tgindex
Delila Media ደሊላ ሚዲያ⛪️⛪️

Delila Media ደሊላ ሚዲያ⛪️⛪️

Статистика

ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ይቀላቀሉ

Последний пост
5 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
40
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
102
20 постов
Вовлечённость
255,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/k6KE-_OqIjo?si=_fQeSPdIP23S6mKc

  • # የበረከት ስራ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ ዕለት ነዳያንን ፆም ለማስፈታ:: # ዐውደ ወንጌል ሚድያ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከነዳያን ጋር ለማክበር ዝግጅት እያዘጋጀን ስለሆነ እናንተም ከበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ጌታ እንጠይቃለን #በፀሎት ፣ በሀሳብ ፣በጉልበት ፣በገንዘብ እንድሁም ባላችሁ ነገር ከበረከቱ ተሳታፊ ሁኑ "#ተርቤም አላበላችሁኝም፥ ተጠምቼም አላጠጣችሁኝም፥ እንግዳ ሆኜም አልተቀበላችሁኝም፥ ታርዤም አልለበሳችሁኝም፥ ታምሜና ታስሬም አልጠየቃችሁኝም።"👆 #ምቴ - ምዕ 25 //42-43 #አዘጋጅ ዐውደ ወንጌል ሚዲያ በጎ አድራጎት ክፍል ለመሳተፍ ከታች ያለውን ዩዘር ተጠቀሙ @dilla_12_12 @Mekdi12306 @serke1921

  • без подписи

  • 📌 ርዕስ፡ የእመቤታችን ተአምራት በሕይወታችሁ... ✨ ሰላም ለእናንተ ይሁን የደሊላ ሚዲያ ቤተሰቦች! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ረድኤት የማይነገር፣ ቸርነቷም የማይታክተው ነው። በቃና ዘገሊላ የጎደለውን እንደሞላች ሁሉ፣ ዛሬም በልጇ ፊት ሆና ለሁላችንም ትለምናለች። በመሆኑም ዛሬ አንድ ጥያቄ ልንጠይቃችሁ ወደድን፡ ❓ በሕይወታችሁ የእመቤታችንን ረድኤት፣ ልዩ ጥበቃና አማላጅነት በተጨባጭ ያያችሁበትና ፈተናችሁ ወደ ደስታ የተቀየረበት አጋጣሚ አለ? የእመቤታችንን ክብር ለመመስከርና ለሌሎች ተስፋ ለቆረጡ ወንድሞችና እህቶች ትምህርት እንዲሆን፣ ያያችሁትን በረከት በኮሜንት (Comment) ስር አጋሩን። 👇 📺 የበለጠ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና የቅዱሳን ታሪኮችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ፦ 👉 [https://youtube.com/@delilamedia?si=30u55Sm0lZq_Ntkt] ✅ ይህ መልእክት ለብዙዎች እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። #DelilaMedia #ድንግልማርያም #ተአምር #አማላጅነት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ

  • без подписи

  • 'ወይን የላቸውም' የሚለው ቃል: የእመቤታችን የስልጣን ሚስጥር በቃና ዘገሊላ የሰማይ መሣሪያ: ማርያም የሰውን ልጅ... https://youtube.com/watch?v=_zS-1lO96Zs&si=m3MQT2K6HLmrbfwy

  • እንኳን ለሐዋርያት ፆም (ፆመ ገና) በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇 https://youtu.be/U1ilzkxkNZY?si=gNfUcz9z8J0Cw1Ks

  • https://youtu.be/G6bu-yUFuns?si=KTSTdmlBX8rdzqAh

  • https://youtu.be/UapJbEe_RCM?si=tqEmo7Z9kN4NBpuR

  • የሴት ልጅ ክብር ክፍል ሁለት(2)👇👇👇👇https://youtu.be/KniyyhewjTU?si=RHkyFU-z7tJCze2D

  • የሴት ልጅ ውበት ምንድነው???🤔🤔🤔👇👇👇✞https://youtu.be/Q_iW0bwf1NI

  • 28 июн. 2025 г.66из SEBAT_KUTR

    https://youtu.be/L1Thc-dqjac?si=Glcy14oDjNoxqoka

  • https://youtu.be/0v3wLFfEnIU?si=7vg-agQkXzxafq_w

  • https://t.me/larylakybot?start=_tgr_us2ktGs1Yzg0

  • 7 мая 2025 г.991из SEBAT_KUTR

    ✨ ጴጥሮስን ያህል እድለኛ ማን አለ? ✨ ጴጥሮስ ማነው? የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፤ ከፈጣሪው ጎን ሆኖ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈ፣ ተማሪውና ተከታዩ። 📖🙏 ጴጥሮስ እድለኛ ነው የምንለው ለምንድነው? 1️⃣ ድንቅ መካሪና አንቂ ነበረው፦ ስህተት ሲሰራ፣ በፍርሃት ሲዋትትና ጌታውን ሲክድ እንኳን፣ "አንቂው ዶሮ" 🐔 ከጎኑ ነበር። በህይወት መስመር ስንስት "ተው!" ብሎ የሚመልሰን፣ "መንገድህ ተሳስቷል" የሚል አንቂ ማግኘት ትልቅ እድል ነው! ስህተት ውስጥ መሆንን ማወቅ በራሱ ፀጋ ነው። 2️⃣ ከስህተቱ ተምሮ ንስሃ ገብቷል፦ ሌላኛው እድሉ ደግሞ ስህተቱን አውቆ መማሩ፣ በጥርጣሬ ልቡ ተሸንፎ የሰራውን ተረድቶ አምላኩን ይቅርታ መለመኑ ነው። የልቡ ፅናትና የእምነቱ ጥንካሬ ምህረትን አስገኝቶለታል። 😢➡️😊 እኛስ? 🤔 እኛም እንደ ጴጥሮስ ነን። ተጠራጣሪዎች፤ እምነታችን በጭንጫ ላይ እንዳለ፣ ስር እንደሌለው ተክል በትንሽ ነገር የምንናወጥና ጥያቄ የበዛብን። 😔 ስንት ጊዜ ክደናል? ስንት ስህተት ሰርተናል? "ተው" የሚሉንን ጆሮ ዳባ ልበስ ብለን፣ በወደቅንበት ስንቦጫረቅ ፀሐይ መጥለቂያችን ደርሷል። እንደ ጴጥሮስ ከመፀፀትና ይቅርታን ከመለመን ይልቅ ለጥፋታችን ልክነትን ስንፈልግ ኖረናል። ግን አሁንም ተስፋ አለ! 💖 እኛም እንደ ጴጥሮስ ስህተታችንን በንስሃ እንባ አጥበን፣ በይቅርታ መለወጥ እንችላለን። በይቅርታ ቡሩሽ ጥፋትን ማፅዳት ይቻላል! 💧✨ ፀሎታችን፦ የጴጥሮስን የንስሃ እንባ ያድለን! 😭🙏 ✍️ #delila_media #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ #ምክር #ቅዱስ_ጴጥሮስ

  • https://youtu.be/YFYQOZOnZVE?si=-NXKOA_0EJ8iH4iv

  • без подписи

  • መታየት ያለበት ቆንጆ ምክር👇👇👇https://youtu.be/MOfpQvizwuU?si=1vkuVc6HwSjNktJC

  • 6 окт. 2024 г.1362из SEBAT_KUTR

    መዝሙር፡6 ለመዘምራን፡አለቃ፡በበገናዎች፡ስለ፡ስምንተኛ፤የዳዊት፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥በቍጣኽ፡አትቅሠፈኝ፥በመዓትኽም፡አትገሥጸኝ። 2፤ድውይ፡ነኝና፡አቤቱ፥ማረኝ፤ዐጥንቶቼ፡ታውከዋልና፥ፈውሰኝ። 3፤ነፍሴም፡እጅግ፡ታወከች፤አንተም፡አቤቱ፥እስከ፡መቼ፡ድረስ፡ነው፧ 4፤አቤቱ፥ተመለስ፡ነፍሴንም፡አድናት፥ስለ፡ቸርነትኽም፡አድነኝ። 5፤በሞት፡የሚያስብኽ፡የለምና፥በሲኦልም፡የሚያመሰግንኽ፡ማን፡ነው፧ 6፤በጭንቀቴ፡ደክሜያለኹ፤ሌሊቱን፡ዅሉ፡ዐልጋዬን፡ዐጥባለኹ፥በዕንባዬም፡መኝታዬን፡አርሳለኹ። 7፤ዐይኔ፡ከቍጡ፡ዕንባ፡የተነሣ፡ታወከች፤ከጠላቶቼ፡ዅሉ፡የተነሣ፡አረጀኹ። 8፤ዐመፃን፡የምታደርጉ፡ዅሉ፥ከእኔ፡ራቁ፥እግዚአብሔር፡የልቅሶዬን፡ቃል፡ሰምቷልና። 9፤እግዚአብሔር፡ልመናዬን፡ሰማኝ፤እግዚአብሔር፡ጸሎቴን፡ተቀበለ። 10፤ጠላቶቼ፡ዅሉ፡ይፈሩ፡እጅግም፡ይጐስቍሉ፤ወደ፡ዃላቸው፡ይመለሱ፥በፍጥነትም፡ይፈሩ። @delikamedia @sebat_kutr

  • 3 окт. 2024 г.1081из SEBAT_KUTR

    መዝሙር፡4   ለመዘምራን፡አለቃ፡በበገናዎች፤የዳዊት፡መዝሙር።   1፤የጽድቄ፡አምላክ፡በጠራኹት፡ጊዜ፡መለሰልኝ፥በጭንቀቴም፡አሰፋኽልኝ፤ማረኝ፥ጸሎቴንም፡ስማ። 2፤እናንት፡የሰው፡ልጆች፥እስከ፡መቼ፡ድረስ፡ልባችኹን፡ታከብዳላችኹ፧ 3፤እግዚአብሔር፡በጻድቁ፡እንደ፡ተገለጠ፡ዕወቁ፤እግዚአብሔር፡ወደ፡ርሱ፡በተጣራኹ፡ጊዜ፡ይሰማኛል። 4፤ተቈጡ፥ነገር፡ግን፥ኀጢአትን፡አታድርጉ፤በመኝታችኹ፡ሳላችኹ፡በልባችኹ፡ዐስቡ፤ዝም፡በሉ። 5፤የጽድቅን፡መሥዋዕት፡ሠዉ፥በእግዚአብሔርም፡ታመኑ። 6፤በጎውን፡ማን፡ያሳየናል፧የሚሉ፡ብዙ፡ናቸው።አቤቱ፥የፊትኽ፡ብርሃን፡በላያችን፡ታወቀ። 7፤በልቤ፡ደስታን፡ጨመርኽ፤ከስንዴ፡ፍሬና፡ከወይን፡ከዘይትም፡ይልቅ፡በዛ። 8፤በሰላም፡እተኛለኹ፡አንቀላፋለኹም፤አቤቱ፥አንተ፡ብቻኽን፡በእምነት፡አሳድረኸኛልና።  @delilamedia @sebat_kutr