tgindex
Strong girl's

✨✨✨✨✨✨✨ በህይወትሽ ውስጥ ለሚፈጠር ለማንኛውም ነገር ሀላፊነት የሚሰማሽ ሴት ሁኚ..ነገሮችን ሁሉ ስታደርጊ ልክ ባትሆኚ እንኳን ሁለት ጊዜ አስቢበት እና ደሞ ነገሮችን ለመቻልም ቻይ....!! @strong_grlis For any comment & cross @tsii_ad0

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
29 237
−49 за 3 дн.
Сутки
−26
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
567
25 постов
Вовлечённость
1,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
226
1/48двое суток
258
1/72трое суток
279

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • * ቃቄ ውርድወት * <ሴት ልጅ ተመርጣ ብቻ ሳይሆን መርጣም ማግባት አለባት> 'ከዘመኗ የቀደመች' ስለሚባልላትና፤ በ1840ዎቹ ከጉራጌ ማሕበረሰብ ስለተገኘችው ቃቄ ውርድወት(ቃቄ የአባቷ ስም ሲሆን ውርድወት የእርሷ ስም ነው። በሀገራችን ከልጅ በፊት የአባት ስም በቅድሚያ የሚጠራበት ባሕል እንዳለ ያውቋል?)ምን ያህል ታውቃላችሁ? ይህች ሴት በዘመኗ በጉራጌ ማሕበረሰብ ዘንድ 'ኧጆካ' እስከሚባለው ከፍተኛው ሸንጎ ድረስ ለሴቶች መብት የተሟገተች ትንታግ ነበረች። ዛሬ ላይ ቀለም ቆጥረዋል ከምንላቸው ከብዙዎቹ እንስቶች በተሻለ ስለ ሴቶች ክብር የቆመች አብዮተኛ እንስት ነበረች። ለማናቸውም ስለዚህች ጀግና ሴት ታሪክ አጠር ያለ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ እነሆ ሊንኩ https://t.me/AdissAdmas/32080 በተጨማሪም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለሚሻ የእንዳለ ጌታ ከበደን 'እምቢታ' መፅሀፍን እጋብዛለሁ።

  • 🛑Fam, are you aware of what’s been happening recently on Earth??? ▫️ Earthquakes are occurring every week. Just a few months ago, we heard about an earthquake in VENEZUELA that killed hundreds of people. Soon after, there were earthquakes in JAPAN and EGYPT, and yesterday in COLOMBIA, which also resulted in many casualties. 🔸Additionally, there are wildfires in SPAIN, GREECE, FRANCE, CANADA, the USA, and beyond. As you know, there are wars happening everywhere. 🔹JESUS predicted these events 2,000 years ago, and here we are today. My point is that the time has come, and let’s live alarmed like never before! Jesus is coming! ✝️WE SAY MARANATHA! AMEN🙏

  • 🚀 በራስዎ ሰዓት ተምረው የቴክኖሎጂ ሙያ ይጀምሩ! የኮምፒውተር ሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ክህሎቶችን ለመማር የተደራጁ እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን Recorded Video Courses በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። በYouTube ላይ የተበታተኑ ቪዲዮዎችን ከመፈለግ ይልቅ፣ ከመጀመሪያ እስከ ሙያዊ ደረጃ የተደራጁ ኮርሶችን በራስዎ ፍጥነት መከታተል ይችላሉ። 📚 የሚገኙ ኮርሶች 💻 Frontend Development ⚙️ Backend Development 🐍 Python Programming 🌿 Git & GitHub 🎨 Graphic Design 💎 ጥቅሉ ውስጥ የሚካተቱ ✅ የተደራጁ Recorded Video Courses ✅ ግራ ሲገባዎት የሚያግዝ Mentorship Support ✅ ደረጃ በደረጃ Learning Roadmap ✅ በራስዎ ሰዓት (Self-Paced) መማር ✅ የተግባር Projects እና Exercises 📌 የሚያስፈልጉ 💻 Laptop / Desktop Computer 🌐 Internet Connection 🎯 ለጀማሪዎችም ሆነ ክህሎታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተስማሚ ነው። 📲 Telegram Channel: https://t.me/+HWA0kC_uyt0yYTlk

  • 29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30 ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31 እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። Isaiah 40:29_31

  • 9 авг.40411из Lbam_Set7

    It's not over until you win! Girl go head keep going let them see you when you win!✨

  • 8 авг.41252из Lbam_Set7

    ሰላም ቤተሰቦች። ዛሬ የመጣሁት ሁለት ያለው አንዱን ይስጥ በሚለው መርህ ያገኘሁትን መልካም ነገር ላካፍል ነው። እንደባህላችን ማዕድ ቀርቦ እንብላ ሳይባል አይበላምና እኔም ያገኘሁትን ለሁሉም የሚጠቅም ስራ እንስራ ብዬ ይዤላችሁ መጥቻለው። በትርፍ ጊዜያችሁ የምትሰሩት ትኩረት ከሰጣችሁትም ጠቀም ያለ ነገር የምታገኙበት ስልክ እና internet እንጂ ምንም አይነት ኢንቨስትመንት የማይጠይቅ ሲሆን extra money የምታገኙበትን መንገድ ለምትፈልጉ ፍቱን መላ swap money ን ይዤላችሁ መጥቻለው። ገብታችሁ እዩት ታመሰግኑኛላቹ። የት ብለን እንፈልገው ካላችሁም ከስር ባስቀመጥኩት ሊንክ መግባት መስራት ማግኘት ትችላላችሁ። ፈረሱም ሜዳውም ይሄው!🫴✨ https://t.me/Swapmoney_bot/swapmoney?startapp=ref_6827997907

  • 7 авг.40254из Lbam_Set7

    ለሰው የሰራ መንገድ ለኛም ይሰራል ማለት አይደለም ጥሩ ነገር ለመኮረጅም ለኛ መሆን አለመሆኑን ማየት ያስፈልጋል አልያ ሌላውን ያወጣ የእኛ መስመጫ ይሆናል ማን ያውቃል.....!

  • Choosing a university department is one of the biggest decisions you'll make. Unfortunately, many students choose a field based on pressure, trends, or what others expect—not on what truly fits them. Ethio Path Finder is designed to help freshman students discover career paths that align with their interests, strengths, and passions before making life-changing decisions. ✨ Why use it? ✅ Explore careers that match your personality. ✅ Discover opportunities you may have overlooked. ✅ Make more informed academic and career decisions. ✅ Gain confidence in your future path. 😂 Reality check: "Maybe your current career isn't your passion... it's just the path everyone expected you to follow. 😅" 🎯 Anyways... find your path. 🔗 Try it here: https://ethio-path-finder.vercel.app https://ethio-path-finder.vercel.app 💬 To my fellow developers: I'd really appreciate your feedback on the platform—what works well, what could be improved, and any ideas for making it even better. 📢 Share it with your freshman friends. It might help someone discover the path they're truly meant to follow. @chalstack_tech

  • https://vt.tiktok.com/ZS4HuXptu/ Family plc እየገባን እቺን vedio like እናድርግ አስፈላጊ ሆኖ ነው የጠየኩአችው challenge new 3 seat bcha new yeqereng Please,🙏

  • የድሌ ማግስት ቀናትን ከሚረሱ ሰዎች ነው የምመደበው። የማስታወስ ችሎታውን የተቸሩ ሰዎችን ሳይ እደነቃለው።የሆነው ሆኖ መርሳት የማልፈልገው አንድ ቀን አንዳንዴም ሁኔታ አለ። በዚህ ቀን ያልጠበኳቸው ድንገቴ-ፈንጠዝያ(surprise😅) ፤ገጥመውኝ የማያውቁ ሁነቶች፤ ጆሮን ጭው አይንን ብልጭ የሚያደርጉ ትዕይንቶች የሚፈራረቀበት ቀን ነው። ይህ ቀን ስሙ "የድል ማግስት" የሚል መጠሪያ ሲኖረው የሳምንት እና የወር ያህል ርዝመት ሊኖረውም ይችላል። ይህ ቀን የሁሉም ክርስቲያን የጋራ ገጠመኝ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ክርስቲያን የሚኖረው የድል ሕይወት እንደመሆኑ የድሉ ማግሥት የሚገጥሙት ፈተናዎች እንደዋዛ የሚታለፉ አይደሉም። እኔም የምፈራው ይህን ቀን ነው።ምክኒያቱም በጦርነት ከጠላት ተዋግተህ ድል ከነሳህ በኋላ በማግስቱ የምትፈተነው በራስህ ነው ። አየህ ከውጭው ጦርነት የውስጡ ይብሳል። ጌታ ከድል ማግሥት በሚገጥመንም ድል ይስጠን። #ምክር

  • 2 авг.649181

    ትንሽ ከቀለለኝ ብዬ እንጂ አያልቅም ብዘምር ባወራ ስላረከው ተአምር ስላሸጋገርከኝ ያ ሁሉ ተራራ

  • 1 авг.668162

    የልብስ ዓላማው ሰውነትን ከራቊትነት ለመሰወር፣ የሰውነት ቅርጽ እንዳይታይ ለማድረግ ነው። ሰውነትን ከራቊትነት ሸፍኖ ቅርጽ ማሳየት ርሱም መራቈት ነው። አለባበስ አንዱ የቅድስና ሕግ ነው። ቅድስና ማለት ለእግዚአብሔር መኖርና እግዚአብሔርን በኑሮ ማሳየት ነው። አለባበሳችን ግን ራሳችንን የምናጎላበት ከሆነ ቅድስናና አምልኮትን ሰርቀናል ማለት ነው። 📚 ሳምራዊቷ ሴት (ገጽ 160)

  • በመሃል ከተማ አፓርታማ ገዝቶ በሰላም እንደ መኖር ያማረኝ ነገር የለም

  • አቤት አቤት ለእኛ ረድኤት በደመናትም ላይ እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይኼ አይደለም ማንነቴ እንዳትጠላኝ ደግሞ በጥፋቴ ፍቅር ነህ አያስችልህ አባቴ😭😭

  • ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ ልናገር እኔስ ቸርነትህን አላውቅም ክፉ መሆንህን (2x) እኔማ ይገርመኛል ሁልጊዜ ይደንቀኛል እኔማ ይገርመኛል ሳስበው ይደንቀኛል

  • "መቼ ነው አይናችንን የምንጨፍነው?" በጣም ስንስቅ. . ህልም ስናልም. .ስንተቃቀፍና ስንጸልይ። ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ምርጥ የሆኑ ነገሮችን በአይናችን አናያቸውም በልባችን ግን ይሰማናል...``           ―አጋታ ክሪስቲ

  • ቤት ለቤት የፀጉር ስራ ከነፃ የፊት ትሪትመንት ጋር 0972959475 @Ppinua Support slemtaregugn amesegnalew 🙏

  • Lesson my girl 🗣በቃ የትላንቱ ትላንት ሆኖ ቀርቷል ዛሬሽን እንዲያበላሽ በፍጹም እድል አትስጪው keep going for your dream💪

  • ካነበብኩት :-ትክክለኛ ውሳኔዎች በሰዓቱ እና በጊዜው ካልተወሰኑ ስህተት ይሆናሉ ። !!አስተውል የጀበና ቡና እንደተቀዳ  ወዲያው አይጠጣም እስኪሰክን መጠበቅ አለብህ ፤ ምክንያቱም በፍጥነት ከጠጣኸው አተላውን ትጠጣለህ ፤ እንዲሁም ለረጅም ደቂቃዎች ካቆየው ይቀዘቅዝ እና ጣዕሙን ያጣል ። ስለዚህ እናንተም በህይወታችሁ ውስጥ ስትወስኑ በትክክለኛው ጊዜ እና ሰዓት መሆን አለበት ከቸኮላችሁ ልክ እንደቡናው አተላውን ይደርሳችኋል በጣም ካቆያችሁ ውሃ ውሃ ይላችኋል ስለዚህ በትክክለኛው ሰዓት በመጠቀም ትክክለኛ ጣዕም ያጣጥሙ ። 👌👌