- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 688
- 1/48двое суток
- 1 934
- 1/72трое суток
- 2 086
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ማስታወቂያ ለቅድስት ተሬዛ ቁ-2 ት/ቤት ወላጆች በሙሉ: ቀደም ሲል የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንደሚከናወን ማሳወቃችን ይታወቃል። ነገር ግን፣ ምዝገባው በይፋ የተጀመረው በሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በመሆኑ፣ ይህንን የባከነ ጊዜ ለማካካስ የምዝገባ ጊዜውን እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያራዘምን መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም እስካሁን ድረስ በርካታ ተማሪዎች አለመመዝገባችሁን እያስተዋልን በመሆኑ፣ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ምዝገባውን ካላጠናቀቃችሁ ትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን። "ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!"
ለቅድስት ተሬዛ ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ ከዚህ ቀደም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የትምህርት ቢሮ በሚያሳውቀን የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መከናወን እንደሚጀምር መግለጻችን ይታወሳል። በዚህም መሠረት፣ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚከናወን መሆኑን በትሕትና እንገልጻለን። ማሳሰቢያ:- ሲመጡ የልጆንና የእርስዎን ዲጂታል መታወቂያ የተማሪ ካርድና የከፈሉበትን የባንክ ቤት ደረሰኝ መያዝ አይርሱ "ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!"
без подписи
без подписи
ማስታወቂያ ለቅድስት ተሬዛ ቁጥር 2 ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ፤ የ2018 ዓ.ም. የተማሪዎች የውጤት መግለጫ (Report Card) አሰጣጥን በተመለከተ፤ በነገው ዕለት ሰኞ ማለትም ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ከኬጂ (KG) እስከ 6ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ብቻ ሪፖርት ካርድ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከ7ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ደግሞ ማክሰኞ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በተመሳሳይ በጠዋቱ ፈረቃ የሚሰጥ መሆኑን እናሳስባለን። "ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም! "
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи