰለ 20. ይታገሱ ታመነ 21. ሚኪያስ አዲሱ 22. ብሩክ መለስ 23. ዘካሪያስ ፈለቀ 24. ኃይሉ ዳምጠው 25. ቃልኪዳን አለማየሁ 26. ብርቱካን ተስፋዬ 27. ሰላማዊት ዑርጌሳ 28. የምስራች ብርሃኑ 29. ተስፋዬ አወቀ 30. በለጠ ይርሳው 31. ረድኤት ሞገስ 32. ቤተልሔም መላኩ 33. ሕይወት ሽፈራው 34. ቤዛዊት ደሞዜ 35. መቅደስ ኪዳኔ 36. ረድኤት ገረመው 37. ያሬድ ቴዎድሮስ ስድስተኛ ክፍል 1. የአብስራ ዘሪሁን 2. ሙሉ ታደሰ 3. ኤልሳቤጥ በላይነህ 4. በአምላክ ቶማስ 5. ምኞት ተ/ማርያም 6. ገሊላ ተካልኝ 7. ስንታየሁ አበራ 8. ሩሐማ ሰሎሞን 9. ሰናይት ካሳሁን 10. ቃልኪዳን ዘሪሁን 11. ማስተዋል ሹኩሪ 12. ሔርሜላ አሸናፊ 13. ምሕረት ባሹ 14. አቢጊያ ተካ 15. ራሔል ሀምዛ 16. ፀጋ ተክሉ 17. አብሳላት ወይኑ 18. አለምነሽ ተስፋዬ 19. ሳልልሽ ንጉሴ 20. ድርሻዬ ተሾመ 21. ሃይማኖት በቀለ 22. ፍፁም ወሰን 23. ሰላም እንዳልካቸው 24. ነፃነት በለጠ 25. ጤናዬ አግተው 26. ሂሩት እንዳለ 27. ፅጌ አስማማው 28. ርብቃ ተማነ 29. ዲ/ን ዮሐንስ ሞገስ 30. ደረጄ ዑኪ 31. በኃይሉ መንግስቱ 32. አንድነት አለማየሁ 33. ዘለዓለም ዘሩሁን 34. ብንያም አያሌው 35. ፍቅር ደረጄ 36. ከነዓን ሰሎሞን 37. ኤፍሬም አሰፋ 38. እማዋይሽ ካሳሁን ዘጠነኛ ክፍል 1. ዲ/ን ልዑል ክፍሎም 2. ዲ/ን መስቀሉ ወዳጆ 3. ዲ/ን ዮርዲያኖስ ሚሊዮን 4. ዲ/ን አጥናፉ አበበ 5. እታለም ክፍሌ 6. ቤተልሔም በቀለ 7. ገነት ፈንቴ 8. ሳሙኤል ወንድሙ 9. ይብለጥ አለሙ 10. ተገኝ ተረፈው 11. ዳግማዊት በቀለ 12. ፅጌ ዑርጌሳ 13. ሰላማዊት ጌታቸው 14. ሮዛ አክሊሉ 15. ራሔል ስሜነህ 16. አስቴር ገ/ሚካኤል 17. ምርትነሽ ፈከና 18. ሳምራዊት ሰይፉ 19. ኪሩቤል ተገኔ 20. ሰላማዊት ፍቅሬ 21. ሰላም ታምራት 22. የትናየት አብርሃም 23. ነቢያት ቾምቤ 24. ይስሐቅ ግዛው 25. ካሳሁን ጉታ 26. ዓብይ አበበ

  • без подписи

  • ምፅዋት "ምጽዋት ለሚያደርጋትም ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ደግ ስጦታ ናት" መጽሐፍ ጦቢት 4፥11 1 ምጽዋት ማለት ምንድነው? (በእናንተ እይታ) 2 ምጽዋትን ለማን እና እንዴት እንመጽውት? 3 ምን እንመጽውት? አወያይ፦ ዲ/ን መስቀሉ ወዳጆ 📍ቤተ ምርፋቅ 🗓 ሐሙስ25/10/2018 ዓ.ም ⏰11:00 ሁላችንም በጊዜ በመገኘት ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም።

  • без подписи