Anketse Birhan አንቀጸ ብርሃን
Статистикаይህ ቻናል የድሬደዋ ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ ትምህርቶች፣ዝማሬ፣ የሥነ ጥበብ ጽሁፎችና ምስሎች የሚያገኙበት ነው። ዓላማውም በሁሉም ቦታ ቃለ እግዚአብሔርን ለማድረስ እንዲረዳ ታስቦ የተከፈተ እና በሰ/ት/ቤቱ ኃላፊነት የሚቆጣጠር ገጽ ነው።
- Последний пост
- 28 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቀጥታ አሁን ፣የእመቤታችን ዓመታዊ የንግስ በዓል https://www.youtube.com/live/aSXc5fCPrM0?si=dJfLYTATHjVYIlwS
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ! ሰኔ 21 በኆ/ሰ/ቅ/ማርያም ካቴ. #abssmedia #sene21
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም ።እንኳን አደረሳችሁ ! #abssmedia
ሰኔ 20 እና 21 ያላቸውን መንፈሳዊ ምስጢር ያውቁ ኖሯል እንግዲያውስ ይህን ምስል በመመልከት በእለቱ ማለትም ሰኔ 21 በኆ/ሰ/ቅ/ ማርያም ካቴድራል ድሬዳዋ በመገኘት ከበዓሉ ረድኤት በረከት እንዲያገኙ ተጋብዘዋል ! #abssmedia https://vt.tiktok.com/ZSCYmHY2V/
🔔 ቀኑ ደረሰ! ዛሬ ይጀምራል! ሁላችንም በጉጉትና በመንፈስ ስንናፍቀው የነበረው ሳምንታዊው የጋራ የጸሎት መርሃ-ግብራችን ዛሬ ምሽት በይፋ ይጀምራል። 📅 ዕለት፦ ዛሬ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ 📍 ቦታ፦ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ኑ! ስለ አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤታችን፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን፣ ስለ ሀገራችንና ስለ ህይወታችን በጋራ እንማጸን። የዚህ መንፈሳዊ በረከት ተሳታፊ እንድትሆኑ ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል። “በሕብረት ጸሎት ውስጥ የአንድነት ድምፅና የፍቅር ማሰሪያ አለና እግዚአብሔር ያንን ለመስማት ይፈጥናል።” (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
https://vt.tiktok.com/ZSCepY3BE/ ወቅታዊ የቤተክርስትያናችን ጉዳይ አስመልክቶ በሰንበት ት/ቤቱ ኪነጥበብ ክፍል የተሰራ ድንቅ አጭር ድራማ። እየገቡ ይመልከቱ ለወዳጆ ያጋሩ
#የመንፈሳዊ_ጉዞ_ጥሪ ወደ አስቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴ ገዳም! የአንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና ምዕመናን በሙሉ፤ የሐምሌ 7 የቅድስት ሥላሴን እና የሐምሌ 10 የጻድቁ አባታችን አባ ሳሙኤልን ዓመታዊ በዓላት በበረከት ለማክበር ሰንበት ትምህርት ቤታችን ጉዞ አዘጋጅቷል። በመሆኑም በጉዞው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ በፍጥነት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን መነሻ ቀን፦05/11/2018 ዓ.ም (ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት) መመለሻ ቀን፦ በ08 እና በ11/11/2018 ዓ.ም 📌 ማሳሰቢያ፦በ ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን የQR ኮድ በመጠቀም ወይም በዚህ ሊንክ 👉(https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdHQ3ftJvEjw04rFU5LyiG2hpkQIG9kycoXh9EA8_1-2Waz0w/viewform?usp=publish-editor )ካሉበት ሆነው በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ። እንዲሁም ገዳሙን በዕጣን፣ በጧፍ፣ በሻማና በንዋያተ ቅድሳት ለመርዳትና መባ ለመላክ በምስሉ ላይ የተጠቀሰውን የገዳሙን አካውንት መጠቀም ይቻላል። 👉 ፎርሙ ላይ በተጠቀሱት አማራጭ የክፍያ አካውንቶች ላይ የጉዞውን ዋጋ ካስገቡ በኋላ፣ የከፈሉበትን ማረጋገጫ ምስል (Screenshot) በተዘጋጀው ቦታ ካላስገቡ ምዝገባው እንዳልተፈፀመ የሚቆጠር መሆኑን እናሳውቃለን።
ከፎቶ ማኅደር በዓለ አቡነ ዜናማርቆስ ሰኔ 3/2018ዓ/ም 📷abss media #anketsebirhan
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи